cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

አዲስ የሚወጡ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በትንሽ ሜጋባይት በዚህ ቻናል ያገኛሉ . @AddisMezemur Join ያድርጉ

Більше
Рекламні дописи
16 668
Підписники
-424 години
-177 днів
-9730 днів
Архів дописів
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምናል ብታስተምረን" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Показати все...
✝️ ለኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ ጉዞ ጥሪ ወደ ሳማ ሰንበት  ✝️ እኩለ ፆም ወይም ደብረ ዘይት በዓል የጌታ ምፃት የሚታሰብበት በዓል ነው በምፃቱ ወቅት የአባቴ ብሩካን ወደ እኔ ኑ  እንዲለን መልካም ስራ በመስራት ገዳማትን እንጎብኝ እንባረክ የፊታችን እሁድ መጋቢት 29 ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሳማ ሰንበት ተዘጋጅቷል በዚህ ጉዞ አገልጋይ ዘማሪያን እና መምህራን ይገኙበታል ኑ ከእኛ ጋር ይጓዙ 👉 ህሙማንን እንጠይቃለን 👉 ፀበል እንጠመቃለን 👉 ሌሎች ገዳማትንም እንሳለማለን      😳       የደርሶ መልስ ክፍያ ምግብን ጨምሮ 600 ብር ብቻ 🚍🚙 መነሻ ከፒያሳ ከእስጢፋኖስ  ከቃሊቲ የሚቀርቦት ቦታ መሆን ይችላሉ 📌 ማሳሰብያ :-  መሄድ ለማይችሉ በተለይ ለህሙማን ፀበል እና እምነት ይዘን እንመጣለን ይደውሉ !   📞 +251907609696 , +251967791717         ዘማሪ ዲ/ን አሸናፊ ብለው  ይደውሉልን
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
@AddisMezemur 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
7👍 1
ደርቋል ካይኔ እንባ ትርፌም ጥቅሜም ኢትዮጵያዊ ቅድስት ሀገር ጭንቋን እያየሁ እንዴት ችዬ ዝም እላለሁ
Показати все...
👍 32 3🔥 2
🥰 11 1
✝️✝️✝️ የካቲት ➊➏ ኪዳነ ምህረት✝️✝️✝️ ➣እንኳን አደረሰን!!! ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት መሐላ ማለት ነው። ከ 33 ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ ነው። ✔️ እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በምትለምንበት ጊዜ አይሁድ ለምቀኝነት አያርፉምና ምን ልታመጣብን ነው በማለት ሊጣሏት ሲመጡ ጌታችንም ከዓይናቸው ሰውሯታል አይሁድም ጠባቂ ቢያቆሙ እመቤታችን ዕለት ዕለት መሄዷን አላቋረጠችም እመቤታችንም እንዲህ ብላ ስትጸልይ ልጄ ወዳጄ ሆይ ከስጋዬ ስጋ ከነፍሴ ነፍስ ነስተህ ሰው በመሆንህ ዘጠኝ ወር ከ 5 ቀን በማኅጸኔ ያደረክ። ከአንተ ጋር ሀገር ለሀገር ስለ መሰደዴ መጥተህ ልመናዬን ትሰማኝ ዘንድ እለምንሃለሁ አለች ። ✔️ በዚህ ጊዜ ንውጽውጽውትል ሆነ መቃብራት ተሰነጣጠቁ ጌታሽንም እልፍ ከእልፍ መላእክቱ ጋር መጥቶ ሰላም ለኪ ማርያም ምን እንዳደርግልሽ ትለምኚኛለሽ አላት ። እርሷም መታሰቢያዬን ያደረገውን ስለ ስሜ ለችግረኛ የሚራራውን በስሜ ቤተክርስቲያን ያነጸወን መባዕ የሰጠውን ከሃይማኖት ከፍቅር ጽናት ልጁን በስሜ የጠራውን ሁሉ ማርልኝ ከሞተ ስጋ ከሞተ ነፍስ አድንልኝ አለችው ። ✔️ ጌታችንም ይህን ሁሉ እንዳደርግልሽ መሐልኩ ለኪ በርእስየ ወበ አቡየ ህያው ወበመንፈስ ቅዱስ ብሎ ቃል ገብቶላት አርጓል ። ✔️ ከመረጥኳቸው ጋራ ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ ተብሎ በዳዊት መዝሙር እንደተጻፈ እግዚአብሔር ከመረጣቸው ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን አድርጓል ፤ወደፊትም ያደርጋል ።[ መዝ 89፥3 ] ቃል ኪዳኑም የምህረት ቃል ኪዳን ነው ። ቅዱሳኑ ወስበሀት ለእግዚአብሔር ከእመቤታችን ረድኤት በርከት ይክፈለን ✔️✔️~~ አሜንንንንንንንንንንንንንንCheck out እናቴ 👌 ነሽ:
Показати все...
👍 10 10
👍 3👏 3 1
👍 15😁 3 1
👍 6 5
👍 9👎 1 1
4👍 1
👍 11 1
👍 11 4👏 1
👍 14 4👏 1
👏 5 2
በትንሹ ለ20 ቢበዛ ለመቶ ወዳጆቻችሁ አካፍለት። ለምን ያህል ሰው እንዳካፈላችሁት አሳውቁኝ።
Показати все...
🛑🛑የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች አክሊል ሚዲያ ተተኪ ዘማርያን የምናፈራበት መዝሙራት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች የተለያየ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚተላለፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ተከፈተ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ ለነፍስዎ ብዙ ነገር ያተርፋሉ@aklil media https://youtu.be/-S_ZG86A9Bc?si=0HlMPv5UnuqJ9Vv4
Показати все...
👍 5
ተወለደ ተወለደ መድኃኒዓለም ተወለደ በደንግል ማህጸን አደረ ተወለደ ተወለደ መድኃኒዓለም ተወለደ እረቂቁ ገዝፎ ታዬ በገብርኤል ብስራት ተወለደ መድኃኒት ሊያድነን ከመከራ ጨለማውን ሊያበራ ቃልም ስጋ ሆነ በጨርቅም ተጠቀለለ የሰራዊት አምላክ እኛን በስጋ መሰልክ ሰባ ሰገል መጡ እጅ መንሻን ሊሰጡ ሰግደው ገበሩለት ለዓለሙ መድኃኒት ዓለምን የፈጠረ ለጽሐይ ሙቀት የሰጠ የሰው ልጆች ሳያውቁት አውቀውት እንሰሳት አሞቁት ├─────────── ├⊙መምህር ወመዘምር │ኀሩይ አለማየሁ አዲስ ├─────────── ├@🎄gubaekidusan 🎄 ╰───────────
Показати все...
👍 21 4🙏 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
‹‹መርቆሬዎስ ሆይ! የሰማዕትነት ሥቃይ ወይንን ለቀመሰ ጉረሮህ ሰላም እላለሁ፡፡ በሰይፍ ለተቀላው አንገትህም ሰላም እላለሁ ፤ እንደ ሰማዕታት አለቃ በተጋድሎ የጸናህ ሰማዕት ሆይ! ዓለምን ከሚገዛ ጠላት ሰይጣን እጅ ፈጥነህ ታደገኝ ፤ ዳግመኛም ነጻ አውጣኝ፡፡›› (መልክዓ መርቆሬዎስ) በረከቱ በኹላችን ላይ ትደርብን!
Показати все...
25👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቮት አርጉ እስቲ ቴሌግራም ላይ ግቡና ሊንኩ ከታች አለ ይሔን ፎቶ ግቡና ምረጡ Vote for Tekleyesus Besuye Street Photography Contest by Abyssinian Photographers Hub https://t.me/APHub/950
Показати все...
7👍 5
❤️💸💲 Forex Trading መማር ለምትፈልጉ ከ ከመሰረታሚ ጀመሮ እስከ Intermediate level ድረስ ለ 3 ወር የተዘጋጀ Course አለ መማር ትችላላቹ ! 40% Discount አዘጋጅተውላችዋል @City_Forex_Ethiopia
Показати все...
🙏 መማር ፈልጋለው ! 🙏
✍ ለመመዝገብ ✍

👍 1