cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ስኬት 👌 SUCCESS✨™️

ስኬታማ እና ጠንካራ ሰው መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ። 💪🔥 - አነቃቂ ንግግሮች - የስኬታማ ሰዎች ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል። https://t.me/ethio_psycho https://t.me/ethio_psycho

Більше
Рекламні дописи
3 806
Підписники
-524 години
-87 днів
-7330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ABILY ton ልክ እንደ preton ሁሉ ሌላኛው ቶን የሚሸልም አዲስ ቦት ነው - እናንተም ton ለመሰብሰብ ወደዚህ ቦቱ ሰው invite ማድረግ ይኖርባችኃላ 1ሰው ስትጋብዙ 0.005 ton ታገኛላችሁ - 0.5 Ton ስትደርሱ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደ ዋሌታችሁ withdraw ይሆንላችኃል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩት ሊንክ👇 https://t.me/AblyBot?start=5099448603
Показати все...
ABLY

A platform designed to create solutions in the field of blockchain gaming. Community - @AblyCommunity

Repost from N/a
መቼ ነው list ሚደረገው ብላቹ መጠበቅ የለ ታብ ታብ ማረግ የለ ታስክ መስራት ብቻ ከዛ በፈለጋቹት ቀን Withdraw ማድረግ ትችላላቹ 👌👇👇 https://t.me/AblyBot?start=5099448603

Фото недоступнеДивитись в Telegram
➨ ጀግናው በህይወትህ ውስጥ ጠንካራ መሆን ግዴታህ ነው እንጂ ፍላጎትህ አይደለም ፤ ምክንያቱም ደካማ ሰዎችን ማንንም አይፈልግም ። ◉ የወደፊት ልጅህ ጠንካራ አባት እንድትሆን እንጂ ደካማ አባት እንድትሆን አይፈልግም። ◉ ቤተሰቦችህ ጠንካራ ሰው እንድትሆን እንጂ ደካማ እና ሰነፍ እንድትሆን አይፈልጉም ። ◉ የወደፊት ሚስት ጠንካራ ባል እንዲኖራት እንጂ ልፍስፍስ ባል እንዲኖራት አትፈልግም ። ◉ ይህቺ አለም የምትሰጥህን ፈተና የምትወጣው ጠንካራ ስትሆን እንጂ ደካማ ከሆን ማለፍ አትችልም ። ስለዚህ ጀግናው ጠንካራ መሆን ግዴታ ነው ፤ ምክንያቱም ይህቺ ህይወት ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም ። ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @ethio_psycho SHARE"  @ethio_psycho
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⭐`` "መቼ ነው አይናችንን የምንጨፍነው?" በጣም ስንስቅ. . ህልም ስናልም. .ስንተቃቀፍና ስንጸልይ። ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ምርጥ የሆኑ ነገሮችን በአይናችን አናያቸውም በልባችን ግን ይሰማናል...``           ―አጋታ ክሪስቲ SHARE @ethio_psycho SHARE @ethio_psycho
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታዋቂው ባለሃብት ቢልጌትስ ስለ ገንዘብ ሲጠየቅ፦ " ገንዘብ በእጅህ ሲሆን እና ሀብታም ስትሆን ብዙ ሰዎች ከጎንህ ይኖራሉ ፤ ለራስህ እንኳን በቂ ጊዜ አይኖርህም ፤ ነገርግን በእጅህ ምንም ገንዘብ ሳይኖር ሲቀር እና ድሃ ስትሆን ግን ይህቺ ዓለም አንተን ከነመፈጠርህ ትረሳሃለች። " ገንዘብ ሲኖርህ ትልቅ አቅም ይኖርሃል። ሲል ተናግሯል ። የተስማማ ! 💯 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @ethio_psycho SHARE"  @ethio_psycho
Показати все...
👍 2

➨ እነዚህ ሁለት ነገሮቻችሁን መቆጣጠር ልመጅ ! 1, በሁለት ጉንጮሽ መሀል የሚገኘውን " ምላስሽን " ተቆጣጠሪ 2, በሁለት እግሮችሽ መሃል የሚገኘውን " ብል*ሽን " ተቆጣጠሪ እነዚህ ሁለት ነገሮችን መቆጣጠር የቻለ ሰው ሌሎችን ነገሮች ላይ ማስተር ይሆናል። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @ethio_psycho SHARE"  @ethio_psycho
Показати все...
➨ ጀግናው እነዚህ ሁለት ነገሮች አስተውል ፡ 1, ሰውነትህ ጠንካራ ሲሆን ሌሎች ሰዎችን ታግለህ ታሸንፋለህ ። 2, አዕምሮህ ጠንካራ ሲሆን ደሞ ራስን ማሸነፍ ትችላለህ ። ተግባባን ! 🔥❤👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"  @ethio_psycho SHARE"  @ethio_psycho
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
➨ ስኬት ላይ አተኩር ! ጀግናው ልብ ብለህ አንብብ ! በዚህ ምድር ላይ ስትኖር መጀመሪያ ማስቀደም ያለብህ ነገር አላማህን ነው ፤ አላማህን ስታሳካ ሌሎች ነገሮች ላይ ማተኮር ትጀምራለህ ። ➨ አስተውል ፦ አላማህ ላይ ትኩረት አድርገህ ስትሰራ እና ስኬት ላይ ስደርስ ሰዎች የሚያዩት ስኬት እንጂ በጭራሽ ልብህን አይደለም ፤ ስለዚህ ማስቀደም ያለብህ ፍቅርን ሳይሆን አላማህን ነው ። ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE" @ethio_psycho SHARE" @ethio_psycho
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.