🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
አዳዲሰ መረጃ በፍጥነት የሚለቀቅበት ቻናላችን ነው @LEG_software ማውረጃ 📡 የአዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ 🔓 የፈለጉትን ነፃ የኳስ ቻናል ማግኘት ይችላሉ! 🔒 የተለያዩ የኳስ መክፈቻ Serverኦች 📶 ሰለ ዲሽ ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት ጥያቄዎትን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL
Більше54 788
Підписники
-5824 години
+3187 днів
+1 68530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступне
በእለተ እሁድ የአመቱ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች ፈፃሚያቸውን ያገኛሉ
ሁሉም ጨዋታዎች የሚደረጉት በተመሳሳይ በመሆኑ
24H SPORT 1HD እና 24H SPORT 2HD ላይ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች እንዲያሳዩ ወስነናል
amos📡 ላይም ተመሳሳይ እንደሚሆኑ ተስፋ እናደርጋለን 4 ቻናል ስላለው 4 ጨዋታ ያሳያሉ ብለን እንጠብቃለን
🫥አርሰናል🇬🇧 በሚዳው እና በደጋፊው ፊት 🇬🇧ኤቨርተንን ይገጥማል
🫥ማንቺስተር ሲቲም🇬🇧 በተመሳሳይ በሜዳውና በደጋፊው ፊት 🇬🇧ዌስትሀምን ይገጥማል
እርስዎም ያለዎትን አስተያየት Comment Box ላይ አሳውቁን
👍 27❤ 3🎉 3
3 868223
Repost from 🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ
የተለያዩ Orgnal ፋይንደሮች
Smart Tv
ቲቪ Smart ማድረጊያ Orginal android TV Box
USB WIFI አንቴናዎች
እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
☎️
0912692664 ዮኒ
@Yoniwg
Telegram channel https://t.me/+a9NCxY8L1hY3NWE0 https://t.me/+a9NCxY8L1hY3NWE0
👍 8❤ 2
4 05312
Фото недоступне
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇
✅1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም
✅2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል
✅3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው
✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ 🌨️ወቅቱ ክረምት መሆኑንም ታሰቢ አድርጋችችው Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
✅ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ
@UMER4K✅
0911590613
👍 12
6 00391
Repost from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ

100

✅4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
✅ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ
@UMER4K✅
0911590613
100
🫡🤪ትላንት ላላወረዳችሁት
ዛሬ ደግሞ ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት
ሁሉንም ቻናሎች የያዘ
✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport
✅ DAZN ፣ ሱ Sport
✅sony Sport ፣ Star Sport
✅LaLiga tv ፤ EPL tv ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv
😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ
💪ለiphone ስልክ እና ለpc https://www.808scoretv.com/
👇👇
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
👍 18❤ 7🔥 2🤩 2
7 164795
Фото недоступне
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB
1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትስጉም
2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG LNB 4k ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል
3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው
4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የማያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
👍 23❤ 4🔥 1
6 3911012
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 🇬🇧
04:00 |🇬🇧 ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 🇬🇧
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 🇪🇸
04:30 |🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ አላቬስ 🇪🇸
👍 14❤ 2
7 21358