cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

90s music love🎧🎻

👇 we post-90s music -profile pictures - some fun pics -voice 🥰 -best video.....❤️❤ ️https://t.me/Bellacoke

Більше
Ефіопія5 740Мова не вказанаМузика21 242
Рекламні дописи
2 584
Підписники
+724 години
+297 днів
+15930 днів
Архів дописів
Показати все...
7👍 3
This is my poem I tried🤗 And I want your comment, like👍 or dislike👎 because It helps me🙏lidu😘
Показати все...
👍 12
Показати все...
2
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
1
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
ላፍቅርሽ ወይ ልተው? ካወኩሽ በኋላ የደስታን ምንነት ለይቼ አውቄያለሁ ፤ ከልቤ መሳቅን በ'ውነት ለምጃለሁ። የተወሳሰበው የህይወቴ መንገድ ግልፅ ሆኖልኛል ፤ አስሮኝ የነበረው ችግሬ ተፈቷል። ስህተት እንዳልሰራ አገኘሁ ያልኩትን አጥፍቼ እንዳላጣው፣ የኔ ውድ ንገሪኝ አንቺው መልሺልኝ ላፍቅርሽ ወይ ልተው? አጠገቤ ስትሆኚ ክፋት ይርቀኛል ፤ የፍቅር ተዋጊ የፈጣሪን መልአክ የሆንኩ ይመስለኛል። አንቺ ስታወሪኝ የዙርያዬ ድምፀት ፀጥታ ይሞላዋል፤ ከቃሎችሽ ውጪ ጆሮዬ 'ሚገባ ኮሽታም ይጠፋል። ከኔ ጋር ስትሆኚ ንፃት ይወርሰኛል፤ ራቅ ያልሽ እንደሆን ፍርሃት ያርደኛል። የኔ ውድ ስላንቺ ብዙ ይሰማኛል መግለጽ የማልችለው፤ እኔ እንዳልሳሳት ራስሽ ንገሪኝ ላፍቅርሽ ወይ ልተው? ሳቅሽን ካመጣልኝ እንደይስሀቅ መሰዋት ፣ በአብርሃም መታረድ በደስታ መሞት፣ ዳዊትን ይመስል ለብቻዬ ሆኜ እልፍ ጦር ለመግጠም፣ አንዲት እድል መሻት በጠጠር ድል ማለም፣ ልክ እንደ አምላኬ መስቀል ተሸክሞ ቀራንዮ መውጣት፣ ባመጣሁት መስቀል እኔው ተቸንክሬ አንድ ህይወቴን ማጣት፣ ቀላል ይመስለኛል፤ ቅጭም እንኳን ሳልል ባደርገው ያምረኛል። እስኪ መልሺልኝ፣ እንዲህ ከተሰማኝ ፣ ልብና አንጎል ላንቺ ይሄን ካለው፣ ውዴ ምን ተሻለኝ ላፍቅርሽ ወይ ልተው? ባንቺ ስም ብጠ'ራ የኔን ስም ብሰጥሽ፣ በኮከብ አይነቶች በአስደናቂ ስሞች ባዲስ ብሰይምሽ፣ የኔ ውድ ስልሽ ፍርሃት ባይኖረኝ፣ የኔ ፍቅር ስልሽ ያዝ ባያደርገኝ፣ ልቤን ከገላዬ ለይቼ አውጥቼ ካንቺ ውስጥ ባኖረው፣ እኔ ተቀብሬ ልቤ ከልብሽ ጋር አንድ ምት ቢኖረው፣ የትም ቦታ ብሆን በደስታ እሞላለው፤ ታዲያ ምን ትያለሽ ላፍቅርሽ ወይ ልተው? ለኔ ህይወት አልባው እስትንፋስ መሆንሽን፣ ጨለማ ውስጥ ለኖርኩ ብርሃን ማብራትሽን፣ ተጠምቼ ስኖር ፍቅርን የተሞላ እንስራ ማምጣትሽን፣ በልቤ ክፍተት ውስጥ የማይነቃነቅ ቀስት ማኖርሽን፣ አንዱንም ሳልነግርሽ ሁሉንም ሳታውቂው፣ ባጣሽ ስለማልችል በቅድሚያ ንገሪኝ ላፍቅርሽ ወይ ልተው? ✍️CanCazım @ethiopianpoem1 @yoyo556
Показати все...
👍 7👎 1 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🥰 7👍 1🤔 1
Показати все...
👍 3👎 1
/// እረኛው ምን አለ?!!!/// ወይ ቅኔ አይገባቸው ከህዝብ አልተማሩ ተወደድን ይላሉ ከብዷቸው አሽሙሩ ምነው ቢጠይቁ የጥንት ሰው ያውቃል ሲጠላም ሲወድም በጥበብ ይመክራል ተወደድን ይላሉ ሀገሩ ጠልቷቸው ቅኔ ፈች ቢያጡ ፍቅር መሰላቸው እንኳን ለዙፋኑ ከላይ ለሚታየው ለምትም ይቀኛል አፈር ለሚለብሰው እረኛው ምን አለ ዘንድሮስ በዋሽንት ይማር ነበር ትላንት ዝቅ ብሎ መንግስት የዘንድሮስ ይባስ ቢጠሉት አይገባው ተወዳጅ ነኝ ይላል ትርጉሙ ወዲህ ነው ከእርሻው ውረዱና ገበሬውን ስሙት በዜማ በግጥም ይናገራል እውነት ቆንጅት ቆላ ወርዳ እንጨት ስትሰብር አዲስ ቅኔ አፍልቃ ስታዜም ለሀገር ወይ ውሃ ስትቀዳ አድምጧት ሹማምንት በስርቅርቅ ድምጿ እያንጎራጎረች ስታሰማ ብሶት የፍየል እረኛው የዋሽንቱ ጌታ ማሽላ ጠባቂው የህዝብ ብሶት አዝሎ እሹሩሩ እያለ ለሹሙ ነገረው ግን መቸ ሊገባው ተጋርዶበት ቅኔ ጸዳቂ ነኝ ይላል ታጭቶ ለኩነኔ ብሶት ማስታገሻ ከጠጁ ጨልጡ የድጋፍ ሰልፍ ሆኗል ለስኳር ሲወጡ ባክህ አንተ አዝማሪ ተቀበለኝ ዜማ ብሶቴን ልተንፍስ ቢሰማ ባይሰማ ተወደድኩኝ ይላል አጨብጫቢ ከቦት ሆዳም መች ሊጠፋ ድግስ ካለበት ቤት ዘይቱም ይቅርብኝ ደረቅ እበላለሁ ስኳሩም ይቅርብኝ መራራ እወዳለሁ አደራ ግን ስሙኝ ማታ ጠብቃችሁ ሰክሬ ነው እያልኩ እውነት ልንገራችሁ @yefkrterkoch @yefkrterkoch
Показати все...
👍 2🔥 2
Показати все...
🥰 5👍 2👎 1 1
....engdaw man defrogn ymokregn ena🫡 .... yesme tru sew yebelay negn ena 😎 ...lebe fkr sera ke abay wediya mado yebelayen zer gojamewan wedo🥹😍😍😁😁.....
Показати все...
5👍 2
Ayne eyatebakesh new zares zagayesh mnew memicha mewichashen sayew Sitefi echenekalew 🎶Wendimu jira @ethio90smusic
Показати все...
👍 4 1🥰 1
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...
Показати все...