cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Kiya♥ fkr

kiya♥

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
145
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ወርቅ እጁ ላይ ተቀምጦ ብር ይለምናል አንጋጦ 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
አንዱ #ፋራ በህልሜ በቦክስ ብሎኝ የእውነት ነሰረኝ😳 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
አንዱ ሽጉጥ ይዞ መጠጥ ቤት በርግዶት ይገባና " ማነው ከሚስቴ ጋር የተኛው " ሲላቸው አንዱ ሰካራም ወደ እሱ ጠጋ ይልእና " ወንድሜ ብነግርህ ይሄ ሽጉጥ አይበቃህም " 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
💎እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! ልዩ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
#ስልኬን #ብሬን የሰጠሁት ደሀ መርዳት ስለምወድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ ፈርቼ አደለም 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
የግል ት/ቤት እያስተማርክ አንዱ ተማሪ ከባድ ጥያቄ ሲጠይቅክ ይሄ ፈተናቹ ላይ ስላለ አልመልሰውም 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
ሚስቴ በጣም ሆዳም ከመሆኗ የተነሳ ምግብ ስንበላ.. በስመአብ ብዬ ከጨረስኩ በኋላ ተመስገን ጌታዬ ነው እምለው 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
እምታቀው ሰው መንገድ ላይ ባላየ ሊያልፍክ ሲል ጠርተከው ሰላም ስትለው ሚሰክስክ ሳክስ ውይ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ እኮ ነው 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
አሁን ላይ ቀለል ያለ ወንጀል ትሰራና እስር ቤት ትገባለክ ከዛ ምርጫ ሲያልፍ በሰላም ትፈታለህ ማለት አደል 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...
የራስህ ሰርግ ላይ አንዱ መቶ ስድስት ቁርጥ ሲያነሳ ስታየው. ወንድሜ ግማሹን እስክትበላ ግማሹ እንዳይሻግትብህ እያረፍክ አይሻልህም 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
Показати все...