ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib
አድናቆትን ዝናን ስምን ፈልጌ ሳይሆን አላህ በሰጠኝ አቅም ወንድሞቼን እና እህቶቼን ለማገልገል 1 ግዜ ተፈጥሪያለው ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ
Більше19 987
Підписники
+1124 години
+337 днів
+11730 днів
Архів дописів
አዲስ የሰርግ መንዙማ//ሙዓዝ ሀቢብ// new wedding neshida #MUAZ HABIB
https://youtube.com/watch?v=Q9ZRUDUXnCM&si=E9Idlxnd2xr4HDde
ፋቲህ ሪከርድ ሁለተኛው የሙዓዝ ሀቢብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅርብ ስራ እንጀምራለን
https://youtube.com/watch?v=CfvzD3_vHvo&si=R9-3rnap6_tx39N2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ....
https://youtu.be/OvgA189xdqU
በሀገራችን ረጂም የመድሕ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከናኘ እንቁ የመድሕ ሙአሊፎች መካከል የሰይድ ዑስፉር ሥም በከዋክብቶች መሃል ደምቃ እንደወጣች የምሽት ጨረቃ ጎልቶ ይነበባል።
ሰይድ ዑስፉር! እውነትም በረሱላችን እውነተኛ ውዴታ የተለከፉ ታላቅ የመድሕ ጠቢብ ነበሩ።ይሄን ለማረጋገጥም አንድ ሁለት መድሓቸውን ገልጦ ማየት ብቻ በቂ ይሆናል።
ጀሊሉ፣ዘይኔ አሚና፣እሳት ነው ፍቅር የተሰኙና ሌሎች መድሖቻቸው የቃላት ሃብት፣የገለጻ ጥበብና የዜማ አመራረጥ ብቃት ከታየባቸው መድሖች ውስጥ ይጠቀሳሉ።ለአድማጭ ጆሮ የደረሱት ወደ 31 እንደሚደርሱም ይነገራል።የሰይድ ዑስፉር መድሕ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አድማጭን በፍቅር መያዝ የሚችል አቅም የተቸረው ከምኔው አለቀ የሚያሰኝ ነው።
ምናልባትም የዱንያ ነገር ሆኖ ሞት ባይቀድማቸውና በተወለዱ በ46 አመታቸው በወደ አኺራ ባያልፉ ኖሮ ከሰይድ ዑስፉር የመድሕ ማእድ ከዚህም የሰፋ አያሌ የጥበብ ውጤቶችን ማየት በቻለን ነበር።ሆኖም ቀደር ነውና በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 1929 ተወልደው ጥቅምት ወር ላይ 1975 አለፉ!
ይሁን እንጂ"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳን ብሞት" የሚለው የመሻይኾች አባባል ከአመታት በኋላ ሰይድ ዑስፉር ቤት የገባ ይመስላል።ሰይድ ዑስፉርን ቁርርጥ አያቱን የሚመስለው የልጅ ልጃቸው "ሐይደር የዱዲን" ከሰይድ ዑስፉር ሐሪማ ፈቃድ ተሰጥቶት እነሆ የኣያቱን የመድሕ ኪታብ ከተኖረበት በክብር አንስቶ እሱም በተራው ረሱላችንን ማወደሱን ጀምሯል።"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት ....!"
መመረጥ ነውኮ!
በዒናያ ሪከርድስ ያገኙታል!
https://youtu.be/OvgA189xdqU
https://youtu.be/OvgA189xdqU
Repost from Rida and shawls
Фото недоступнеДивитись в Telegram
RAMADAN KAREEM
New arrivals NEW!!!!! አዲስ የገባ
የየመን ሻል (ሪዳ)
እነዚህ ሪዳ/ሻሎች ለሁሉም የ አየር ሁኔታዎች ተስማሚ ናቸው። ለአዘቦት ወይም ለቅንጦት ሚለበሱ ፡እንደ ስካርፍ ወይም እንደ ሽርጥ እንዲሁም እንደ መስገጃና ለብርድ መከላከያ ያገለግላሉ
💰1900 ብቻ
ፏ ፀዳ ሽብርቅ ይበሉ
አሁኑኑ ይዘዙ
📣💥💥💥
ብዛት ለሚፈልጉ ልዩ ቅናሽ
Order now አሁኑኑ ይዘዙ
Call now!!
+251921562782
+251911410442
Or order @khal10d @Selah_a
Get yours at https://t.me/+K68nHc_O90FkNWNk
Repost from Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤም ኤ ኤም ቢዝነስ ግሩፕ
የስራ መደብ
1. ማርኬቲንግ ባለሙያ
- ብዛት፦ 2
- ፆታ፦ ሴት
- ተፈላጊ የት/ደረጃ፦ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፦ ዲግሪ 4 አመት/ ማስተርስ 2 አመት
- ደመወዝ፦ 15000
2. አስተዳደርና የሰው ሀብት ስራ አስኪያጅ
- ብዛት፦ 1
- ፆታ፦ አይለይም
- ተፈላጊ የት/ደረጃ፦ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን
- የስራ ልምድ፦ 10 አመትና ከዚያ በላይ
- አማርኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋ መፃፍና መናገር የሚችል
- ደመወዝ፦ 20000
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#አዲስ #ነሺዳ /ታላቁ ጉዞ | TALAQU GUZO | الإسراء والمعراج | ኢስራእ ወል ሚዕራጅ | ፉአድ ...
https://youtube.com/watch?v=QSvDKnoaJvA&si=z_FSbxMK_GYfWG1Y
ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ
#ሃላል የተሰኘው የሰርግ መንዙማ ከቨር
ተለቀቀ 💖💖💖
ስራውን ለማግኘት ከስር በሚገኘው ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Fm7qqpuCQRI?si=xjbG630ZFW2baIX5
#New_menzuma || ኢድሪስ መሕሙድ ||#new_menzuma#muaz_habib #viral
https://youtube.com/watch?v=7jYNAxKkoow&si=FnZZNPEdRUsrgmHZ
//ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አዲስ ነሺዳ ያ ነቢና ቪድዮ NEW neshida vdeo// ya nebina //
https://youtube.com/watch?v=IOuXoIalqYU&si=UTqdY3otguFISPVs
አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 20...
https://youtube.com/watch?v=-4LjtcvJA0g&si=30xM6ZDenjj3vIb5
አዲስ ነሺዳ //ሙዓዝ ሀቢብ// MUAZ HABIB አሏህ ነው ጌታዬ NEW SONG በግጥም //Allah new geta...
https://youtube.com/watch?v=CBPpVvh101o&si=Z_sQEuUpBWODbeV-
MUAZ HABIB በግጥም ሙዓዝ ሀቢበ resul jalele ረሱል ጃለሌ በግጥም
https://youtube.com/watch?v=dIwv-vKsCx8&si=W155Gd8HGGTArswn
🔰3ተኛ ዙር ሰፊ ልምድ የተቀናጀ አሰራር
ዳሩል_ሒጅራተይን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ ለዒልም ፈላጊዎች እድል አመቻችቶ በተለያየ መንገድ በማስቀራት ላይ ይገኛል።
በስራ ፣ በትምህርት ፣ በነገራቶች አለመመቻቸት እና ምቹ ቦታ ባለማግኘት መቅሰም ያልቻላቹትን እውቀት በእጅ ስልካቹ በያላቹበት ሊያሰደርስ ፤ #ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ኢጃዛ ያላቸው ከ10 በላይ ኡስታዞችን የያዘው ኮሌጃችን ለ2016 ዓል ምዝገባ ጀመረ።
#በኮሌጃችን_የሚሰጡ_ትምህርቶች
1, ለጀመሪዎች (ለስድስት ወር)
2, አንደኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት)
3, ሁለተኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት)
✍ለመመዝገብ https://t.me/Daru_hijra_bot እና @Darulhijrateyn1 ያናግሩን።
ወይም በዋትስኣፕና በቀጥታ አማራጭ
በ+22227699557 ያግኙን ።
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
00:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
🔰3ተኛ ዙር ሰፊ ልምድ የተቀናጀ አሰራር
ዳሩል_ሒጅራተይን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ ለዒልም ፈላጊዎች እድል አመቻችቶ በተለያየ መንገድ በማስቀራት ላይ ይገኛል።
በስራ ፣ በትምህርት ፣ በነገራቶች አለመመቻቸት እና ምቹ ቦታ ባለማግኘት መቅሰም ያልቻላቹትን እውቀት በእጅ ስልካቹ በያላቹበት ሊያሰደርስ ፤ #ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ኢጃዛ ያላቸው ከ10 በላይ ኡስታዞችን የያዘው ኮሌጃችን ለ2016 ዓል ምዝገባ ጀመረ።
#በኮሌጃችን_የሚሰጡ_ትምህርቶች
1, ለጀመሪዎች (ለስድስት ወር)
2, አንደኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት)
3, ሁለተኛ ደረጃ (ለአንድ ዓመት)
✍ለመመዝገብ https://t.me/Daru_hijra_bot እና @Darulhijrateyn1 ያናግሩን።
ወይም በዋትስኣፕና በቀጥታ አማራጭ
በ+22227699557 ያግኙን ።
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE
3.00 MB
ዓሩስ //ሙዓዝ ሀቢብ// መሽራውን ሰፕራይዝ አደረገው አዲስ የሰርግ መንዙማ MUAZ HABIB NEW WEDDING M...
https://youtube.com/watch?v=dXhobOTmEnw&si=S2l3uNfIee6E5HDe
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህ አዲሱ የሙዓዝ ሀቢብ ትክክለኛው የኢንስታግራም አካውንት ነው ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን