cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial #አስተያየት_ካሎት

Більше
Ефіопія1 427Амхарська1 141Спорт4 184
Рекламні дописи
15 516
Підписники
-1024 години
-847 днів
-33230 днів
Архів дописів
76' የተጫዋች ለውጥ አማኑኤል ዮሐንስ ገብቷል ኤርሚያስ ሹምበዛ ወጥቷል
Показати все...
65' ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ወላይታ ድቻ 41' ዋሳዋ ጄኦፍሪ | 52' አብነት ደምሴ 55' አማኑኤል አድማሱ
Показати все...
⚽️የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ 66' የኢትዮጵያ ቡና 2~1 ወላይታ ዲቻ 41'ዋሳዋ 56' አማኑኤል አ. 🗓 ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም 🕔 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
Показати все...
ጎልልልልልልልልልልል ⚽️የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ 56' የኢትዮጵያ ቡና 2~1 ወላይታ ዲቻ 41'ዋሳዋ 56' አማኑኤል አ. 🗓 ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም 🕔 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
Показати все...
#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በመካሔድ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ከፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። #ሁለቱ_ቡድኖች ሁለቱ ቡድኖች እስካሁን በፕሪሚየር ሊጉ 14 ጊዜያት የተገናኙ ሲሆን ፋሲል 6ጊዜ የኢትዮጵያ ቡና ደግሞ 3ጊዜ ማሸነፍ ሲችሉ 5 ጊዜ አቻ ተለያይተዋል። ባለ ሜዳው ፋሲል ከነማ 14 ጎሎችን ሲያስቆጥር ባንፃሩ የኢትዮጵያ ቡና 13 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። #ሦሥቱ_የሊግ_ጨዋታዎች ሦሥት የሊግ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን እና ድሬዳዋ ከተማን በተመሳሳይ 1~0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ፤ በብዙዎች የሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ተብሎ በተሰየመው ከባህር ዳር ከተማ በተደረገው ጨዋታ 2~2 ተለያይቶ በሠባት ነጥብ እና ሁለት ንፁህ ግቦች 4ኛ ደረጃ ይገኛል። ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን አቻ ተለያይቶ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ በአምስት ነጥብ እና አንድ ንፁህ ጎል 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። (የሁለቱ ቡድኖች የደረጃ ውጤት ይህ ፅሁፍ እስከተፃፈ ድረስ ባለው የደረጃ ሰንጠረዥ እንደሆነ እናሳውቃለን) ሁለቱ ቡድኖች በቅድመ-ውድድር ዝግጅት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ላይ ተገናኝተው በኢትዮጵያ ቡና የፋሲሉ ሔኖክ በራሱ ግብ ላይ እና አብዱልከሪም ወርቁ ባስቆጠሩት ግቦች 2~1 አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። #የኢትዮጵያ_ቡና_ሴቶች_ቡድን የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር በ2015 ዓ.ም የውድድር ዘመን ሻምፒዮን የሆነው የኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ቡድን ነገ በሚኖረው የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የሻምፒዮናውን ዋንጫ የሚረከብ ይሆናል። #የኢትዮጵያ_ቡና_ተስፋ_ቡድን የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተስፋ ቡድን (U-20) ቡድን የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ህዳር 30/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የታወቀ ሲሆን ተጋጣሚ ቡድኖቹንም ህዳር 7/2016 ዓ.ም በሚደረግ የእጣ ማውጣት ፕሮግራም የሚያውቅ ይሆናል። በቅድመ-ውድድር ዝግጅቱ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን ያደረገው ተስፋው ቡድናችን ሁለት ጨዋታዎችን ያደረገ ሲሆን፤ በአንደኛ ዲቪዚዮን ስር እየተወዳደሩ ያሉትን ፎርቹኔት እና ጎዶሊያስ የእግር ኳስ ቡድኖችን ገጥሞ 5~1 እና 8~2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ሲችል በቀጣይም በብሔራዊ ሊግ ከሚጫወቱ ቡድኖች
Показати все...
ጨዋታው ተጠናቋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦሥተኛ ሳምንት ጨዋታ ⚽️ የኢትዮጵያ ቡና 2~2 ባህርዳር ከተማ 45+1 ጫላ 47' ብሩክ 🗓 ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም 🕔 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
Показати все...
85' የተጫዋች ለውጥ አብዱልከሪም ወጥቷል ሱራፌል ገብቷል
Показати все...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦሥተኛ ሳምንት ጨዋታ 80' የኢትዮጵያ ቡና 2~2 ባህርዳር ከተማ 45+1 ጫላ 47' ብሩክ 🗓 ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም 🕔 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የሚዲያ_ጥሪ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከቤቲካ የስፖርት ውርርድ ጋር የአጋርነት ውል የማደስ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም በመሆኑም በኢንተር ሌግዥሪ (ኢንተርኮንቲኔታል) ሆቴል ተገኝተው የሚዲያ ሽፋን እንዲሰጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
Показати все...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው ቡድን ዝግጅቱን በራሱ የመለማመጃ ሜዳ አጠናክሮ ቀጥሏል። ያለፉትን እሁድ እና ሰኞ በቀን ሁለት ጊዜ ልምምዱን አድርጎ ከትላንት ጀምሮ በቀን አንድ ጊዜ ልምምዱን ሲሰራ የነበረው ክለባችን፤ የሦሥተኛ ሳምንት ጨዋታውን እሁድ ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም ምሽት 12:00 ስዓት ከባህር ዳር ከተማ ጋር ለማድረግ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም ወደ አዳማ ያቀናል። የኢትዮጵያ ቡና በጉዳት ምክንያት እስከ አሁን ግልጋሎታቸውን ያላገኘው #ራምኬል_ጀምስ እና #ኃይለሚካኤል_አደፍርስ ቡድኑን ተቀላቅለው እየሰሩ ሲገኝ በቅርቡ ከጉዳት መልስ የተቀላቀሉት #አስራት_ቶንጆ #መሐመድኑር_ናስር እና #ሬድዋን_ናስር በወጣላቸው ፕሮግራም መሰረት ዝግጅታቸውን እየሰሩ ይገኛሉ። 👉 በ2015 ዓ.ም የውድፍር ዘመን በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ተመዝግቦ ውድድሩን ሲያከናውን የነበረው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የሴቶች ቡድን አንደኛ መውጣቱ ይታወሳል። የዋንጫ ርክክቡን የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም እንደሚያደርግ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ አሳውቋል። 👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተስፋ(U-20) ቡድን በክለባችን የመለማመጃ ሜዳ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል። በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚመራው የተስፋ ቡድናችን ዋነኛ አላማው አድርጎ ዝግጅቱን የጀመረው ተጫዋቾችን በመልካም ባህሪ፣ በአካል ብቃት እና የአእምሮ ዝግጅት በማድረግ በቀጣይ ለዋናውን ቡድን ግብዓት እንዲሆኑ ለማብቃት ነው። ምልመላው የተደረገው በአምናው የውድድር ወቅት ከተለያዩ ክለባት (U-20) ጥሩ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን፣ ከአዲስ አበባ አንደኛ ዲቪዚዮን፣ ከባለፈው ዓመት ነባር የክለባችን ተስፋ ቡድን ተጫዋቾች እና ከ U-17 ወደ ተስፋው ቡድን በተዋቀሩ ተጫዋቾች ነው። የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን መስከረም 30/2016 ዓ.ም የጀመረው የተስፋው ቡድን ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ለስድስት ሳምንታት ያክል ዝግጅት የሚያደርግ ሲሆን፤ በዚህ የዝግጅት ወቅትም ከአምስት በላይ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።
Показати все...
ጨዋታው ተጠናቋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 0 ~1 የኢትዮጵያ ቡና                                    5' ጫላ          🗓 ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም 🕔 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
Показати все...
83' የተጫዋች ለውጥ አማኑኤል ዮሐንስ ገብቷል አብዱልከሪም ወርቁ ወጥቷል
Показати все...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ 70' ድሬዳዋ ከተማ 0 ~1 የኢትዮጵያ ቡና 5' ጫላ 🗓 ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም 🕔 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
Показати все...
65' ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና                      05' ጫላ ተሺታ
Показати все...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ 56' ድሬዳዋ ከተማ 0 ~1 የኢትዮጵያ ቡና                                    5' ጫላ          🗓 ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም 🕔 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
Показати все...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና                      05' ጫላ ተሺታ
Показати все...
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ 45' ድሬዳዋ ከተማ 0 ~1 የኢትዮጵያ ቡና 5' ጫላ 🗓 ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም 🕔 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
05' በፍቃዱ ዓለማየሁ (ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና)
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ቡና አሰላለፍ
Показати все...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የስራ አመራሮች ዛሬ ቡድኑ በተቀመጠበት አዳማ በመገኘት ከክለባችን ተጫዋቾች ጋር በማበረታቻ ክፍያ ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ አቶ መኩሪያ መርጊያ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ም/ፕሬዝዳንት፣ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ፣ አቶ ግሩም ግዛቸው የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር ም/ፕሬዝዳንት እና የደጋፊ ማህበሩ የህ/ግንኙነት ኃላፊው አቶ ሔኖክ ቴዎድሮስ ተገኝተዋል። በዚህም መሰረት፦ #ማሸነፍን_በተመለከት ቡድኑ በነጥብ ጨዋታ ሲያሸንፍ 7,000ብር የማበረታቻ ሽልማት የሚያገኙ ይሆናል። ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ቡድኑ ሲያሸንፍ 8,000 ብር፣ በሦሥተኛ ጨዋታ 9,500 ብር፣ በአራተኛ ጨዋታ 11,500 ብር፣ በአምስተኛ ጨዋታ 14,000 ብር የሚያገኙ ሲሆን ከተከታታይ አምስተኛ ጨዋታ በኋላ 14,000 ብር እስካሸነፉ ድረስ የሚቀጥል ይሆናል። የአከፋፈሉ ሁኔታ ተጫዋቹ በሜዳ ላይ የቆየበት ደቂቃዎች ተሰልቶ የሚሰጥ ይሆናል። በጨዋታው ላይ ሳይሳተፉ የቀሩ በተቀያሪ ወንበር ላይ ለተቀመጡ ተጨዋቾች 20% ክፍያ የሚያገኙ ይሆናል። #ቡድኑ_አቻ_ከወጣ በአቻ ቡድኑ ሲወጣ የሚከፈል ክፍያ ባይኖርም ለምሳሌ፦ ተከታታይ ሦሥት ጨዋታዎች አሸንፎ አራተኛውን አቻ ቢወጣ እና አምስተኛውን ጨዋታ ካሸነፈ ሦሥተኛ ላይ የተቀመጠውን የገንዘብ ክፍያ የሚያገኝ ይሆናል። ነገር ግን ተከታታይ ጨዋታ አቻ የሚወጣ ከሆነ በቀጣይ ቡድኑ ሲያሸንፍ የሚያገኘው የመነሻ ክፍያውን 7,000ብር ይሆናል። #ቡድኑ ሽንፈት ቢያጋጥመው 1.ተከታታይ አሸንፎ አንድ ሽንፈት ቢገጥመው እና በቀጣይ ቢያሸንፍ መነሻ ክፍያውን ብር 7,000 2. ተከታታይ ሁለተኛ ሽንፈት ከገጠመው እና ቀጣይ ጨዋታ ካሸነፈ 6,000 ብር 3.ተከታታይ ሦሥት ሽንፈት ከገጠመው እና ቀጣይ ጨዋታ ካሸነፈ 5,000 ብር 4. ተከታታይ አራት ሽንፈት ከገጠመው እና ቀጣይ ጨዋታ ካሸነፈ 4,000 ብር የሚከፈል ሲሆን 4,000 ብር የመጨረሻው ክፍያ ጣሪያ ይሆናል። #ቡድኑ_ሻምፒዮን_ከሆነ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የ2016 ዓ.ም የውድድር ዓመት ሻምፒዮን ከሆነ ለተጫዋቾቹ እና ለአሰልጣኝ ቡድን አባላት ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚሰጥ መሆኑን በውይይቱ ተገልፁዋል። ከተጫዋቾቹ በተጨማሪ የአሰልጣኝ ቡድኑ አባላት ፣ የህክምና ቡድን፣ የቡድን መሪ፣ የክለቡ ሾፌሮች እና ትጥቅ ያዥ በዚህ የማበረታቻ ክፍያ (incentive) እንደየደረጃው ተከፋይ ይሆናሉ።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👉 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ሐሙስ ጥቅምት1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይካሔዳል። ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሐሙስ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። 👉 ሁለቱ ቡድኖች እስካሁን 19 ጊዜ የሊግ ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ ሦሥት ጊዜ ሲያሸንፍ ባንፃሩ የኢትዮጵያ ቡና አስራ አንድ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። በሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ 50 ግቦች የተቆጠሩ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የኢትዮጵያ ቡና 32 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። 👉 የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ከሐምበሪቾ ዱራሜ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2~1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ፤ የኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን በኤርሚያስ ሹምበዛ ድንቅ ጎል 1~0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። 👉 ሁለቱም ቡድኖች ሦሥት ነጥብ እና አንድ የግብ ክፍያ ይዘው ብዙ ጎል ባገባ በሚለው ህግ መሰረት ድሬዳዋ ከተማ 4ኛ የኢትዮጵያ ቡና 5ኛ ደረጃን ይዘው ተቀምጠዋል። 👉 #የኢትዮጵያ_ቡና_ተስፋ ቡድን የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል። በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚሰለጥነው የተስፋ ቡድኑ፤ ለዋናው ቡድን ግብዓት የሚሆኑ ወጣቶችን በዋነኝነት የማብቃት ስራ እንዲሰራ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከነገ መስከረም 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል።
Показати все...
#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና ⚽️ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን ከሲዳማ ቡና አድርጎ በኤርሚያስ ሹምበዛ ድንቅ ጎል የመጀመሪያ ጨዋታውን በአሸናፊነት መጨረሱ ይታወቃል። ቀጣይ ጨዋታውን ከድሬዳዋ ከተማ ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም የሚያደርግ ይሆናል። ⚽️ መቀመጫውን አዳማ ከተማ ያደረገው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለተወሰኑ ቀናቶች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን ሲያደርግ የነበረውን የመለማመጃ ቦታ ወደ ወንጂ ስታዲየም በመቀየር ልምምዱ በተጠናከረ መልኩ እያደረገ ይገኛል። በአዲስ አበባ ያለው የዝናብ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ከቆመ መቀመጫውን በራሱ የተጫዋቾች የመኖሪያ ካንፕ በማድረግ ልምምድኑ የሚያከናውን ይሆናል። ⚽️ ከዚህ ጋር ተያይዞ አሰልጣኝ ኮቫዞቪች ኒኮላ በህመም እና ከብሔራዊ ቡድን ጥሪ ጋር በተያያዘ ሙሉ የቅድመ-ውድድር ዝግጅት የልምምድ ጊዜያቸው ያላከናወኑ ተጫዋቾች ሙሉ ለሙሉ ወደ ቡድኑ የሚቀላቀሉበትን ጊዜ አሳውቀዋል። 👉በዚህም መሰረት ⚽️ በተለያዩ ምክንያቶች ከቡድኑ ጋር ልምምድ ያላደረገው አማካኙ #አማኑኤል_ዮሐንስ መስከረም 29/2016 ዓ.ም ሙሉ የልምምድ ዝግጅቱን የሚያጠናቅቅ በመሆኑ ቡድኑን ይቀላቀላል ተብሎ ሲጠበቅ በተመሳሳይ #መሐመድኑር_ናስር ከሦሥት ሳምንት በኋላ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም እንዲሁም አብዱልሐቪዝ ቶፊቅ መስከረም 27/2016 ዓ.ም በተመሳሳይ የተያዘላቸውን የልምምድ ጊዜ እንዳጠናቀቁ ለውድድሩ ብቁ ሆነው ቡድኑን የሚቀላቀሉ ይሆናል። ⚽️ ከጉዳት ጋር በተያያዘ ከሲዳማ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው አንበሉ #በረከት_አማረ ከዛሬው የልምምድ ፕሮግራም ውጪ ቢሆንም ከነገ ጀምሮ ወደ ልምምድ የሚመለስ ይሆናል። በተመሳሳይ በሲቲ ካፑ ጉዳት አስተናግዶ የነበረው ተከላካዩ #ራምኬል_ጀምስ መጠነኛ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል። በተመሳሳይ በጉዳት ከቡድኑ ተለይቶ የነበረው #ሬድዋን_ናስር ቡድኑን ተቀላቅሎ መጠነኛ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የኢትዮጵያ_ቡና_ስፖርት_ክለብ_እና_ሐበሻ_ቢራ አ.ማ የውል ስምምነታቸውን አደሱ እግር ኳስ ከአንድ የስፖርት እንቅስቃሴ በዘለለ፤ ብዛት ያላቸዉ ደጋፊዎች እና ተመልካቾች የሚገኙበት አንዱ የመዝናኛ ዘርፍ ነው። ይህንን የመዝናኛ ዘርፍ የቢራና ከአልኮል ነጻ የሆኑ መጠጦችን ወደ ተጠቃሚዎች ጋር ለመድረስ እና ለማስተዋወቅ አንዱ መንገድ ነው። በመሆኑም ሐበሻ ቢራ አ.ማ እና የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የአጋርነት የውል ካሰሩበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን የውል ስምምነታቸውን እያሻሻሉ እና እያደሱ እስካሁን አብረው ቆይተዋል።ሐበሻ ቢራ አ.ማ ገንዘብ ወጪ ከማድረግ በዘለለ የፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውል በአይነት ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል። ሁለቱ አጋሮች ያላቸው ግንኙነት የአጭር ጊዜ ግብን መሰረት ያደረገ ብቻ ሳይሆን የረጅም ጊዜ ግብና ፍላጎት መሠረት በማድረግ ለመስራት ፈቃደኝነቱ ስላላቸው ጥቅማቸውን ለማሳደግ እና ዓላማቸውን ለማሳካት እንዲያስችላቸው በዛሬው ዕለት መስከረም 21/2016 ዓ.ም የውል ስምምነታቸውን አድርገዋል። በውል ስምምነቱ መሰረት ሐበሻ ቢራ አ.ማ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በዓመት 22 ሚሊዮን ብር የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም ክለባችን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሚሆን ከሆነ ተጨማሪ 10 ሚሊየን ብር የሚሰጥ ይሆናል። በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት የዘገየው የተጫዋቾች ባስ ቀድሞ ከተቀመጠለት የገንዘብ መጠን ከፍ በማድረግ 20.3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የክለቡን ገቢ ለመጨመር የ5.8 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ገንዘብ የሚሰጥ ይሆናል።በውል ስምምነቱ ላይ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዮብ ኃይሉ የሐበሻ ቢራ አ.ማ ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ሮቤል ሠይዶ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የማርኬቲንግ ኮንሰልታንት ተገኝተዋል።
Показати все...
🔥🔥የኤርሚን ድንቅ ጎልልልል መመልከት የምትፈልጉ👇👇 https://t.me/+TJSH9renuITUpJiy
Показати все...
የውጤት ለውጥ የለም
Показати все...
🔥🔥የኤርሚን ድንቅ ጎልልልል መመልከት የምትፈልጉ👇👇 https://t.me/+TJSH9renuITUpJiy
Показати все...
🎉አሸንፈናልልልልልልልልል 🇪🇹የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ       ⏰ተጠናቀቀ ☕️ኢትዮጲያ ቡና 1-0 ሲዳማ ቡና     58 ኤርሚያስ      አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም
Показати все...
🇪🇹የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ       ⏰75‘ ☕️ኢትዮጲያ ቡና 1-0 ሲዳማ ቡና     58 ኤርሚያስ      አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc
Показати все...
ጎል አስቆጥረናል
Показати все...