cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሩህ ምግብ

ፍላጎታችሁን ሁሉ olymian ያሟላል ይደውሉልን👉 0900774421

Больше
Рекламные посты
4 371
Подписчики
+11324 часа
+5347 дней
+1 25830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሃይስኩል  አብራኝ የተማረችውን ልጅ ታክሲ ውስጥ አግኘኋት ደስስ ትለኝ ነበር አይኑካ ቢጤ ነበረብኝ 😘 ትልቅ ሰው ሆናለች ሽበት ጣል ጣል ብሎባታል ። ወፍራለች ...... ተቀይራለች ...በጣም ትልቅ ሰው ነው የምትመስለው እኩያዬ ናት ብል ማንም አይምንም!! ፈገግ ብዬ "እንዴት ነሽ ?"አልኳት እንደጠፋሁባት የማታዉቀው ሰው ሊያናግራት እየሞከረ እንደሆነ ነው ሆኔታዋ አያት የሚያክል ሰውዬ እንደምታወራ ሁሉ "ደና ነኝ ጋሼ... ደና ውለዋል?" አለች ቀጥሎ ማውራት ፈልጌ አፌ ስለተንተባተበብኝ እዝን ብዬ ...ዝም አልኳት😥       ©Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱        https://t.me/+911LazHA_QQ2ZmU0
Показать все...
የሩህ ምግብ

ፍላጎታችሁን ሁሉ olymian ያሟላል ይደውሉልን👉 0900774421

👍 3🤗 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደዚ አይነት ለ profile የሚሆን ፎቶ ይፈልጋሉ ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
Показать все...
ፎቶ ለማሰራት
profile picture
Others
እናቱ ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር  ብዬ ሳስብ  " ልጄ ለእኔ ይሁን......ወይኔ " እያሉ  እያነቡ እየጮሁ ፤ ያሉበት ቦታ ሳይገዳቸው ፥ የሚያቸው የሰው አይን ሳይጨንቃቸው " " " እናት ሆስፒታል  ረበሹ ዝም ይበሉ !" ተብለው  እስኪወቀሱ  ፥ ለያዥ   ያስቸግራሉ ........ምክንያቱም እናትነት እናት ከሆንህ በኋላ  ህይወትህ  ያንተ መሆኑ አክትሞ  በልጆችህ  ህይወት  ውስጥ ብቻ ትኖራለህ........i  think እናትነት  በልጅ ህይወት ተሸሽጎ ለልጅ ሲሉ  በልጅ  አለም ብቻ መኖር ነው
Показать все...
4🥰 2
የሆነ ጊዜ ጓደኛዬ  እግሩን ተሰብሮ ሆስፒታል ተኝቶ ነበር ውጪ በር ላይ የተቀመጠው ወንበር ላይ  ነበርኩ ፣ ፋዘሩ እንባቸውን እየጠረጉ ከተኛበት ክፍል ሲወጡ አየኋቸው ተደናግጬ ዘው ብዬ ገባው ያቃስታል ፤  ምን ሆንክ?  አመመህ ? ስለው እያቃሰተ ስለነበረ ገላመጠኝ እያየኸኝ አይደል አይነት ፋዘር ጋ ምን አወራቹ ? እ ? "እሱ ባክህ  ...... ወንድ ልጅ አይደለህ ጠንከር በል ፣ ቀላል ነገር ነው ብሎኝ ነው ኮስተር ብሎ የወጣው" አለኝ መሃል መሃል ላይ  እያቃሰተ I think አባትነት ጨካኝ መስሎ ተሸሸጎ መባባት ነው አልኩኝ አባትነት ❤ Adhanom Mitiku 📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱         
Показать все...
3
💜 ወንድሜ ሐያ ዐለ-ሰላህን ከከዳህ ሐያ ዐለል-ፈላህ ትከዳሃለች ።        
Показать все...
💔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አግብታቹሀል?
Показать все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
Показать все...
👩‍🍼የእናት ሆድ👩‍🍼
❤️‍🔥መጅኑን ለይላ❤️‍🔥
❤️ጂዱ❤️
❤️‍🩹መንታ ልቦች❤️‍🩹
😔ክህደት😔
🔞ሞት🔞
😊ህይወቴ😊
😔ሀዘንተኛው ልቤ😔
😍ኢክራም😍
😱ፊትና😱
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
ከ500 sub እና ከዚያ በላይ ቻናል ካለዎት በአጭር ጊዜ ውስጥ እናሳድጋለን የምንቀበለው ቻናል ኢስላሚክ መሆን አለበት ከእናንተ ሚጠበቀው ቻናሉ view እንዲኖሮ ብቻ ነው ፍጠኑ ተመዝገቡ ፎልደር ሳይሞላ በዚህ ብቻ አናግሩኝ👉 WAVER_BOY_433👈
Показать все...
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Показать все...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰