cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

Больше
Эфиопия66Амхарский57Спорт186
Рекламные посты
145 858
Подписчики
-53924 часа
-3 1257 дней
-2 91730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
5.75 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
▶️▶️▶️▶️የተለያዩ ተከታታይና 1 ወጥ የሆኑ ፊልሞችን የምታወርዱባቸው ድረገፆች ➡️ https://hdtoday.tv/home ➡️ https://fmovies.onl/ ➡️ https://www.goojara.to/ ➡️ https://movies2watch.tv/movie ➡️ https://4anime.gg/genre ➡️ https://sflix.to/movie ➡️ https://www.divicast.com/ ➡️ https://theflixer.tv/movie ➡️ https://movies4us.me/ የተለያዩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቱሎችን የምተገኙባቸው ድረገፆች ➡️Https://www.superaitools.io ➡️Https://www.futuretools.io ➡️Https://www.futurepedia.io 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
👍 2
▶️▶️▶️የቅዳሜ መዝናኛ ጀባ እንበላችሁ ▶️▶️▶️ 🔝 በነፃ ፊልም የምታዩባቸው ዌብሳይቶች‼️ 1. Movies Anywhere -https://moviesanywhere.com/home 2. FilmRise -https://filmrise.com/ 3. Vudu -https://www.vudu.com/ 4. Yidio -https://www.yidio.com/ 5. Popcornflix -https://popcornflix.com/#/credentials 6. Tubi TV -https://tubitv.com/ 7. Plex -https://www.plex.tv/ 8. Rakuten Viki -https://www.viki.com/ 9. Pluto TV -https://pluto.tv/us/live-tv/5e8df4bc16e34700077e77d3 10. IMDb Originals -https://m.imdb.com/title/tt2632424/ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Home | Movies Anywhere

Watch movies online with Movies Anywhere. Stream movies from Disney, Fox, Sony, Universal, and Warner Bros. Connect your digital accounts and import your movies from Apple iTunes, Amazon Prime Video, Fandango at Home, Xfinity, Google Play/YouTube, Microsoft Movies & TV, Verizon Fios TV, and DIRECTV. Download the app. Watch instantly or save offline for later. Available on mobile devices and your TV.

⌛Premium telegram account⭐️ ካላችሁ የተለያዩ የሚያማምሩ premium stickers እና emoji packs እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ። https://t.me/CenterOfPacks ☑️⭐️⭐️⭐️⭐️✅✅✅⭐️⭐️ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Best Premium Emoji Channel

Telegram Premium Emoji Package , Sticker Package follow me and expect more ✌️ ❕We will share on this channel now Buy ads:

https://telega.io/c/CenterOfPacks

🔥 AI የዝነኞቹ የሆልውድ ስጋት ሆኗል ✳️ እንደ ቢሊ ኢሊሽ፣ ኒኪ ሚናጅ እና ኬቲ ፔሪ ያሉ ከ200 በላይ ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶች ተባብረው ደብዳቤ ጻፉ። 🔺በጻፋትም ደብዳቤ ላይ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና AI (Artificial intelligence) ገንቢዎች የአርቲስቶችን መብት ለመጠበቅ ደንቦችን እንዲያወጡ ይፈልጋሉ። አርቲስቶቹ AI ያለነሱ ፍቃድ ድምፃቸውን እና ሙዚቃቸውን ለመቅዳት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል ምንም እንኳን AI ለሙዚቃ ስራዎች ለማዘመን እና ሙዚቃዎችን በቀላሉ ፕሮዲውስ ለማድረግ ጥሩ ሊሆን ቢችልም አርቲስቶች ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲከፈላቸው እና ስራቸውን እንዲከበርላቸው ገልፀዋል። 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
‼️የማሽን ለርኒንግ አስፈላጊነት 🔼ማሽን ለርኒንግ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አንዱ ንዑስ ክፍል ሲሆን በግብዓትነት ከሚሰጠው ዳታ መማር የሚችል ስልተ-ቀመርን መሰረት ያደረገ ሥርዓት ነው። የተለመዱት የኮምፒዩተር ሥርዓቶች በሌላ በኩል ሕግን መሰረት ያደረገ የትግበራ ሥርዓት (rules-based programming) ይከተላሉ፡፡ 🔼በማሽን ለርኒንግ የሚበለፅጉ ሥርዓቶች የሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር የነገሮችን ንድፍ (pattern) የመለየት፣ ውሳኔ እና ትንበያዎችን የመስጠት አቅምን እንደሚያጎለብቱ ቢዩልትኢን ድረ-ገፅ ያትታል፡፡ 🔼ይህን ሥርዓት ያነገቡ ማሽኖች በተሰማሩበት ዘርፍ ያለስህተት ስራዎችን በማከናወን እና በሰው ልጅ ቢተገበር በተለያየ ምክንያት ሊፈጠር የሚችል ክፍተትን በማስወገድ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ ውጤታማ ስራን ማከናወን ይችላሉ፡፡ ✳️ተግባራዊ ማሳያዎች 🔽ኔትፍሊክስ፡- የእርስዎን ዝንባሌ መሠረት ያደረጉ የፊልም ጥቆማዎች ታዋቂው የፊልም መመልከቻ መተግበሪያ ኔትፍሊክስ ከ200 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡ መተግበሪያው የማሽን ለርኒንግ ስልተ-ቀመርን በመጠቀም እና የዕይታ ልማድን መሠረት በማድረግ እንደየግለሰቡ ዝንባሌ የመዝናኛ ጥቆማ ያቀርባል፡፡ 🔽ሾፌር አልባ ተሽከርካሪዎች፡- ከባቢያቸውን የመረዳት አቅም ለራስ-ገዝ ተሽከርካሪዎች እውን መሆን የማሽን ለርኒንግ ሚና ቁልፍ ነው፡፡ መሰል ተሽከርካሪዎች በካሜራዎቻቸው እና መጠቆሚያቸው አማካኝነት ከከባቢያቸው የሚሰበስቡትን መረጃ ምንነት የሚረዱት እንዲሁም ውሳኔን የሚያሳልፉት የማሽን ለርኒግ እውቀትን መሠረት አድርገው ነው፡፡ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
🌐🌐🌐🌐 …. ቅዳሜ ቴክኖሎጂ …..🌐🌐🌐🌐 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

🔈ገራሚ ሃሳበ፤ የቅዳሜ የንባብ እፍታ ሰውዬው ስራ አጥ ነው ከአንድ ድርጅት ዘንድ ሄዶ "ተላላኪም ቢሆን ቅጠሩኝ" ብሎ ይማፀናል የድርጅቱ ቀጣሪ "ኢሜይልህን ስጠኝ እና ፎርም እልክልሃለሁ: እሱን ሞልተህ ይዘህ ትመጣለህ" ይለዋል "ጌታዬ! እኔ ዘመናዊ ስልክ እና ኮምፒውተር የለኝም :ኢሜይልም አልጠቀምም:: ስራው ግን በጣም ያስፈልገኛል" ብሎ ይማፀናል "ኢሜይል እንኳ ሳይኖርህ ነው እንዴ ስራ የምትጠይቀው!" ብሎ በግልምጫ ያሰናብተዋል ▶️ሰውዬው ወደ መንደሩ ተመለሰ ስራ የማግኘት ተስፋው ሲደበዝዝ እጁ ላይ በሚገኘው ብር እንቁላል ቀቅሎ አካባቢው ለሚገኙ ተማሪዎች ማቅረብ ጀመረ: ትንሽ ቆይቶ ትርፉን በማጠራቀም ሌሎች ምግቦችን ጨመረ እንዲህ እንዲህ እያለ ለትላልቅ ተቋማት እና ዩኒቨርስቲዎች ምግብ የሚያቀርብ ስኬታማ ሰው ሆነ *** ▶️ከአመታት በኃላ ላፈራው ንብረት ኢንሹራንስ ለመግባት ወደ አንድ ድርጅት ጎራ ብሎ ጉዳዩን አስረዳ "የሚሞላ ፎርም ስላለ ኢሜይልህን ስጠኝ!" አለችው አስተናባሪዋ "ኢሜይል የለኝም እመቤቴ" "ኢሜይል ሳይኖርህ እንዲህ ስኬታማ የምግብ ኢንዱስትሪ ከገነባህ ኢሜይል ቢኖርህ ደግሞ ምን ልትሆን ትችል እንደነበር ታውቀዋለህ?" ሰውዬው መለሰ 👇🏾 ⬇️"አዎ አውቀዋለሁ: ተላላኪ ነበር የምሆነው" ሰዎች በሚለጥፉባችሁ ስያሜ እና ስለ እናንተ ባላቸው አመለካከት አትገደቡ !! 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈 Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

Фото недоступноПоказать в Telegram
📱ሰውን የምታምኑበት የምትጠብቁት ልክስ ምን ያህል ነው❓ 👍ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዩት አየር ላንዳዊው ቦክሰኛና የድብልቅ ማርሻል አርት ሻምፒዮናው ኮኖር ማክግሪጎር እና ባለቤቱ ዲ ደቭሊን ናቸው። ሻምፒዮኑ ስለ ባለቤቱ እንዲህ ይላል....... ✔️"በጋራ ህይወት ከጀመርን ከስምንት ዓመት በላይ ያስቆጠርን ሲሆን በአየርላንድ ከዱብሊን 30 ማይል ርቀት ላይ በኪራይ ቤት ያለስራ እንኖር ነበር። ስራ አልሰራም ነበር፤ ምክንያቱም ሙሉ ጊዜዬን በትሬኒንግ አሳልፍ ስለነበረ ነው። ሁሌም የነበረኝ ህልም በስፖርቱ ዘርፍ ታዋቂ ጀግና መሆን ነው። ባለቤቴ ታዲያ በኔ ላይ ታላቅ ተስፋ ብቻም ሳይሆን እምነትም ነበራት። ስፖርቱ የሚፈልገውን የሞራል ግንባታና በዚህ የስፖርት ዘርፍ የተሰማራ ስፖርተኛ የሚያስፈልገውን የተመጣጠነ ምግብ ታሟላልኝ ነበር። የሚገርመው ነገር የምግብም ሆነ የቤት ኪራይ የሚከፈል ቤሳ-ቤስቲን የሌለኝ ሲሆን ባለቤቴ እንደምንም ብላ ታሟላው ነበር። ✔️ከአድካሚና ከባድ ልምምድ በኋላ ሰውነቴ ዝሎ ወደ ቤት ስመጣ...ባለቤቴ 'ኮኖር ማክግሪጎር እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ ይሄን ማድረግ እንደምትችልና እንደምታደርገው ነው' ትለኛለች። አሁን ላይ ታዲያ ከ50 እስከ 70,000 ተመልካቾች በታደሙበት መድረክ ላይ በማደርገው ውድድር በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችን አገኛለሁ። አሁን ማንኛውንም ያማረኝን መኪና፣ ቤትም ሆነ ልብስ የመግዛት አቅሙ አለኝ....የኔ ውድ ባለቤት ግን ይህ ሁሉ የሚገባት ቢሆንም ምንም ነገር እንዳደርግላት አትጠይቀኝም። ✔️ይልቁንም ዛሬም ከጎኔ ቆማ 'ትችላለህ' እያለች በማበርታት በስኬት ላይ ስኬት እንድደርብ ኃይልና ብርታቴ ሆና አብራኝ ትኖራለች። ፈጣሪ እኔን በመውደዱ ፈጥሮኝ ብቻዬን አልተወኝም...ይልቁንም ይህችን የመሰለች ጠንካራ አጋር ሰጠኝ💔💔💔....." ይላል። 🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
👍 3🔥 1
👀ከመጣችበት ታክሲ ወርዳ ልትሻገር ግራ ቀኟን ስትማትር በራሪ መኪናዎቹ አስፈሯት። አንዱ ሲመጣ ይሂድ ብላ ስትጠብቅ... ሌላ ሲመጣ አሁንም ስትጠብቅ... ደቂቃዎች ነጎዱ የመኪናዎቹ ብዛት ደግሞ አልፈው የሚያባሩ አይመስሉም። "እስከ ስንት ሰዓት እዚህ ተገትሬ ልውል ነው?!" ብላ በሆዷ እያጉረመረመች ፊቷ ያለውን አስፋልት ስታየው ከሶስት ሰፋፊ እርምጃዎች አይበልጥም። እንደምንም ራሷን አደፋፍራ ሮጥ ሮጥ ብላ ተሻገረችና ዞራ በግርምት አስፋልቱን ራሷን እየነቀነቀች ተመለከተችው። የራሷን ህይወት መሰላት... 📱ግቧ ላይ እንደማተኮር ችግሮቿ ላይ ስትመሰጥ ግቧን ለመምታት ብዙ ዘመን አቃጠለች። ምናልባትም ትኩረቷን ሰብስባ አላማዋ ላይ ብቻ ብታተኩር ኖሮ ያን ያህል ርቆ አይታያትም ነበረ ማለት ነው። "ሜክሲኮ ሜክሲኮ" የሚል ታክሲ ሲጣራ ስትሰማ ባነነች ደግሞ አሁንም በራሷ አመለካከት ስትመሰጥ ወደፊቷ መባከን ስለሌበት ዳይ! ወደቀጣዩ ታክሲ... 🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy ☎️0908 222223  / 0914 949494 📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp 📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp 🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/ 📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Показать все...
Super Boost-up

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.