cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳ/ገዳም ሰንበት ት/ቤት (Official)

Рекламные посты
495
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+230 дней
Архив постов
+ ሠላም እንደምን ሰነበታችሁ በሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም የሕይወትና የሞት መረዳጃ ዕድር ለመመስረት እንቅስቃሴ ስናደርግ መቆየታችን ይታወቃል። እነሆ እግዚአብሔር አምላክ ቢወድና ቢፈቅድ ሰኔ 30/10/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ የምስረታ ጉባኤ ስለምናከናውን እንድትገኙ ጥሪያችንን በአምላከ ቅዱስ ጳውሎስ ስም እናስተላልፋለን።                       ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር                         ጊዜያዊ  አደራጅ ኮሚቴው ለበለጠ መረጃ :- 👉0911481952 👉0911223114 👉0910978168
Показать все...
Фото недоступно
+ የሐምሌ ፭ መዝሙር እና ወረብ ጥናት + ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 20 ምሽት 12:00 ላይ + እንዱኹም ቅዳሜ ሠርክ 11:30 እና እሑድ ሠርክ 11:00 ይቀጥላልና ከራብዓይ ክፍል እስከ ወጣት ክፍል ያላችሁ አባላት መጥታችሁ እንድትሳተፉ በቅዱስ ጳውሎስ ስም ተጋብዛችኋል!!! #ኪነጥበብ_ክፍል #ሰዋስወብርሃን
Показать все...
Фото недоступно
👍 6
Фото недоступно
+ እምየ ፡ ሰዋሰው ፡ ከጠራችኝ ፡ እመጣለሁ! የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት በተለያዩ ምክንያቶች በመደበኛ ጉባኤያትና አገልግሎቶች ላይ ተገኝተው መማር ለማይችሉ አባላት በሙሉ የመጀመርያ ዙር ልዩ መርሐግብር አዘጋጅቷል። የጉባኤው ቀን እሑድ ሰኔ የጉባኤ ቦታ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00     በጉባኤው + ትምህርተ ወንጌል + ምክረ አኃው + የበገና ዝማሬ እና ስነፅሁፍ ይቀርባል ማሳሰብያ :- ከእርስዎ ጋር ይማሩ የነበሩ ቢያንስ 3 አባላትን በመጥራት የጉባኤው ተሳታፊ ያድርጉ። #ግንኙነትና_ስነስርዓት #ሰዋስወብርሃን
Показать все...
👍 6 3
+ የሥራ ፡ ማስታወቂያ። በአካውንቲግ ተመርቆ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት አባል አሰቸኳይ አንድ ሰው ሰለተፈለገ አሳውቁን በውስጥ መስመር ከታች ባለው ያነጋግሩን። @Yohaset1927 #ሰዋስወብርሃን
Показать все...
👍 4
Фото недоступно
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም። ሶበ ይሄልዉ አኃው ኅቡረ። መዝሙር ፻፴፪ (፴፫) ኑ! የአባታችንን በዓለ ዕረፍት መዝሙር ጥናት እናጥና ኑ! አብረን እናመስግነው ፤ የእምነቱን ጽናት፤ አባትነቱን፤ አሳዳጊነቱን፤ፍቅሩን፤ ለዛሬ ያቆመን ምልጃውን እንመስክርለት። ከበዓሉ ባልተናነሰ በጉጉት የምንጠብቀውን የሐምሌ ፭ መዝሙር ጥናት ከ ነገ ቅዳሜ (15-10-16 ዓ.ም) ጀምሮ ለማስጠናት ኪነ ጥበብ ክፍሉ ዝግጅቱን ጨርሷል። እኛም የሐዋርያው ወዳጆች ፍቅሩን አስበን ለጥናቱ በተለመደው አዳራሻችን በተለመደው ሰዓታችን (11:30) የጋራ የምስጋና ማዕዳችን ላይ እንገኝ
Показать все...
19🥰 3👏 1
Фото недоступно
+ ኦርቶዶክሳዊ ፡ ዳሰሳ የሃይማኖት ፡ ጸሎት ። እሑድ ሰኔ 16 ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ #ወጣትጉባኤ   #ሰዋስወብርሃን
Показать все...
7
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
13👏 4
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
9🔥 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
👍 2 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
Войдите и получите доступ к детальной информации

Мы откроем вам доступ после авторизации. Мы обещаем, это быстро!