cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ይቅርታዬ 🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA

Больше
Рекламные посты
18 242
Подписчики
-224 часа
+547 дней
+32330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
ይቅርታዬ 🔥🔥
የመዝሙር ማዕከል OFFICIAL CHANNEL
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
የመዝሙር አልበም
URIM🔥
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
KAL 👑pictures👑
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
JOIN
ጌታ ሆይ ለፍቃድህ አኑረን🙏🥰🥰 🥹
Показать все...
🙏 10👍 2🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Показать все...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
ጥያቄውን ስትጨርሱ ትምርቱ ተለቋል ገብታችሁ ተባረኩበት 👇👇👇👇👇 https://t.me/YIKRTAYE_2/1890
Показать все...
5
የክርስቶስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ "ክርስቲያን" ተብለዉ የተጠሩት በየትኛው ከተማ ነዉ?Anonymous voting
  • በእየሩሳሌም
  • በቤሪያ
  • በአንጾኪያ
  • በናዝሬት
0 votes
“እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኵስ አትቍጠረው” የተባለዉ ደቀ መዝሙር ማነዉ?Anonymous voting
  • ዮሐንስ
  • ጴጥሮስ
  • ያዕቆብ
  • ማቲዎስ
0 votes
👌 5👍 1
"እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር፣ ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና" ተብሎ የተፃፈው ለማን ነዉ?Anonymous voting
  • ለጢሞቴዎስ
  • ለቲቶ
  • ለሮሜ ሰዎች
  • ለፊልጵስዩስ ሰዎች
0 votes
👍 3
የስጋ ፍሬ ተብለዉ የተዘረዘሩት የመንፈስ ፍሬ ተብለዉ ከተዘረዘሩት በቁጥር ብዙ ናቸዉ?Anonymous voting
  • እዉነት
  • ዉሸት
0 votes
ማርያምና አሮን ሙሴን ይነቅፉት የነበረዉ ለምንድን ነዉ?Anonymous voting
  • ሙሴ ሲናገር ተብታባ በመሆኑ
  • ኢትዮጵያዊ ሴት በማግባቱ
  • እግዚአብሔር ሙሴን በላያቸዉ በመሾሙ
  • ህዝቡ ሙሴን አስበልጦ በመወደዱ
0 votes
1