cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ይቅርታዬ 🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA

Больше
Рекламные посты
18 293
Подписчики
+124 часа
+257 дней
+30330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Показать все...
ይቅርታዬ 🔥🔥
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
Lid_graphics
HEAVENLY ዜማ
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
ሁሉን በአንድ
በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 (https://t.me/agape_songs)
Показать все...
ይቅርታዬ 🔥🔥
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
ስጄ ዜማ || CJ ZEMA
URIM🔥
KAL 👑pictures👑
የክርስቶስ ወንጌል ( Gospel of Christ )✝️✝️
Lid_graphics
HEAVENLY ዜማ
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
ሁሉን በአንድ
ጥያቄዎቹ እንደት ነበረ እስቲ በአንድ Emoji ግለፁልን 🥰/🤔/❤️/🔥/👍/😘
Показать все...
❤‍🔥 10 6👏 6👍 3🥰 1💯 1
እየሱስ ብዙ ተዓምራት ያደረገባቸው ነገር ግን ንስሓ ባለመግባታቸው ከወቀሳቸው ከተሞች ውስጥ ያልሆነዉ የትኛዉ ነዉ?Anonymous voting
  • ኮራዚን
  • ቤተሳይዳ
  • ቅፍርናሆም
  • ሰዶም
0 votes
"በትክክል ያልተዛመደዉ የትኛዉ ነዉ?Anonymous voting
  • በወጣትነትህ ጊዜ፣ ፈጣሪህን አስብ - ሰለሞን
  • በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል - እየሱስ ክርስቶስ
  •  ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል - አሳፍ
  • በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን - ዕንባቆም
0 votes
👍 1
የሉቃስ ወንጌልና የሐዋሪያት ስራ የፃፈዉ ሉቃስ ከ12ቱ ሐዋርያት ዉስጥ አንዱ ነበረ።Anonymous voting
  • እዉነት
  • ሐሰት
0 votes
እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ጎልጎታ ምን ማለት ነዉ?Anonymous voting
  • የራስ ቅል
  • ትልቁ ተራራ
  • የሙታን መንደር
  • የተረገመ ተራራ
0 votes
አብርሀም ሰዶምና ገሞራ እንዳይጠፉ እግዚአብሔርን ለመጨረሻ ጊዜ የለመነዉ ስንት ፃድቃን ቢኖሩ ብሎ ነዉ?Anonymous voting
  • 5
  • 10
  • 20
  • 15
0 votes
ጥያቄው ይጨመር? እስቲ በReact 🥰👍
Показать все...
🥰 16👍 12
ጳዉሎስ በእስራቴ ጊዜዬ የወለድሁት ልጄ ነዉ ያለዉ ማንን ነው ?Anonymous voting
  • ፊልሞና
  • አናሲሞስ
  • ኤጳፍራ
  • ማርቆስ
0 votes