cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👉fasi love😍😍😍👈

This channel is photo ,video,poem,pictured,music,voice, etc... fata balu 😁😂😁😂😁

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:14
Видео недоступно
የኑሮ ውድነት እኮ ሰዉን አቅሉን አስቶታል እኮ፡፡ አንዱማ ጭራሽ ሚስቱ መንታ ወልዳለት "አንዱ የኔ አይደለም" ብሎ ካደ አሉ😂😂😂 @ENANI_LOVE
Показать все...
አዲስ ቀን...🥰 . ጌታ ሆይ....ተስፋ ለመቁረጥ ለሚዳዱ ሁሉ አዲስ ተስፋን ስጥ...ህይወትን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ለሚሉ ሁሉ ነገራቶችን ቀላል አድርግ🙏 መልካም ቀን 👑👑 . . Join us and share . . 👑👑 @marakye22
Показать все...
🤍 መውደዴ ካልቀር ላንች መገዛቴ      ማፍቀሬም ከሆነ የኔማ ስህተቴ      መታረም ካለብኝ እገዛልሻለሁ      ምክርና ስድብሽን እቀበለዋለሁ                                       ፍቅር ሀያል መሆሆኑን ካንች ተምርአለሁ♥️    ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,            ••●◉Join us share◉●••                                                      @yefikrbet33   ,,,,,,📩 @yefkirbet33 ━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━
Показать все...
እንኳን አደረሳቹ እነ አኬሌ😘😘😘
Показать все...
"ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ" ቅ.ኤፍሬም ሶርያዊ ❤️😍❤️እስመ ተወልደ ክርስቶስ ዮም በዛቲ ዕለት ፍሥሐ ንዜኑ ለዘየአምን ዜና ሠናየ ዘውእቱ ሕፃን ኃይሎሙ ወፅንዖሙ ለእስራኤል ። 😍❤️😍በዚህችም ዕለት ክርስቶስ ተወልዷልና ለሚያምኑት ሁሉ ደስታን መልካም የምስራችንም እናወራለን ይህም የተወለደው ሕፃን ለእስራኤል ብርታታቸውና ኃይላቸው ነው ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ። ለእርሱ ሰብአ ሰገል የሰገዱለት የልደቱ ነገር ድንቅ ነው ።🥰🥰🥰 መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል🙏🙏🙏። 🤩ዮም ተወልደ መድኃኔዓለም 🤩ዮም ተወልደ ከሳቴ ብርሃን 🤩ዮም ተወልደ ቤዛ ኲሉ ዓለም
Показать все...
Фото недоступно
Фото недоступно
photo shoping እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ 1 photo 5birr የምትፈልጉ በ 0913952783 በ telegram account ማናገር ትችላላችሁ
Показать все...
00:24
Видео недоступно
❤️
Показать все...