cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ET Forex & Crypto World🤑

Welcome to ET Forex & Crypto Channel -Free Forex Signals🔥 -Crypto Signals -Crypto Airdrops -Tehnical Analysis -Trading Strategies -Educational Containts (99% of your success)

Больше
Рекламные посты
728
Подписчики
-524 часа
-47 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

70+ Pips Profit running
Показать все...
40+ pips profit
Показать все...
GOLD BUY LIMIT 2306.5-2305.5 SL 2302.5(20pips) TP EVERY 50PIPS FULL TP 2339 RISKY‼️ USE PROPER RISK MANAGEMENT ✔️
Показать все...
10+ reaction kalhone techewalew!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈረንጆቹ ትሬደሮች "Trading is like Chess, Easy to Learn Hard to Master" ይላሉ። አዎ ዛሬም አበክሬ ላስታውስህ የምፈልገው በቲክቶክና ዩቲዩብ ላይ የምናያቸው በትሬዲንግ ቀላል በሆነ መንገድ የሀብታም ትሆናለህ ዲስኩሮች እመነኝ ውሸት ናቸው። አዎ በእርግጥ በትሬዲንግ ሀብታም ትሆናለህ: ካከበርከው የሚያከብርህ: አለፍ ካለም የሚያስከብርህ የስራ ዘርፍ ነው። ግን ቀላል አይደለም። ትልቁን የይዘት ለውጥ የሚያመጣውም ይኸው ቀላል ነው የሚል ብሂል ነው። እውነት ለመናገር ይህን የምልህ ከመነሳሳት ወደኋላ እንድትል አልያም አሉታዊ ጎኑ እንዲገዝፍብህ አይደለም። ሩቅ ሳትሄድ ከኔ ተሞክሮ ስነሳልህ ዛሬ ላይ በነፃነት ላንተ ነፃ አገልግሎት እንድሰጥህ የረዳኝ ባለውለታዬ የስራ ዘርፍ ነው። ይሁንና አንዴ በአፍጢሜ: አንዴ በግምባሬ: አንዴ በቀንዴ እስክቆም ድረስ ደቁሶኛል: ጎድቶኛል: ጥሎኛል በዚያውም ልክ ግን አጎልብቶኛል: አሳድጎኛል: እይታዬን አስፍቶልኛል። ትላንት ጣለኝ ካልኩህ ኪሳራም ላይ መልሶ አንስቶኛል። በጊዜ ሂደት: ከቻርቶች ጋር በሚደረግ የቀን ከሌት ልፋት: ላብ ጠብ እስኪል በሚደረግ ጥረት: እውቀት ጨቅ እስኪል በሚደረግ ዑደት: ክህሎቱን የምትካንበት ቅፅበት መምጣቱ አይቀርም። የመደጋገሙ: በዓላማህ ፀንተህ የመቆየቱ: የአልበገርነት ስሜቱ ድምር ቅምር ያንን ትሬድ የማድረግ የማስተርነት ማዕረግ አረጋጋጭህ ይሆናል። እናማ ብሮስኪ እመነኝ: ትሬዲንግ እንደቼዝ ጨዋታ ነው። ለመማር ቀላል ለመካን አቀበት የሆነ: ክብር ሰተው ካልሰሩት ከመቆመርና በሀብት ላይ ከመጫወት ያልተናነሰ: ክብር ሰተው ከሰሩት ደግሞ በክብር ላይ ክብር ጨማምሮ የሚያስከብርህ ፉርቱናህ ነው። ለስኬትህ ግን መሠረቷ: ምሰሶና ማገሯ ፅናት ናት።
Показать все...
💯 3
100% sure $ magegnet kefelegachu esti reaction Consistent hunu enji 100% mawtat techelalachu 👍
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
TapSwap በትዊተር ገፃቸው "Great news is coming shortly — stay tuned!"
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Hamster Combat Daily combo
Показать все...
Never Judge a book by it's cover!
Показать все...
"Hey everyone! If you've joined the Blum airdrop, make sure to stay active! Play, claim your points, and check in daily for free tickets and Blum points. With the price expected to be $0.05 per Blum, having 10,000 Blum could mean $500. Don't miss out!"
Показать все...