cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

❷⓪❷❹ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦ በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Больше
Эфиопия292Амхарский250Спорт632
Рекламные посты
71 329
Подписчики
-8724 часа
+947 дней
-38230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ጣልያን ውድድሯን በድል ጀምራለች ! በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ከአልባንያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የጣልያን ብሔራዊ ቡድንን የማሸነፊያ ግቦች አሌሳንድሮ ባስቶኒ እና ኒኮሎ ባሬላ ከመረብ ሲያሳርፉ ለአልባንያ ነዲም ባህራሚ አስቆጥሯል።
Показать все...
👍 8🍾 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
EA SPORTS FC እንግሊዝ አስተናጋጇ ጀርመንን 2ለ1 በሃሪ ኬን ባለቀ ሰዓት ግብ አሸናፊ ሆና የዩሮ 2024 እንደምታሸንፍ ተንብየዋል። #EPL ETHIOPIA 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @PREMIER_LIGU
Показать все...
👍 26🤣 11 1🍾 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨Join MR TIP Today!🚨   We offer you: 👉Free membership 👉2-6 Tip per day 👉Good quality picks 👉Make money! Join here 👉 t.me/+Xfok3Aoj0TgwMGU0 Join here 👉 t.me/+Xfok3Aoj0TgwMGU0 Join here 👉 t.me/+Xfok3Aoj0TgwMGU0
Показать все...
👍 6 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 አርሰናል £42m የውል ማፍረሻ ያለውን የአትሌቲክ ቢልባኦውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ኒኮ ዊሊያምስን እያሳደዱ ይገኛሉ። (ምንጭ፡ ፉትቦል ለንደን)
Показать все...
👍 68 4🏆 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሞንቴኔግሮ እና ሚልዎል ግብ ጠባቂ ማቲጃ ሻርክይች በ26 አመቱ በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለየ። 💔 ለሀገሩ ከተጫወተው ገና ሳምንት ሳይሞላው ነው። RIP፣ ማቲጃ 🙏
Показать все...
😭 82😢 7👍 6😱 1🫡 1
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የነበረው ኬቨን ካምቤል ከዚ አለም በሞት ተለይቷል R.I.P 1970~2024 RIP KEVIN CAMPBELL💔🥺 #𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 @PREMIER_LIGU | #EPL
Показать все...
😭 75💔 11👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሬነርባቺው አዲሱ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኒዮ ፒዬር ኤሚል ሆይቢየርን ከቶተንሀም ማስፈረም ይፈልጋሉ #Takvim 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU | #EPL
Показать все...
👍 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 የአርሰናሉ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሬስ ኔልሰን በክረምቱ የዝውውር አማራጮችን መገምገም እንደሚፈልግ ለክለቡ አሳውቋል። (ምንጭ፡ ዘአትሌቲክ) #EPL ETHIOPIA @PREMIER_LIGU
Показать все...
👍 27
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 የአርሰናሉ አማካኝ ቶማስ ፓርቴይ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚያደርገውን ዝውውር ሊያጠናቅቅ ተቃርቧል። (ምንጭ፡ ESPN) #EPL ETHIOPIA 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU
Показать все...
👍 47💔 12🤩 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ለጃራድ ብራንትዋይት 70 ሚሊየን ፓውንድ የማውጣት ፍላጎት የላቸውም። (ምንጭ፡ ዴይሊ ቴሌግራፍ) #EPL ETHIOPIA 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿@PREMIER_LIGU
Показать все...
👍 23😁 4 1😭 1