cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Cordova Student Council

የቻናሉ ዋና አላማ የተማሪዎችን አስተሳሰብ(mindset) በመቀየር በበጎ ና ገንቢ ሀሳቦች ማነፅ ነው። ለማንኛውም ሀሳብ ና አስተሳሰብ 👉 @msrpresdant

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
207
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
#የመጀመሪያ_ዙር ትናንት ማክሰኞ 18/8/14 በመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ተፈታኞች ተወዳድረዋል 1-ተማሪ ዘከሪያ መሀመድ -9E -በ30ጁዝ 2-ተማሪ መስኡድ ሚፍታህ-9B-በ30ጁዝ እና 3-ተማሪ አብዱል አዚዝ አህመድ-11A በ5ጁዝ በልዩ የፉክክር ስሜት ደስ በሚል ሁኔታ ተወዳድረዋል ። #አልሃምዱሊላህ 🙏 Join👉 @meadinnamashaf
Показать все...
#የቁርአን_ሂፍዝ_ውድድር 📖 ረመዳን ቁርአን የወረደበት ታላቅ ወር እንደመሆኑ ከሌላ ጊዜያት የበለጠ ይቀራል፡ በተለያዩ ቦታዎችም የሂፍዝ ውድድር ይካሄዳል ። እኛም እንደ ኮርዶቫ ተማሪዎች ጀምዓ ረመዳን ሲገባ ብቻም ሳይሆን ከረመዳን ውጭም ከቁርአን ጋር ለሚኖሩ የቁርኣን ባለቤቶች ብቸኞቹ የአላህ ቤተሰቦች የሆኑት ቁርአን ሃፊዞቻችንን ለማወዳደር ዝግጁነታችንን አጠናቀናል ። በዚህ ውድድር ላይ ከ20በላይ ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ውድድሩ በ2ዙር ይጠናቀቃል። የመጀመሪያው ሀያውም ተማሪ ማወዳደር ሲሆን በመቀጠል ከተወዳደሩ 20ተማሪዎች 5ምርጥ ተወዳዳሪዎችን በመምረጥ እንደገና አወዳድረን እንሸልማለን።😊 ከ1-3ለወጡ ተወዳዳሪዎች ዳጎስ ያለ ሽልማት ያዘጋጀን ሲሆን ቁርኣን ካለው ክብር የተነሳ ሽልማቱም በጣም ትልቅ መሆን እንዳለበት ቢሰማንም ወላጆች እና የት/ቤቱ አስተዳዳር ቢጨመርበት ምን ያህል ትልቅ ሽልማት እንደሚሆን መገመት አያዳግትም። ውድድሩ የሚካሄደው በመፅሀፍት ቤት ሲሆን ጊዜው ከማክሰኞ-አርብ በምሳ ሰዓት ይሆናል ለሁሉም ተወዳዳሪዎች መልካም እድል እላቹሃለሁ ዝግጅነታችሁ ቀጥሉበት ።👍❤️ Join👉 @meadinnamashaf
Показать все...
#ረመዳን_ለመዳን ለከ ዒባድ በተማሪዎች ለተማሪዎች የሚዘጋጀው ወርሃዊ የመድረክ ፕሮግራም ትናንትና ቁጥር ሁለት ረመዳን ለመዳን በሚል ርዕስ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል አልሃምዱሊላህ! በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞች የተካተቱበት ሲሆን በቁርኣን ተከፍቶ የተለያዩ ግጥሞች፣ታሪኮች፣መነባነብ፣ወግ፣ነሺዳ እና ድራማዎች ነበሩ ። ከሰዓት እጥረት ኣንዳንድ ፕሮግራሞችን ማቅረብ ባንችልም እንኳ የቀረቡት ፕሮግራሞች በጣም ደስ እንደሚሉ የተመለከተ ሁላ ይመሰክራል፣ ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ ደፋ ቀና ስትሉ የነበሩ ተማሪዎች እና የለከ ኢባድ አባላቶች በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።❤️ Join👉@meadinnamashaf
Показать все...
00:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
ramadan-kareem-may-ramadan-be-generous-to-you.mp40.49 KB
#Cordova_E-learning 🧐 ከቀን ወደ ቀን ከዚህ በፊት ብዙም የማይታዩ ባለብዙ ተሰጥኦ የሆኑ ተማሪዎችን እያየን ነው አልሃምዱሊላህ 🙏 ተማሪ አብዱልሀፊዝ የ12ክፍል ተማሪ ሲሆን የIntrance ተፈታኝ እንደመሆኑ ካለው አጭር ሰዓት ቆረሶ ባለኝ ተሰጥኦ ለትምህርት ቤቴ ምንም ሳላበረክት አልሄድም በማለት እፁብ ድንቅ ስራውን ዛሬ ለካውንስሎች አሳይተዋል ። Cordova E-learning የሚባል Website ሰርቷል፡ ዌብሳይቱ በውስጡ ብዙ ነገሮችን ስይዝ ከነዛ ውስጥ ማንኛውም ተማሪዎች ወደ ክፍሉን በመግባት (1-12) ደስ ያለውን ት/ት በመምረጥ የተለያዩ ቪዲዮችን፣መፅሀፎችን፣እና ጥያቄዎች በቀላሉ ያገኛል ፤ ስለትምህርት ቤቱ እንዲሁም የት/ቤቱን Calander በውስጡ ማግኘት ይችላል ። ዌብሳይቱ ሁለት አይነት ሲሆን አንዱ ማንኛውም ሰው መግባት የሚችል ሌላኛው ለተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው፣ ስሙን አና ኮዱን በማስገባት ወደ websitu ሊገባ ይችላል ። እስተያየት መስጫ ቦታ እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን በውስጡ የያዘ Website ነው ። ይህን ዌብሳይት ለመስራት ብዙ ሰዓት እና ጉልበት እንደወሰደ የስራው ጥራት ያስመሰክራል ፣አሁን ለወላጆች እና ለት/ቤቱ አስተዳደር የማስተላልፈው መልክት :-እባካችሁ እንደዚህ አይነት ተማሪዎችን ማበረታታት እና ከጎኑ በመቆም ማገዝ እውቅና እንዲሰጠው እና ዌብሳይቱ ወደ ኢንተርኔት እንዲለቀቅ እና ስራውን እንዲጀምር የማስደረግ ሀላፊነቱን እንዲትወጡ ነው። #በመጨረሻም ለመላው የኮርዶቫ አካዳሚ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🥳🥰😊 Join👉 @meadinnamashaf
Показать все...
#ንባብ... የተማሪዎቻችን የንባብ ልምድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለንባብ ያላቸው ፍቅር እያደገ ሄዷል፣ ከላይበራሪ ወይም ከሰው መወሳትን አልፎ ወደ መፅሀፍት ቤቶች እየጎረፉ ይገኛሉ ይህም ትልቅ ተስፋ ሰጥተውናል ፣አልሃምዱሊላህ ።🙏 ገና በንባብ ዘርፍ ላይ የበለጠ እንሰራለን ከግማሽ በላይ የኮርዶቫ ተማሪዎች መፃፍ ይዞ ሲዞሩ እስክናይ ድረስ... ኢንሻአላህ ❤️😊 °መፅሀፍት ቤት ከጎበኛችሁ ፎቶኣችሁን ብትልኩልን በጣም ደስ ይለናል °📍 Walia book store Join👉 @meadinnamashaf
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.