GOFERE
Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs. For Order Only : 📱 0900006363
Больше5 285
Подписчики
+124 часа
+767 дней
+13930 дней
Архив постов
00:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
የትናንቱ የብራንድ አምባሳደርነት ሹመት...
🔥 ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ 🔥
@goferesportswear
10.37 MB
❤ 2
በትናንትናው ዕለት አዲስ አበባ የገቡት የኪታራ የቡድን አባላት ግዙፉን የጎፈሬ ፋክተሪ ጎበኙ!
የፊታችን እሁድ ከመቻል ጋር የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓል የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉት የኪታራ አመራሮች፣ የአሠልጣኞች ቡድን አባላት እና ተጫዋቾች ማሊያቸው በምን አይነት መንገድ እንደሚመረት በዐይናቸው ፋክተሪ ተገኝተው ተመልክተዋል።
ከዩጋንዳ የመጣው የልዑካን ቡድንም በጎፈሬ ፋክተሪ ተደምሞ የምርቱን ሂደት በማድነቅ የጉብኝት ቆይታውን አጠናቋል።
@goferesportswear
👍 4😁 3❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ገላጋይ - Gelagay
በሀገረኛ ሥያሜ የሀገር በዓል የጥበብ ልብሶችን ፓተርን በመጠቀም በሀገር ሰው እጆች የተሰራው አንደኛው የዳኞች ትጥቅ ማሊያ በአምስት አይነት የቀለም አማራጮች ተዘጋጅቷል።
❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️
@goferesportswear
❤ 5
ጎፈሬ አዲሱን የብራንድ አምባሳደር አስተዋውቋል!
ግዙፉ ሀገር በቀል የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማን አዲሱ ብራንድ አምባሳደሩ አድርጎ መሾሙን ዛሬ አመሻሽ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች በተገኙበት ስነ-ስርዓት ይፋ አድርጓል።
ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ
@goferesportswear
👍 7
00:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
Bamlak Tessema is the newest face of Gofere!
Gofere has signed International referee Bamlak Tessema as brand ambassador with multi-faceted branding deal for the coming three years.
💪 Wining Is A Habit 💪
@goferesportswear
21.49 MB
❤ 5👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥 ጎፈሬ 🤝 ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ 🔥
ታላቁ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ ወዬሳን ብራንድ አምባሳደሩ አድርጎ ሾሟል።
❤️ ጎፈሬ የታላላቆች መገኛ ❤️
@goferesportswear
👍 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤩 እንግዶቻችን ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ! 🤩
የጎፈሬ ቤተሰብ የሆነው የዩጋንዳ ካፕ አሸናፊ እንዲሁም በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፈው ኪታራ እግርኳስ ክለብ የፊታችን ዕሁድ ከመቻል ጋር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ከሰዓት አዲስ አበባ ይገባል።
💥 መቻል 🤝 ጎፈሬ 🤝 ኪታራ 💥
@goferesportswear
👍 4❤ 1
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.