ከ ዘመናት በፊት
ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot
Больше10 963
Подписчики
+6724 часа
+2627 дней
+1 52930 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
እናንተ ቤት ለ ዐረፋ ሚሰራው ዋናው ምግብ ምንድነው?ቆጮ እና ማባያዎቹ ለአረፋ የታወቁ ናቸው ከነሱ ውጪ
ለምሳሌ ትግሬዎች ቤት ዶሮ ነው እናንተ ጋርስ
Eid Mubarak
እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።
በተለይ እህቶች አደራ
😁 9🤣 3💯 2
ስታዲየም ሰላት 2:15 ይጀመራል ተብሏል ቅርብ ያላቹ ፈጠን በሉ ራቅ ያላቹ የደረሳቹበት ቦታ አንጥፉ ከ13ሲል
👍 3
ወደ ዒድ ሲሄዱ ወንዶችን የሚፈትንና ሸሪዓው የማይፈቅደውን አለባበስ ባለመልበስ የጌታቸውን ትዕዛዝ በሚያከብሩ እህቶች ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን።
🥰 7👏 7
የታለ ተክቢራ ንቁ እንጂ Eid እኮ ነው 😍
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر ولي الله الحامد 🕋🕋🕋
❤ 11👍 1
አላህ የወሰደው በጥበቡ ፣
ያስቀረው በእዝነቱ ነውና...
ምኞታችሁ የዘገየባችሁ ሁሉ
የደበቀላችሁ ነገር የተሻለ ነው! አብሽሩ!🫀
🥰 7
ኢድ ሙባረክ .... Happy Eid
.
.
እህቶቻችንን ስጋ የመክተፍ ሀይሉን አላህ ይስጣቹ 😁
😢 26💔 4👍 3😁 2
ኢብነል ቀይዩም (رحمه الله ) ተጠየቁ
☆ አላህ በአንድ ሰው ላይ ፀጋን ሲውልለት ያች ፀጋ ፈተና ወይም በረከት መሆኑዋን በምን ያውቃል???
☞ያች ፀጋ ወደ አላህ ካቃረበችው
እሷ በረከት ናት!
☞ከአላህ ካራቀችው ደሞ ፈተና ናት!!!
Repost from N/a
😊السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 😊
🕋 عيد الأضحى مبارك 🕋 كل عام وانتم بألف خير 🦋
🦋تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🦋
🕋🐏🐑
🥰🕋Eid Mubarek🕋🥰I wish U Delicious ክትፎ😋😋Big ቆጮ🫣🙈Quality ዶሮ ወጥ🍗Amazing ጥብስ🍖Good አይብ😊 Nice ኩኪስ🧇🧀 ስንዴ Or flour ዲፎ🍞Black Coffee ☕️white ፈንዲሻ🍿🍔sweet ቃሪቦ🍷peaceful & Happy Holidays 2 U & Ur Families🌙 🕋EID MUBAREK🕋🌙
From Fuye Habibi😊😊
To All Muslims ☪️
😁 6