cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot

Больше
Рекламные посты
10 558
Подписчики
+8624 часа
+5657 дней
+1 40830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ግን ለምንይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀው?🤔 ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነው ፍቅር እንደያዘሽ አታስመስይ😏 ቀን ስለተኛሽ ነው 😂😂
Показать все...
😁 5
❤️‍🔥ፍቅረኛ አለክ/አለሽ❤️‍🔥
Показать все...
💍አው💍
💔አይ💔
Фото недоступноПоказать в Telegram
አግብታቹሀል?
Показать все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
Показать все...
❤️‍🔥መስከረም❤️‍🔥
🌄ጥቅምት🌄
🌠ህዳር🌠
🎇ታህሳስ🎇
🎆ጥር🎆
🌇የካቲት🌇
🏙መጋቢት🏙
🌌ሚያዚያ🌌
🌁ግንቦት🌁
💠ሰኔ💠
🔞ሀምሌ🔞
💔ነሀሴ💔
💘ጷግሜ💘
ፈገግታዬ የመጨረሻ ክፍል ነገ ይለቀቃል እስካሁን የነበራቹ ቆይታ እንዴት ነበር።የሳምስ መልስ ምን ይሆናል ብላቹ ታስባላቹ????
Показать все...
👍 9
ፈገግታዬ በmahi 19 የአይመን እናት እና አባት ሳሎን ቤት ቁጭ ብለዋል።ሁላችንም ሳሎን ቤት ቁጭ ብለናል እኔ አዱ ማሚ ባባ ሁሉም.. የአይመን እናት የመጡብህት ምክንያት ማስረዳት ጀመረች። <የመጣነው ልጃችን ለልጃቹ ልንድር ነው>አለች የ አይመን እናት <ማለት እንዴት>አለ ባባ <አዎ ልጃቹን ሳም በእርግጥ የኛም ልጅ ናት የትዳር ጥያቄ ይዘን መጥተን ነው>አለች። ልቤ በጣም ይመታ ጀመር።የሆነ እሳት ላይ በረዶ ሲጨመርበት ቅልጥ የማለት አለ አ አዎ እሱ ስሜት ይሰማኝ ጀመር።አይመን እንዴት እንደዚ ሊያደርግ ይችላል።ቆይ እኔን ሳይነግረኝ እትዴት እናቱና አባቱን ይልካል።ይሁን ምንም ይሁን አልኩ ለእራሴ። አይመን ልቡ ወደ እኔ ያዘነበለ መሰለኝ የደስታ ስሜት ተሰማኝ።የሰርጋችን ቀን በምናቤ ውልብ አለበኝ። ከሱም አልፌ ወደፊት አሰብኩ ከአይመን ጋር ያለኝን ወደፊት ደስትኛ ቤተሰብ ብዙ ልጆች ብዙ ደስታ ብዙ ሳቅ ብዙ ብዙ ነገር የሞላበት ቤተሰብ ታየኝ።በሀሳቤ መርከብ ዋኘው እርቄም ተጋዝኩ።ጉዞው ላይም እኔን አይመን  ብቻ ነው የነበርንበት... ከሀሳቤ ማእበል የአይመን እናት ድምፅ መለሰኝ <ሳም ሳም> ብላ ጠራችኝ <አቤት>አልኳት <የት ሄድሽ ልጄ ስለ አንቺ እኮ ነው የምናወራው> <አረ የትም አልሄድኩም>እዚው ነኝ አልኳት ፈገግ ብዬ <እሺ ሁላቹም በደንብ አድምጡኝ አለ>የአይመን አባት ባባ< እሺ ቀጥል አለው> <እኛ እዚ የመጣነው ለኸይር ነገር ነው ሀላልን ፍለጋ የልጃችንንም የወደፊት ሂይወት ከሚወደው እንስት ጋር አጣምረን ለማስመር ነው።ልጁ ስሙ ሀሩን ይባላል።ኢማን ያለው ምስጉን የሆነ ልጅ ነው።በሀብትም ደረጃ ቢሆን የራሱን የሆነ ሆቴል አለው።የቅርብ ወዳጄ ልጅ ነው።ከልጄ ነጥዬ አላየውም> ባባ<ሀሩን ማለት የጋሽ ኸዲርን ልጅ ነው>አለው <አዎን>አሉ የአይመን አባት የአይመን እናትም ቀበል አድርገው<ሀሩኔን በደንብ ታውቀዋለህ እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነው።ሳምን የሚየውቃት የናንተ ሰርግ ጊዜ ነው።የዛን ግዜ እንዳያት ነው የወደዳት እስካሁን ሲፈራ ሲቸር ቆይቶ በቅርቡ ነው ለጋሽ ኸድር አባቱ የተናገሩው።ነገሩም እኛ ጋር የደረሰው ከአንተ ጋር የለንን ቅርበት በደንብ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው ሀሩኔ እራሱ ነው መጥቶ ያዋራኝ እኔም በደስታ ስበር መጣው።ሀሩኔን የሳደግኩት ልጄ ነው ከአይመን ለይቼ አላየም እኛ በቤተሰብ ደረጃ እናውራበት እና ከተስማማን ደሞም እንስማማለን ኢንሻአላህ በቅርቡ ሽማግሌ ለመላክ ወስኗል > <ማን ነው ልጁ እኔ ምንም አላውቀወም >አለች ማማ <ልጁ እሱም የተከበረ.. የተከበረ ቤተሰብ ልጅ ነው።የዋህ አመለ ሸጋ ነው።ሳምን በጣም ነው የሚወዳት እስካሁን ፍቅሩን አፍኖ ቆይቶ ሁለት አመት ሙሉ ብቻውን ሲሰቃይ ቆይታል እመኑኝ ሳምን ያስደስታታት።ሳም ለእኔም ልጄ ናት > ማሚ ፈጠን ብላ<ከሳም ጋር ተነጋግረን እናሳውቃቹኋለን አለች> የአይመን አባትም<አዎን እሱማ ግድ ነው አላህ ብሎት ቢጋቡ ደስስ ይለኛል ሀሩኔን ከልጄ አልሙ ለይቼው አላየውም እጅግ ትሁት ልጅ ነው الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡ ብሎናል አላህ ሱረቱል ኑር ላይ..ሀሩን እኔ እስከማቀው ድረስ ጥሩ ልጅ ነው።ሳምም ጥሩ ልጅ ናት ስለዚህ ሁለቱ እርስ በእርስ የተገቡ ናቸው።ሳምን በጣም ነው የሚወዳት ፍቅሩን አይኑ ውስጥ አይቼ ነው ስበር የመጣሁት አስቡበት እና ውሳኔያቹን በቅርብ አሳውቁን> ባባ እና ማማም እሺታቸውን ገለፁ ዉሳኔያቸውን ከእኔ ጋር ተማክረው በቅርብ እንደሚያሳውቋቸው ገልፀው ተለያዩ።አዱ ምንም ቃል ትንፍሽ አላለም። እኔ በቃ የለውም ስሜቴን ለመግለፅ ቃላት ፈለኩ አወጣው አወረድኩ ግን አጣዉለት።ከአይመን ጋር ለቅፅበት የሰብኩት ህይወት ትዝ ብሎኝ ኩምሽሽ አልኩ።ልቤን ለእሱ የከፈትኩበትን ቀን እረገምኩ።ከትዳር በፊት ማፍቀሬ አሳፈረኝ።ይህን ያህል እርምጃ ከትዳር በፊት ወደ አይመን መጠጋቴ ለልቤ ስብራት ምክንያት ሆነ።እኔ የምመክራቸ ለማንም ቢሆን ከትዳር በፊት ልባቹን አትክፈቱ ለማንም። ምን ጊዜም ልባቹ ቁልፍ ይሁን ልባቹ የሚከፈተው ኒካህ በተባለችው ቁልፍ ብቻ እና ብቻ ይሁን... ፍቅር በሽታ ነው መድሀኒቱ ትዳር ነው ይላሉ.. የእኔ በሽታ መቼም መድሀኒት የለውም ሁሉም በሽታዎች መድሀኒት እንደሌላቸው ሁሉ አብዛኛው ከትዳር በፊት የሉ ፍቅሮች መድሀኒት ሳይገኝላቸው የእድሜ ልክ ጠባሳ ሆነው ይዘልቃሉ... የእነ አይመን አባት እና እናት ይህንን ጉዳይ ይዘው በመጡ በሳምንቱ እነ ማሚ ስለ ሀሩን ጉዳይ ሊያማክሩኝ መጡ የነገሩ አዝማምያው እሱን እንዳገባ ይፈልጋሉ ነው። መግቢያ መውጫውን አጥንተናል ጥሩ ልጅ ነው ምናምን ብዙ አሉኝ ብዙ እኔ ግን ከአይመን ውጭ የማግባት ምንም ፍላጎት የለኝም ስለዚህ ለማውራት ጎሮሮዬን ጠራረጌ እንደዚ አልኳቸው ይቀጥላል... https://t.me/kezemenatbefitt
Показать все...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/kezemenatbefitt

For any comment @Kezemenatbefit_bot

👍 2😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
❣️MUSLIMS1❣️

You’ve been invited to add the folder “❣️MUSLIMS1❣️”, which includes 81 chats.

😍ብርቱ ልቦች😍
❤ቅን ልቦች❤
❣️Hisnul Muslim❣️
✨ዶ/ር ዛኪል ናይክ✨
💙Hilal Tube💙
🌹Islamic Tube🌹
🧡Ahlel Muslim🧡
🥰Ethio Muslims🥰
💖Alife media💖
❣️Islamic meme❣️
🔰JOIN🔰
pls🥺
Показать все...
😁 4