Amhara Emergency Fund public Informational Channel 💚💛❤
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
We welcome the concern of @SecBlinken over the situation in Amhara and Oromia regions (where #WarOnAmhara and #AmharaGenocide are taking place respectively). However, we are deeply concerned about the ongoing and systematic campaign of violence against Amhara civilians,…
5600
በአገር ቤት የፋኖን ትግል የሚመሩ መሪዎች በውጭ አገር የሚደረገው ድጋፍ ወጥ በሆነ መስመር እንዲሰራ ዓለም አቀፍ የፋኖ ድጋፍ ኮሚቴ መስርተዋል:: በዚህ ልዩ ዝግጅት የኮሚቴው ተወካዯች ጉዳዩን በዝርዝር ይነግሩናል
3400
3300
3700
“ፋኖ ሥልጡን ጦረኝነቱንና አሸናፊነቱን ለዓለም አሳይቷል፣ ግን በአርበኝነቱ ዘላቂ የፖለቲካ ቅርጽና አቅጣጫ መያዝ ይቀረዋል። ትግሉ ይህን ወሳኝ ስልታዊ ሽግግር ማድረግ ያስፈልገዋል። አለያ የተለመደው የባህርዳሩ ጉልቻ ባንዳዎች ሹምሽር ይቀጥላል።” ዶ/ር ተስፋየ ደምመላሽ በዚህ የማገር ሰሞነኛ ዝግጅት ዶ/ር ተስፋየ ደምመላሽ ከላይ የሰፈረውን እምቅ ሀሳባቸውን ይተነትኑልናል
3800