cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ መንግስቱ ጥላሁን

ቢራቢሮ music

Больше
Рекламные посты
4 098
Подписчики
-1324 часа
-897 дней
-24730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እድሜ ልካችሁን ችግር እየተከተላቹሁ ያላቹሁ ከመኖር መስመር ያወጣቹሁ ደስታ የራቃቹሁ ውድቀት መገለጫቹሁ የሆነ በሰቀቀን የተሞላቹሁ ትንሳዔያቹሁ ቅርብ ነው  እኛ የምንሰጠው አገልግሎት ፈፅሞ ከዕምነት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ እና በተፈጥሮዋዊ ዕፀዋት ብቻ ነው አገልግሎት የምንሰጠው ሁሌም እንደምለው አእምሯዋችሁን አትገድቡት ነፃ አርጉት ሁሉን እንዲመረምር ፍቀዱሉት መጥፎውን ይተዋል ጥሩውን ይይዛል ካለበለዚያ ተመሳሳይ ኑሮ ኑረን በ 70 አመታችን ወደ መቃብር መውረድ ነው ዕጣ ፋንታችን ። የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 🙏 0922530514          (መርጌታ የባህል ህክምና )
Показать все...
መርጌታ  የባህል መዳህኒት     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 09 22530514
Показать все...
# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት # የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ወንድ ማስጠላት # ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) # ተስፋ መቁረጥ # ማስለቀስ # ፀባይ መቀያየር # ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው # ባል እየመጣ መመለስ # ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ # ሕልመ ሌሊት # እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) # ሱሰኛ መሆን # የእድል መዘጋጋት # ማስወረድ (አቦርሽን ) # መጨናነቅ # ሂጅ ሂጅ ማለት # ቤተሰብ ማስጠላት # ስራ ማስጠላት # ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም # ተኝቶ መቃዥት # ፍርሐት # ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? #ዓይነጥላን #በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን ) በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ           0922530514
Показать все...
👍 1
መርጌታ የባህል መድሀኒት አዋቂ መስተፋቅር እና ሌሎች ህክምና አገልግሎት =>0922530514 በአካል መምጣት ለማትችሉ ባሉበት ቦታ የምናደርስ መሆኑን እናሳዉቃለን።0922530514 መርጌታ ይሄይስ ፅጌ 👍👍👍👍መስተፋቅር! 👍👍👍👍 ( በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል)   👉👉መስተፋቅር ማሰራት የፈለገም ይሰራለታል " … ከሁለቱ የአስማት ዓይነቶች በነጭ አስማት ይመደባል። መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው። የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- 1. ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2. ሃብት ለመውረስ የሚደረግ 3. ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ እና 4. ታዋቂ ሰዎች የሚጠቀሙት ነው። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን በአጭሩ እንየውና ሌሎቹን ከናንተ በሚመጣ "አስተያየት " ብዛት የሚያስፈልገውን በሚቀጥለው ግዜ እናያለን። 1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡- የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል። ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል። በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም ችግር አይደርስበቸውም። መስተፋቅር የሚሰራውም 1  በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ # በወዝ # በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል ፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም ወደ……………… …ጉዳቶች፡- በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም። ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም። ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ። በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም። እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ  የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።   #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ #ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን    👇👇👇👇 0922530514
Показать все...
🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓🦚🍃 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲   0922530514 ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇 ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን 0922530514
Показать все...
ጥበብ ሂይወት ናት መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ መድኅኒትነዉ የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- ፩ ለጋብቻ ትዳር ለተሰናከለ ባቸው ፪  ለወሲባዊ ስሜትና  የሚደረግ ለጊዚያዊ ስሜቶች ፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ  ፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ በኒዴት በመነሳሳት ፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት ነው። ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች  ለማግኘት  የከበዳቸውን ነገር  በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ #ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል ለዛሬው በዚሁ ይብቃን ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ መስተፋቅር  የሚሰራውም 1 በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም #በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል ፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም ለበለጠ መረጃ ደውሉ በስራ ሰዓት 📞0922530514
Показать все...
Фото недоступно
➪#ሸር_ስለሚያረጉልን_እናመሰግናለን🙏🙏🙏  0922530514        ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ        ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር        ⏩#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ??#አንበብው ካልጨረሱ አይጀምሩት          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶመቃዥት 🔀#ፍርሐት ??#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማ ለጥያቄዎ በ0922530514  ይደውሉ
Показать все...
Фото недоступно
#የጠቢቡ ሰለሞን የሃይሉ ምንጭ የነበረው እና ታላላቆቹ የቀደሙት የኢትዮጵያ ነገስታት እንዲሁም አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት ይጠቀሙበት የነበረው ቀለበት ምስጢር ምን እንደሆነ ለመረዳት ተችሉዋል፡፡ ታዲያ እነዚህ አባቶች እና መርበብተ ሰለሞን የተሰኘው ጥንታዊ የብራና መፅሀፍ በተገኙት ማስረጃዎች አንድ እውነት ላይ ተደርስዋል። የዚህ ቀለበት ምስጢር በቀለበቱ ላይ የሚገኙት ሶስት ጠልሰሞች እና ሁለቱ ምስጢራዊ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ስሞች ናቸው። ለበርካታ ዘመናት ከታቦተ ጽዮን እና የብራና መፅሀፍቶቻችን ባሻገር በሀገራችን የሚገኘውን ኦርጅናል የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ለማግኘትና ለመውሰድ የምስጢር ማህበረሰቡ ጭፍሮች የሆኑት ናይት ቴምፕላርስ ብዙ ቢደክሙም ብዙ ሴራዎችን ቢሰሩም አልተሳካላቸውም። ቢሆንም ግን አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አሁን አሁን ይህንኑ ቀለበት አምሳያ ለማሰራት ወደሃገራችን በርካታ የምስጢር ማህበረሰቡ እርዝራዦች እየገቡ ይገኛሉ። ለስጋቸው ያደሩ ክፉና ከሀዲ አንዳንድ ግለሰቦችም የቀደሙ አባቶቻችንን ምስጢራዊ ጥበብ የሆነውን ይህን ቀለበት እየሰሩ ለነጮቹ ( ለምስጢር ማህበረሰቡ እና የጺዮን ፕሮቶኮል ተላላኪዎች) አሳልፈው እየሰጡ የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን። መች ይሆን ይህ ብዝበዛ የሚቆመው? ???? የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 0922530514
Показать все...
መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ🌿🌿 የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን። ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ። ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም  ዕጽ ነው። ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት  የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል። የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦ 🌿ለራእይ 🌿ለመፍትሔ-ሥራይ 🌿ለህዝብ ፍቅር 🌿ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል! 🌿ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል። 1ኛ, ለራእይ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን ኦ መቅጀሐቡር  ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ  ድማክል ድማክል ድማክል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ድልካም ድልካም ድልካም ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም) ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ  በንጽሕና መተኛት። ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል። በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል። ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም። 2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤ የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል። 3ኛ, ለህዝብ ፍቅር የዝግባ ሙጫ ቅብዓ ሜሮን የ ጥርኝ  ሽቶ ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ። 4ኛ, ለስኳር በሽታ የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ የቁልቋል ቀንበጥ የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ የዕንጭብር ሥር ከርቤ ዕጣን የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው። ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው። 5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ የዝግባ ሙጫ የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር የዋርካ ተቀጽላ የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም። እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና ! ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን። ለበለጠ መረጃ 0922530514 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
Показать все...
🌿🌿 መርጌታ  🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። ☎️ 0922530514
Показать все...