cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

Больше
Эфиопия507Язык не указанМедицина388
Рекламные посты
41 104
Подписчики
-1224 часа
-437 дней
-2030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
Facebook Page: www.facebook.com/tenamereja Group: @medical_ethiopia Channel: @tenamereja Contact: @tenaye24
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
1
የዝውውር ውጤት
Показать все...
በሀገር አቀፍ ደረጃ በመድኃኒት ቤቶችና መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ ሊተገበር ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ የመድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ በቅርቡ ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ገለጸ። አስገዳጅ ደረጃው መድኃኒት ቤትም ሆነ መድኃኒት መደብር ምን ዓይነት ባለሙያዎች ሊኖሯቸው ይገባል፣ ምን ዓይነት መድኃኒት ይይዛሉ፣ የመድኃኒት ቤቱ ወይም መደብሩ ስፋት የሚለውንና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ያካተተ መሆኑንም የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ ለኢዜአ ገልፀዋል። ክልሎች ለመድኃኒት ቤትና መድኃኒት መደብር ፈቃድ የሚሰጡበት መስፈርት የተለያየ መሆኑን ያነሱት ዳይሬክተሯ፤ ወጥነት ያለው ለማድረግ ደረጃው መዘጋጀቱን ተናግረዋል። ደረጃው መውጣቱን ተከትሎ አሠራሩ እስኪተገበር ድረስ ለአዲስ መድኃኒት ቤትና መድኃኒት መደብር ፈቃድ እንዳይሰጥ መደረጉንም አንስተዋል። በዚህም በሁሉም ተቆጣጣሪ አካላት ሊተገበር የሚችል ሀገራዊ መስፈርት ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ደረጃው መውጣቱንና በደረጃው የተቀመጡ መስፈርቶች ላይ መመሪያ ተዘጋጅቶ ለክልል ተቆጣጣሪ አካላት ሥልጠና መሰጠቱን እና ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁም ተነግሯል። Via Tikvah-Magazine
Показать все...
👍 1
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
Call #AACAHB @tenamereja
Показать все...
JOB VACANCY Organization: J stripes Clinic Position: 1: GP with minimum 1 year experience 2. Diploma or Bsc Nurse with 1 year minimum experience You are expected to attach your previous works. - Location: Hadero Kenbata Zone Salary: Negotiable Deadline for Application: May 18th, 2024 How to apply: Submit your CV and Related Documents Via Telegram 0939453800
Показать все...
JOB VACANCY Organization: Apex Indian Surgical & Internal Medicine Center & Dental Clinic Position: Graphics Designer & Video Editor Experience: 6 months and above in any Institution as a Graphics Designer & Video Editor, should be familiar with Adobe Photoshop & Video Editing Applications. You are expected to attach your previous works. - Good English Communication Skills - Good Computer Skills Salary: Negotiable Deadline for Application: May 18th, 2024 How to apply: Submit your CV and Related Documents to HR in person or Email at [email protected] OR Via Telegram 0935101018 Address: Addis Ababa, Summit, in front of Federal High Court
Показать все...
1. Mindray Semi automatic Chemistry 2. Single flow Oxygen Concentrator 3.➖ Digital centrifuge 8 hole 4. ➖Shaker 5.➖CBC 6. ➖Chemistry 7.➖ Ultrasound 8. ➖Ultrasound trolley 9. ➖Instruments trolley 10.➖ Delivery set 11.➖ Enema set 12.➖ Minor set 13.➖ Dressing set 14. ➖Examination bed 15. ➖Patients bed 16. ➖Examination light 17.➖ Pulse oximeter 18.➖ Autoclave 19.➖Ht and wt scale 20.➖ Digital BP 21. ➖Thermometers 22. ➖Hormone analyzer 23.➖stethoscope 24.➖ Diagnostic set 25.➖ Bed screen 26.➖Infant warmer 27. ➖Infant Photherapy 28.➖ Infant Incubator 29.➖ Delivery bed 30.➖Autoclave heater 31.➖ Cautery plate 32.➖ Bipolar cable with forceps 33.➖Lamp 24,150watt & 12,100watt 34. ➖Nebulizer 35.➖ manual Centrifuge 36.➖Double flow oxygen concentrator 37.➖ Electrical Centrifuge 38.➖ Mobile OR Light 39.➖Welchair 0973019295
Показать все...
👍 1
ከዓመታት በፊት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ የሆነ ዶኩመንት ለማዘጋጀት ከተለያዩ ካምፓሶች የተውጣጣን የሥራ ኃላፊዎች በአቃቂ ካምፓስ (አሁን ለቀድሞ ባለቤቱ ለኢት. ብሔራዊ ባንክ የተመለሰ) ተገናኝተን ነበር። በወቅቱ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የነበሩት ታዋቂ የአእምሮ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ተማሪ የነበሩ (ስላላስፈቀድኩ ስማቸውን አልጠቅስም) በአጋጣሚ ስለ መምህራቸው ብዙ ነገር አጫወቱኝ። አንድ የማልረሳው ፕ/ር አሥራት በአንዱ ቀን ከፍተኛ ትኩረት የሚፈልገውን የቀዶ ሕክምና ትምህርት (ትምህርቱ ቀዶ ሕክምና በሕመምተኛ ላይ እየተከናወነ ነው የሚሰጠው) ክላስ ተደራርቦባቸው በከፍተኛ መጠን እግራቸው ተንቀጥቅጦ ሊወድቁ ሲሉ እያጫወተኝ ያለው ፕሮፌሰር እና ሌሎች ተማሪዎች አፈፍ አድርገው ያዟቸው። ''ያን ቀን ምን ያህል ቢያስተምሩ ነው?'' አልኩት። ''ለተከታታይ 18 ሰዓት'' አላለኝም??? ለፕ/ር አሥራት እና ለአጋር የሕክምና መምሕራን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን። ምሥጋና በጣም ያንሳል! ልክ የዛሬ 25 ዓመት በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ያለፈው ፕ/ር አሥራት እጅግ የተከበሩ እና የተወደሱ (most distinguished) የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት፣ የሕክምና ፕሮፌሰር፣ የአፄ ኃ/ሥላሴ የግል ሐኪም፣ ፖለቲከኛ እና በሁለት መንግሥታት የግፍ እስር የደረሰባቸው ኋላም ለሞት ተላልፈው የተሰጡ ምርጥ ዜጋችን ነበሩ። ፕ/ር አሥራት ወ/የስ በሕክምናው በኩል ላደረጉት ወደር-የለሽ አበርክቶ፤ የኢትዮጵያ አንድነት ተጠብቆ እንዲቆይ ላደረጉት ተጋድሎ እንዲሁም የመጣ የሔደው አጀንዳውን ለማስፈጸም እንደ ጆከር ለሚመዘው አሳዛኙ የአማራ ሕዝብ ለከፈሉት የበዛ መስዋዕትነት በእኔ በ ordinary ዜጋዋ ልብ ውስጥ ዘላለም ተከብረው ይኖራሉ። Hawlet Ahmed (Ph.D.)
Показать все...
👍 10🤔 1🙏 1