ሳቅ ሜዳ Saq Meda
ይህ የሳቅ ሜዳ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀን በሐረር ቢራ አጋፋሪነት የሚቀርብ የሳቅ መንደራችን ነው። Please do not share to anyone under the age of 21 and enjoy Harar responsibly. Please note that posts will be deleted if they promote inappropriate or excessive consumption.
Больше51 614
Подписчики
-5424 часа
-3027 дней
-1 72030 дней
Архив постов
Показать все...
😁 1
00:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
አሁን ደግሞ የሳቁ ሜዳ በውቢቷ አዳማ ሮቢ ሆቴል
ግንቦት 17 ከአስር ሰአት ጀምሮ
በድንቅ ተሰጥኦዎች በአስቂኝ ኮሜዲ ድንቅ የሆነ ጊዜን ያሳልፉ
IMG_5840.MP47.92 MB
👍 3❤ 1
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
Shega_events 3 ቀን ቀረው!!!
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጥኦ ውድድር በሐዋሳ
ይምጡ ይወዳደሩ፣ይሳቁ፣ይሸለሙ!
🗓️ግንቦት 10
📍ሰቨን ላውንጅ
⏰ከ ምሽቱ 11ሰዓት ጀምሮ
ተሰጥኦ ያሸልማል
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጥኦ ውድድር
IMG_5815.MP44.23 MB
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዳማ ከሆኑ አሁን ይመዝገቡ! ያሸንፉ
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር ወደ አዳማ ግንቦት 17 በሮቤ ሆቴል ከ10 ሰዓት ጀምሮ፟ ይካሄዳል።
ከናንተ የአዳማ ልጆች ሚጠበቀዉ መመዝገብ እና ተወዳድሮ ማሸነፍ ብቻ ነዉ!
👍 2
ይመዝገቡ
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
ተሰጥዖ ያለው ...? ጉዞ ወደ ሳቅ ሜዳ ፥ ዕድል ማባከን የለም ፥ ተሰጥዖዎን ያሳዩ ይምጡ ይወዳደሩ ፥ ይሸለሙ ። በተሰጥዖ ቀልድ የለም !
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር ወደ አዳማ ግንቦት 17 በአዲስ ላውንጅ ከ10 ሰዓት ጀምሮ፟ ይካሄዳል።
በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ
#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ
#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።
ተሰጥኦ ያሸልማል!
IMG_5666.MP47.01 MB
01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሐረር ፍቅር ሲሰጥህ እንዲህ ነው!
ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ ያለበት የሐረር ፍቅር ነው!
የኔ ፍቅር ሐረር ነው::
IMG_5423.MP412.03 MB
👍 10❤ 4
00:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
caption- የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል
በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ።
በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ
#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ
#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
ለመመዝገብ
ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ
አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ
ተሰጥኦ ያሸልማል!
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
IMG_5394.MP49.36 MB
👍 9😢 1
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል
በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ።
በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ
#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ
#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
ለመመዝገብ
ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ
አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ
ተሰጥኦ ያሸልማል!
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
IMG_5342.MP44.66 MB
👍 3❤ 2
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
ቅዳሜ ጥር 25 በሳቅ ሜዳ ሳቅ ሜዳ የሚዘጋጀዉ ፈንዲሻ ኮሜዲ ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss rooftop ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ
IMG_3852.MOV3.67 MB
👍 5🔥 5👏 2❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ቅዳሜ ጥር 25 ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
👍 1
ይመዝገቡ
Фото недоступноПоказать в Telegram
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
❤ 3👍 2
ይመዝገቡ
Фото недоступноПоказать в Telegram
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
ይመዝገቡ
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለፍቅረኛዎ ወይም ለሚወዱት ልከው ጨዋታ የሚጀምሩበት ምርጥ ቃላቶችን ከ www.2016.et !
👍 13❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ህዳር 15 ቅዳሜ ሐረር ቢራ ስፖንሰር በምያረገው
የሜም ትርኢት፣ ጌሞች፣ ኮሜዲያኖች እና የሙዚቃ ምሽት በthe social addis ተጋብዘዋል!
ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ሐረር ቢራ በነፃ የመግቢያ ቲኬት ሰጥቶ ያንቀባሮታል
🔥 4👍 2
ለነፃ ትኬት አሁን ይመዝገቡ
00:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
የካርተርን በርሜል አባባል በትክክል Comment ላይ ለፃፈ 5 የበርሜል ፌስት መግቢያ ትኬት እንሸልማለን
IMG_2479.MOV2.47 MB
👍 4😁 2👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በርሜልን በነፃ
@saqmeda follow እና share, 3 ጓደኞቻችሁን comment ላይ mention በማድረግ እንዲሁም @saqmeda story ማድረግ ነፃ ቲኬት ያግኙ
https://instagram.com/saqmeda?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ%3D%3D&utm_source=qr
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደተለመደው በአስቂኝ አና አዝናኝ ጥያቄዎች ተመልሰን መተናል። በ48 ሰአት ውስጥ የመጀመሪያ አና የመጨረሻ መላሾች የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ!
እየተዝናኑ ይሸለሙ
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደተለመደው በአስቂኝ አና አዝናኝ ጥያቄዎች ተመልሰን መተናል። በ48 ሰአት ውስጥ የመጀመሪያ አና የመጨረሻ መላሾች የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ!
እየተዝናኑ ይሸለሙ
00:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
በቻፓ ስትከፍል ሐረር ደግሞ ቃላት ይመርቅልሀል
IMG_2095.MP43.77 MB
😁 5👏 2👍 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
ቃላት ስላጠረህ ለምን ትዕዛዝህ ይጉደል
ሀረር እያለ!
IMG_2061.MP45.59 MB
😁 5