cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

LOGIC ENTERTAINMENT

ALL_IN_ONE * Meme * Celebs Pic * Box Office * Breaking News * Funny Videos etc. @yournumber1chooice For All Question @Logiccbot LOGIC Official Telegram Channel

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
325
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

I borrowed ur T-shirt until I iron mine 😉 #Ethiographics
Показать все...
👍
❤️ 8
ነገረኛ ገዢ የሞባይል ካርድ ገዝቶ በፔስታል አርግልኝ ይላል😃😀😃
Показать все...
አንዱ ገበሬ የዘራቸዉን አትክልትና ፍራፍሬ ሲደርሱ ሁሌ እዛዉ ማሳዉ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ይበላል . . በዚህ ድርጊቱ የተገረመዉ ጎረቤቱ ለምን እንዲ እንደሚያረግ ልጠይቀዉ ይልና ይጠይቀዋል . . ጎረቤት : ቁጭ ብለህ ከምትበላቸዉ ለምን አትሸጣቸዉም? . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ በምታገኘዉ ብር እርሻህን ታስፋፋበታለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ የተሻለ ገንዘብ ታገኝበታለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛ ወደ ኢንዱስትሪ ትሸጋግራለህ . . ገበሬዉ : ከዛስ? . . ጎረቤት : ከዛማ ቁጭ ብለህ ትበላለህ . . . . . ገበሬዉ : አሁንስ ምን እያረኩ ነዉ 😂😂😅😅😅😂😅😅
Показать все...
ካሁን በዋላ መቃም ምናምን አልፈልግም ስለው... ፡ እስቲ እቺን ጫት ያዝ አርግና እየቃምክ አስብበት ይለኛል 😂😂🤦🏾‍♂
Показать все...
በአጠገቡ አንቡላንስ🚑 እየጮኸ ሲያልፍ "እዩት ይሄን አሽቃባጭ ሰው ሊያድን እኮ ነው" ያለው የሬሳ ሳጥን ሻጭ ትዝ አለኝ
Показать все...
Behind the bedsheets #Ethiographics
Показать все...
👍
❤️ 5
Tik Tok
Показать все...
1.99 MB
👍 2
😂 2
Tik Tok
Показать все...
8.23 KB
👍
❤️ 2
Tik Tok
Показать все...
6.83 KB
👍 2
❤️