cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ahati foods and catering service🧑‍🍳👨‍🍳👩‍🍳

Больше
Рекламные посты
29 610
Подписчики
-2924 часа
-3127 дней
-1 54330 дней
Архив постов
የበሬ ግማሽ #አገልግል   35 ሰው የሚመግብ። 👉ቀይ ወጥ 👉አልጫ ወጥ 👉ጥብስ 👉እንቁላል 6500
Показать все...
2
ሙሽሮች ጋብቻችሁን የአብረሐም እና የሳራ ያርግላችሁ አምናችሁን በዚህ በተለየ ቀናችሁ ፕሮግራማችሁን እንዲህ ባማረ መልኩ እንድንሰራላችሁ ስለመረጣችሁን እጅግ አድርገን እናመሠግናለን🙏🙏 በEast west አዳራሽ ለ 800 ታዳሚዎች የተዘጋጀ የሰርግ ፕሮግራም ከ ቁርጥ ክትፎን ጨምሮ  30 አይነት ከሙሉ መስተንግዶ ጋር ። ለማዘዝ በ 0943024546/0975897575 #everyone
Показать все...
አንድ ሙሉ የዶሮ #አገልግል ወይም ወጥ እና እንጀራ ለየብቻ 👉አንድ ሙሉ የዶሮ ወጥ 👉12 እንቁላል 👉10 እንጀራ 4000ብር ነፃ ማድረሻ
Показать все...
በልዩ ትእዛዝ ለ @Tesfa Addis Parents Childhood Cancer Organization የተዘጋጀ 👇👇👇ይዘዙን ያሉበት ቦታ ይመጣል👇👇 👉ለነዳያን ለማብላት 👉የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት 👉የህግ ታራሚዎችን ለመጠየቅ አስበዋል ምን ይዤ ብለው እንዳያስቡ እንደ ምርጫዎ እንደ ፍላጎትዎ አሳምረን ሰርተን ያሉበት ድረስ ልክ በሰአቱ እናመጣለን 🤌🏼🤌🏼ከ5አገልግል በላይ ሲያዙ 1 በነፃ 💓💓በተጨማሪም ለነዳያን ለማብላት የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት ካሰቡ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አለን💓 👉እንደ ምርጫዎ ከ20-60 ሰው የሚመግቡ አገልግሎች እንዲሁም ሙሉ የድግስ ስራዎችን እንሰራለን በ 0943024546 /0975897575 ይደውሉል ማድረሻ ነፃ በቴሌግራም ቤተሰብ እንሁን https://t.me/ahatifoods943024546
Показать все...
2