cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እውነተኛ ክርስቲያን️

"እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለበደላችንም ደቀቀ የድኅነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን።" for any question https://t.me/amani7775 anagrugn

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
401
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
. ትዝ ይለኛል - || - መዝሙረ ዳዊት sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ ✟መልካም ፋሲካ✟ △Join Us△
Показать все...
ሳሚ ተ\ሚካኤል-New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показать все...
ሳሚ ተ\ሚካኤል-New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показать все...
"Lakegn" (ላከኝ) Amharic Song Sisay Azusa,Singer Henock 2022
Показать все...
እግዚአብሔር መጀመሪያው ሲጀምር ያልጀመረ መጀመሪያው መጀመሪያ ሳይኖረው በፊት መጀመሪያው ውስጥ ያለ እና መጨረሻው የማይጨርሰው መጨረሻ የሌለው የመጨረሻው መጨረሻ ነው። እርሱ ዘላለማዊ ነው። አሜን🙏 አማኒ✍ @truthchristiyanity @truthchristiyanity
Показать все...
መዝሙር ዘማሪ ምህረት ኢተፋ ጊዜው እጅግ ከባድና አሰቃቂ ጊዜ ነበር ኦሆ ከሰውነቱ የሚወጣው ላብ እና ደም ነጠብጣብ ነበር ኦሆ የጐልጐታው ታሪክማ ስንቱ ይወራ ስንቱ ይነግር ኦሆ ልረሳው ልዘነጋው እኔ አልችልም ይህንን ነገር እስቲ ላክብርህ እስቲ ላንግስ ወድሃልሁ ጌታ ያለልክ (፪x) የረሃቡ የጥማቱ የመብረዱ የመንቀጥቀጡ አቤት ጭንቅት አቤት ስቃይ ይህ ሁሉ እኮ ለእኔ ነዉ እነሆ ክብር እነሆ አምልኮ እነሆ ስግደት ይገባሃል እኮ (፪x) ይገርማል ሥራህ ይገርማል ችሎታህ ይገርማል ፍቅርህ ይገርማል ማዳንህ ኦሆ ይገርማል ፍቅርህ (፪x) ያንን የሚያህል ትልቅ መስቀል ተሸክሞ ተራራውን ወጥቶ ተጨነቀ ተሰቃየ እንዲህ እንዲያ ተገባው እስቲ ላክብርህ እስቲ ልንበርከክ ወድሃልሁ ጌታ ያለልክ (፪x) ይገርማል ሥራህ ይገርማል ችሎታህ ይገርማል ፍቅርህ ይገርማል ማዳንህ ኦሆ ይገርማል ፍቅርህ (፫x) @truthchristiyanity @truthchristiyanity
Показать все...
" እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:14-15)
Показать все...
" ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።" (የሐዋርያት ሥራ 1:8) @truthchristiyanity
Показать все...
ሁሉም ክርስቲያን ሰባኪ ለመሆን አልተጠራም ግን ሁሉም ክርስቲያን ምስክር እንዲሆን ተጠርቷል። ምስክርም እንድንሆን መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል። በኛ ላይ ያለው የመንፈስ ቅዱስ ትልቁ ስራ እኛን ለምስክርነት ማዘጋጀት ነው ስለዚህ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለን አለመመስከር አንችልም። ክርስቲያን ሆነን የማንመሰክር ከሆነ መንፈስ ቅዱስን አልተቀበልንም ማለት ነው። ኢየሱስ ያድናል ♦️@truthchristiyanity ♦️ ♦️@truthchristiyanity ♦️ 🔺🔺🔺JOIN US🔺🔺🔺
Показать все...
🙏ከመዝሙር ስንኞች🙏 አልገፋ ብሉ ትላንት ያስቸገረኝ ከፊቴ እየቆመ አላሳልፍ ያለኝ ታሪክን በታሪክ በሚሽረው ጌታ ሁሉ ተለወጠ በቃ ሲል አበቃ አያሳፍር ለተደገፉበት ይታመናል ተስፋ ላረጉበት መልካም አምላክ ሁሌም ባለፀጋ እንደርሱ የለም ፈጥኖ የሚረዳ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ እግዚአብሔር ቀን አለው @truthchristiyanity @truthchristiyanity
Показать все...
07:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
. እምቢ - አዜብ ሀይሉ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Показать все...
ኢየሱስ ይመጣል! የዚህ ምድረ ኑሮ ስለሰለቸንና ስላስጠላን ሳይሆን ስለምንናፍቀው ኢየሱስ ይመጣል! @truthchristiyanity
Показать все...
⚡️ፍቅር ከአፍቃሪው እንጂ ከተፈቃሪው ምንም🙅‍♂ አይፈለግም ለዛ ነው ክርስቶስ እኛን ሲወደን ከኛ ምንም ያልፈለገው እውነተኛን ፍቅር ምናገኘው ከኢየሱስ ብቻ ነው🙅‍♂ @truthchristiyanity
Показать все...
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ 5) ---------- 16፤ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ 17-18፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 19፤ መንፈስን አታጥፉ፤ 20-21፤ ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤ 22፤ ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ። @truthchristiyanity @truthchristiyanity
Показать все...
😱 በዜሮ ይባዛል 😱 @truthchristiyanity
Показать все...
ገንዘብ 🔸መመገብን እንጂ የምግብ ፍላጎትን 🔸መድሐኒትን እንጂ ጤንነትን 🔸አጃቢን እንጂ እውነተኛ ጓደኛን 🔸ጊዜአዊ ደስታን እንጂ ዘላቂ ደስታን አይገዛም @truthchristiyanity
Показать все...
😍ልበሱት😍 ግዴላችሁም ስሙት @truthchristiyanity @truthchristiyanity 🔺🔺Join us🔺🔺
Показать все...
" እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:6) @truthchristiyanity
Показать все...
✝ከመዝሙር ስንኞች✝ የዓለም ፍጻሜ ምልክቶች የጌታችን ቃሎች ትንቢቶቹ ተፈፅመዋል የሚበዙቱ የምሥራቹ ቀርቧል ሰዓቱ አዝ፦ጌታችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማ በድንገት ይመጣል በሰማይ ደመና ከቅዱሳኑ ጋር በክብር ይገለጣል ፊቱ ልትቆም ምን ያህል ተዘጋጅተሃል @truthchristiyanity @truthchristiyanity
Показать все...
ብዙ የሚደርሱብን ችግሮች ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ የሚመጡ ናቸው ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ ለሚደርስብን ነገር እግዚአብሔር ተጠያቂ አይደለም @truthchristiyanity
Показать все...
😭ከመዝሙር ስንኞች😭 ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለን ሚሉ የወደደውን ሚወድ ሞልቷል በሃገሩ መች እንደዚህ ሆነና የአንተ ፍቅር ከሰው ይለያል የአንተ የእግዚአብሔር ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ ሙት ሆኜ ማልረባ ከአንተ ተለይቼ እንዲሁ አልተውከኝም በፍቅርህ አዳንከኝ በምትወደው ልጅህ በኢኢየሱስ ታረቅከኝ ምን ብዪ እኔስ ልናገረ ስለአንተ ፍቅር ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ ፍቅር ነህ ሁሌ ያማትለወጥ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም መልካም ነህ አንተን ዛሬም
Показать все...