cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Christian Musician

🎼🎶 በዚህ ቻናል 🎺🎷 ````````````````````````````` ▻ Creator ▹ @David_cj17 ◈ ብሪጅ ◈ ሪትም ◈ የተለያዩ አስተማሪ Pdf መፅሐፍት ◈ ተከታታይ ትምህርቶች ◈ ፎቶ◈ መዝሙር በኛው የተሰራ YouTube Dawit Official

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
499
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
✅ህይወት ቀልድ አይደለም✅ በዘማሪ ወንዱ ✅✅ለማርከን ልጆች የቀረበ✅✅ @Markengeta @Markengeta Share💥 share 💥share Comment @Teme5
Показать все...
Показать все...
https://youtube.com/watch?v=AOmO9KXFWoE&feature=shares እሺ ይሄን ተጋበዙልኛ🙏👆👆👆like &share
Показать все...
Показать все...
Показать все...
01:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሉቃ 2 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ። እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ብሎናል ሀጢያት እና መዘዙ ያፈረበት አቅም ያጣበት ቀን ነው ይሄ ቀን ለኛ ትልቅ ትርጉም አለው...መድኃኒት ተገኝቶ ማይደሰት ማን አለ ?  ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ 🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
‼️ አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ! ማዳን የእግዚአብሔር ነው:: ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል :: ምንችል በፀሎት በገንዘብ Share በማድረግ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
Показать все...
Показать все...
Показать все...
Показать все...
Music
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።” — 2ኛ ቆሮ 4፥5
Показать все...
Transpose ፈልጎ የማግኘት ችግር ያለው ብዙ ጊዜ አስራ ሁለቱን ሜጀር ስኬሎች ስለማናጠናቸው ነው አንድ ሙዚቀኛ በአስራ ሁለቱም key ሁሉንም ስኬሎች or ቅኝቶች ካጠና transpose ፈልጎ ማግኘት በጣም ቀላል ነገር ነው ስለዚህ በአስራ ሁለቱም keyዎች በደንብ ስኬል ስሩ ሌላ ደግሞ መድረክ ላይ ዘማሪዎች ከ ፒች ሲወጡባችሁ ቶሎ ብላቹ transposacቹን ዜሮ አድርጋቹ እና accomp....off (F F# E) ወይ (C C# F ) እነዚህ keyዎች accomp off ማድረጊያ ናቸው ስለዚህ እንደዚህ አድርጋቹ ፈልጉ ሌላው ነገር የቆይታ እና የልምድ ጉዳይ ነው በሂደት ይመጣል✌️ ለ ኪቦርዲስቶች ነው🤨🤨🤨 @OfficialDavo
Показать все...
Показать все...