cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

HONEST PICTURE

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱም እታመናለሁ። አስተያየት ካለቹ በዚ አናግሩኝ @Nahidop

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
167
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ቤተሰቦች🙏 🌻🌻እንኳን ለመስቀል በአል🌻🌻 በሰላም አደረሳችሁ!! 🌼 ✝ ✝ 🌼✝✝✝✝✝✝✝🌼 ✝ ✝ ✝ ✝ 🌼
Показать все...
መልካም ልደት ! በምድራዊም በሰማያዊውም ቆንጅ እንደሆነች ማንም የሚመሰክርላት ቆንጂዬዋ ዘማሪት መስከረም ጌቱ የልደት በዓሉዋን እያከበረች ትገኛለች።
Показать все...
ttps://t.me/HONESTPICTUREZ
Показать все...
መልካም ልደት ተወዳጅዋ ዘማሪት በረከት ፍቃዱ እንኳን ተወለድሽ HONEST PICTURE
Показать все...
ስለ ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ ጥቂት እንገራችሁ ! ፖስተር ዴቪድ ያንግ ቾ በደቡብ ኮርያ ወንጌልን ያስፋፉ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነበሩ። እ.ኤ.አ በ1958 Yoido Full Gospel Church ሲመሰርቱ በቁጥር አምስት ሰው ብቻ ይዘው ነበር። አሁን ያ ቁጥር አድጎ የተመዘገቡት የቤተክርስቲያኒቱ አባላት ምእመናን ቁጥር ብቻ 830.000 በላይ ደርሶል። 💐💐💐RIP💐💐💐 @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ! ቻናላችን ከዚህ በፊትም እንደሚታወቀው በዓመት ባአሎች ጊዜ የተከሸኑ ምርጥ ዝግጅቶችን እና ከአመት በዓሉ ጋር የሚዛመድ ዜናዎችን በስፋት ያቀርባል። ዘንድሮም ወገባችንን ታጥቀን ለአዲሱ አመት የተለያዩ ነገሮችን ይዘን በነገው እለት ከተፍ እንላለን። የተለያዩ ዜናዎች መዝሙሮች ግጥሞች ወዘተ ነገ እንደናኘ 👋
Показать все...
ጳጉሜ 3 እሮብ ! የክራይስት ጂሰስ ቤተክርስቲያን የፊታችን እሮብ ማለትም ጳጉሜ 3 ልዩ የአዲስ አመት ፕሮግራም አሰናድታለች። ሆኖም ፕሮግራሙ ከ10:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ፕሮግራሙን ለመካፈል ስትመጡ ነጭ የባህል ልብስ መልበስ እንዳትረሱ ስትል የክራይስት ጂሰስ ቤተክርስቲያን አሳስባለች።
Показать все...
መልካም ልደት ! በምርጥ መዝሙሮቹ የሚታወቁ ቁንጅናው እራሱ ጥያቄ ውስጥ የማይገባው ዘማሪ ቴዲ በዛሬው እለት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል፤ ቴዲ መልካም ልደት ብለናል።
Показать все...
Показать все...
ሊጠናቀቅ ተቃርቧል ! የዘንድሮ መልካም ወጣት ይህው አንድ ሁለት እያለ ማለቂያው ላይ እየደረሰ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት 6ዙር ስልጠናቸውን እየወሰዱ የሚገኙ ሲሆን በዛሬ እለት 4ቀናቸውን ያስቆጥራሉ። በነገ እለትም የመጨረሻ ስልጠናቸውን የሚወስዱ ይሆናል ከወሰዱ በኋላ ቅዳሜ ሽኝት ይደረግላቸዋል። በእለት እሁድም የመጨረሻ ዙሮች የሚጓዙ ይሆናል ሊጠናቀቅም አንድ ዙር ብቻ ቀርቶታል። @honest picture
Показать все...
🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ ......... ...... .......... ......... 🛑 #ድንገተኛ #ረሀብ! ሊሰሙት የሚገባ #ድንቅ ጊዜ👌 👉 ስንቶቻችሁ ናችሁ #በህልውናው ውስጥ ውሎ #ማደር የናፈቃችሁ?🙇‍♂ ------------------------- 🔘4mb ©ሌሊት በተኛሁበት ድንገት የማላውቀው #ረሀብ ወደ ውስጤ መጣ ዝም ብዬ #ሳለቅስ ነበር!!😭 👉ድንገት ነብሴ #ኢየሱስን አስነካኝ ፣ልየው፣ልዳብሰው አለችኝ🙇‍♂🙇‍♂ ..... ......... ....... ....... ........ ✔️አልቻልኩም #ታክሲ 🚎 ውስጥ፣መንገድ ላይ ዝምብዬ #ሳለቅስ ነበር 🙇‍♂🙇‍♂ በ youtube ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ ትምህርቶችን በየእለቱ ያግኙ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.............. ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot 👉 @ZELALEMAWI
Показать все...
Soreti ካሰነበትከኝ የተሰኘውን ድንቅ አልበሟን ልታስመርቅ ነው😊😊 🗓 ነሐሴ 29 📍 ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ⏱8:00 ሰዓት እንገናኝ ብላችኋለች። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!! HONEST PICTURE
Показать все...
❝“ለምኑ፣ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ፣ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ፣ በሩም ይከፈትላችኋል።❞ — ማቴዎስ 7 ፥ 7 sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ @HOMEST PICTURE ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Показать все...
🏆1ኛ የወጣ 100ብር 🏆2ኛ የወጣ 50 ብር 🏆3ኛ የወጣ 25 ብር 🏆4ኛ የወጣ 10 ብር 🏆5ኛ የወጣ 5 ብር የሚሸለምበት ልዩ የእንቁጣጣሽ ውድድር ምዝገባ ጀምረናል እርሶም ይወዳደሩ👇👇👇
Показать все...
እናቴን የማናደድ ሱስ አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
እናቴን የማናደድ ሱስ አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
ዘማሪት ቃልኪዳን lili እዩልኝ vol 7 like share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ
Показать все...
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ሴሚናርየም ግቢ በጎርፍ አደጋ ስለደረሰው የከፋ ጉዳት ጥልቅ ኃዘናችንን እየገለጸን በጉዳቱ ውድ ወገኖቻቸውን ላጡት የሟቾች ቤተዘመዶች፣ እና ለመላው የቤተ ክርስቲያኒቱ አካላት እግዚአብሔር ያጽናናችሁ እንላለን፡፡ “የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” 2ኛ ቆሮንቶስ 1፥3 ----- ናዝራዊ ቲዩብ @nazrawi_tube
Показать все...
በእግዚአብሔር አላምንም ነበር አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
በእግዚአብሔር አላምንም ነበር አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
እሷን ማየት ያስጠላኛል ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
እሷን ማየት ያስጠላኛል ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
ግደለው ይለኛል ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
ግደለው ይለኛል ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
እኔ ልጄን አላውቀውም ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
እኔ ልጄን አላውቀውም ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Показать все...
ከዚ ቡሀላ የመልካም ወጣት ምስክርነት ይለቀቅ ወይስ አይለቀቅAnonymous voting
  • ይለቀቅ ምትሉ
  • አይለቀቅ ምትሉ
0 votes
ከዚ ቡሀላ የመልካም ወጣት ምስክርነት ይለቀቅ ወይስ አይለቀቅAnonymous voting
  • ይለቀቅ ምትሉ
  • አይለቀቅ ምትሉ
0 votes
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ሀዘናቸውን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካዉንስል በመወከል አስተላልፈዋል ! የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪ እና በአከባቢዉ ማህበረሰብ ላይ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ በህይወት እና በንብረት ላይ ስለደረሰው ጉዳት እጅግ ማዘናችንን እንገልጻለን። በትላንትናው እለት በጣለው ከፍተኛ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ህይወታቸውን ላጡ እና ንብረቶቻቸው ለወደመባቸው አካላት ካውንስሉ መጽናናትን ይመኛል። ስለሆነም ሁላችሁም የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል አባላት ቤተእምነቶች፤ ሚኒስትሪዎች እና አገልጋዮች በሙሉ ከሴሚናሪው እና ጉዳት ከደረሰባቸው አካላት ጉን በጸሎታችሁ እና ልዩ ልዩ ድጋፍ በማድረግ አብራችሁ እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ለኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ እና ለተጎጂ ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲያበዛላችሁ ፀሎታችን ነዉ። @christ_zene @christanzenabot
Показать все...
መልካም ልደት ! ከድሮም ጀምሮ በሚያስገርሙ መዝሙሮች የሚታወቀው እና ለክርስቲያኑ መጸናናት እና በረከት የሚሆኑ መዝሙሮችን የሚያደርሰው ዘማሪ ሳሚ በዛሬ እለት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል። አሁን አሁን ከመዝሙሩ አለም እየጠፋ የሚመስለው ሳሚ በአዲስ መዝሙር እንደሚመጣ ተስፋችን ነው መልካም ልደት ሳሚ።
Показать все...
በቴሌቪዥን ሳየው አመመኝ ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት። HONEST PICTURE
Показать все...
🎂 H.B.D 🎂 እንኳን ተወለድ የሀገራችን መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ አንኳን ተወለዱ የመልካም ምኞታችንን አናስተላልፈለን ሺ አመት ይኑሩ August 15 አንኳን ተወሐድክል እንበለው #የኬኩን ምልክት ይንኩ👇👇👇👇👇 @Evangelicaltube
Показать все...
🎂 H.B.D 🎂 እንኳን ተወለድ የሀገራችን መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ አንኳን ተወለዱ የመልካም ምኞታችንን አናስተላልፈለን ሺ አመት ይኑሩ August 15 አንኳን ተወሐድክል እንበለው #የኬኩን ምልክት ይንኩ👇👇👇👇👇 @Evangelicaltube
Показать все...
እክሳለው አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት የመሻገር ብስራ። @HONEST PICTURE
Показать все...
እኔ የማውቀውን ሱስ ማንም አያውቀውም አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት። HONEST PICTURE
Показать все...