cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

music love's,❤️🤴🏾

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
154
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Gedooooo Shooting ,,,,,,,,photo store

photo channel yametflagutn ayanat ya pp ayat lamgnagat joni blut asegerami ya photo anasasi aynat asegermai photo cin mageingat lametflgu ʝσιи υѕ @gedooooooooshoote

selam selam yezi channel betsaboci endamin alcu teru teru shoot lamilkiln saw adimeni mnadergi mhonun sengelxi betlak deseta naw shootocn lamelk@Godasgedi mlaki tclacu 👇🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 👇 @gedooooooooshoote 👇 ʝσιи υѕ👇 @gedooooooooshoote 👇 ⓙⓞⓘⓝ ⓤⓢ👇 @gedooooooooshoote join bmlet ytababrun
Показать все...
ለአስቸኳይ የጸሎት ጥያቄ ፡፡ እባክዎን ለህንድ አብያተ ክርስቲያናት ጸልዩ ፡፡ ትናንት ማታ ሃያ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ፡፡ እናም ዛሬ ማታ በኦሊሳባንግ ግዛት ውስጥ ከ 200 በላይ አብያተ ክርስቲያናትን ለማጥፋት ይፈልጋሉ ፡፡ በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 200 ሚስዮናውያንን ለመግደል ይፈልጋሉ ፡፡ ሁሉም ክርስቲያኖች በመንደሮች ውስጥ ተደብቀዋል ... እባክዎን ይጸልዩ እና በዓለም ዙሪያ ለሚያውቋቸው ክርስቲያኖች ሁሉ ይህንን መልእክት ይላኩ ፡፡ በሕንድ ውስጥ ላሉት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እግዚአብሔርን ምህረትን እንዲያደርግላቸው እግዚአብሔርን ይጠይቁ ፡፡ “ይህንን መልእክት ሲቀበሉ እባክዎ ለሌሎች ሰዎች በፍጥነት ይላኩ ፡፡ እባክዎን ለ 22 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ቤተሰቦች በሞት ፍርድ ላይ ይፀልዩ ፡፡ ብዙዎች እንዲፀልዩ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ! 🙏🙏🙏🙏🙏 በፍቅር ላይ, ጆይስ ሜየር. @Christian_mezmur
Показать все...
. እረድኤቴ Eftha 🎷ቮኮል ሆምስ🎺 Channel ➟@vocalhomes/https://t.me/joinchat/UILnuhvFBtb4_OnL 💧 መዝሙር ለመላክ @Godasgedi Share በማድረግ ለሌሎች ይጋብዙ
Показать все...
ውድድሩ ተጀምሩአል https://t.me/joinchat/VEJCkkNCgGxUG_s2
Показать все...

👍 3
👎
ዉድድሩ ቅዳሜ በ 6 ይጀምራል ለሁላችሁም መልካም ዕድል https://t.me/joinchat/VEJCkkNCgGxUG_s2
Показать все...
✍♥የእኔና የአንተ ፍቅር♥✍ ********************* አንተ እኔን ስትወደኝ ክብርህን በመጣል እኔ አንተን ስወድህ ከውርደት ለመዳን አንተ እኔን ስትወደኝ ነፍስህን በመስጠት እኔ አንተን ስወድህ ነፍሴን ለማስመለጥ አንተ እኔን ስትወደኝ እስከነበደሌ እኔ አንተን ስወድህ ምክንያቴን ቆጥሬ አንተ እኔን ስትወደኝ በሀጥያቴ ሞቼ እኔ አንተን ስወድህ ወደኸኝ አይቼ እናማ ውዴ ሆይ........... ወደደኝ ብዬ እንጂ ወደድኩህ በማለት እኔ አልደነቅም አንተ የወደድከኝ እኔ ከወደድኩህ እንደሚራራቀው......... ምስራቅ ከምዕራብ ሰማይም ከምድር እንደዚህ አይርቅም ብጠላህ ላ'ጠላኝ ወደኸኛልና ብጠላህ ነው እንጂ ብወድህ አይደንቅም!! ♥♥♥ትወደኛለህ♥♥♥ 👇💧join us💧👇 💧https://t.me/joinchat/UILnuhvFBtb4_OnL💧
Показать все...
ቢያሳዝንም አንደምህረቱ ብዛት ይራራልና የሰውን ልጆች ፈጽሞ አይጥልምና አፌን በአፈሩ በአፈሩ ውስጥ አኖራለሁ ዝም ብዬ ማዳኑን ተስፋ አድርጋለሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው አምላኬ ለዘላለም አይጥልም የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራው እንዳይጠፋ አይፈራም ከጥላው ስር ያረፈ ሰው ዘላለሙን አያሰጋው አባታዬ የኔ ከለላ በጥላ ስር ነው ማረፊያያዬ አባትዬ የኔ ወዳጅ ኑሮዬ ባንተ እጅ ባንተ እጅ @vocalhomes 👇👇👇📌join us 📌👇👇👇 💧https://t.me/joinchat/UILnuhvFBtb4_OnL💧
Показать все...
ምትወዳደሩበትን መዝሙር ለመላክ 0993870745
Показать все...