cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ውብ💖ታሪኮች📚

🏡 የታሪክ ቤተ - መዛግብት 📖 ╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ ከዓለም ዙሪያ የተዉጣጡ እጅግ ማራክ የሆኑ አጫጭር እና ረጃጅም የፍቅር ታሪኮች ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለዶች እና የታዋቅ ሰዎች የህይወት ታሪክ እንዲሁም አጠቃላይ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ድንቅ ታሪኮች በሙሉ ዘወትር በተወዳጅ መልክ ወደ እናንተ ይቀርባሉ ። 📣 ለማስታወቅያ ስራ - @muliyca

Больше
Рекламные посты
17 618
Подписчики
+4724 часа
+6017 дней
+20530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

.
Показать все...
    🤱...ዛሬ ልደቴ ነው...🧑‍🍼 ------------------------------------ Mulica እባላለው የ ውብ ታሪኮች ቻናል Owner ነኝ ፣ እናም ዛሬ ወደዚህች ዓለም ዱብ ያልኩበትን ቀን ነው ፣ 17ኛ ዓመተን ከቤተሰቦቼ እና ከወዳጅ ጓደኞቼ ጋር ፈታ እያልኩ ላሳልፍ ነው ። 📆 የተወለድኩበት ቀን ሀምሌ 9, 1999 ዓ.ም ነበር ። 🐣 🎂 HBD To Me!🎂 ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,         ••●◉Join & share◉●••       @wubtarkoch
Показать все...
🎉 8💅 2😁 1🌚 1🤣 1
Показать все...

00:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
1 month ⭐️ 600 BIRR💯 3 months  ⭐️ 1400 BIRR💯 6 months ⭐️ 1800 BIRR💯 1 year ⭐️ 2500 BIRR 💯 ✉️@tolly_fx
Показать все...
IMG_0226.MP43.55 KB
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
NotCoin❤️ እና USDT🌐 መግዛት እና መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ👇👇👇 📱@tolly_fx
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ወደ TOLLY FX በደህና መጡ ፣ ማንኛውንም አይነት TOP-UP ከሱቃችን መግዛት ይችላሉ !!  📈 FX TRADING 🟩 SIGNAL AND ⭐ 🤑 NOTCOIN BUY AND SELL 💎 🪙 USDT BUY AND SELL 🪙       ANY CRYPTOCURRENCY 🚀 PUBG MOBILE UC 💸 📱 CALL OF DUTY CP 💰 🔫 FREE FIRE DIAMOND 💎 🎮 CLASH OF CLANS GEM &GP 💎 😊 TIKTOK COIN ❤️ TELEGRAM PREMIUM 💳MASTERCARD AND VISA CARD  ጨምሮ ማንኛውም አይነት TOP-UP በፍጥነትና በአስተማማኝነት ምናስተናግዶ ይሆናል። ❤️‍🔥 የፈልጉትን text አድርጉ ዋጋዉን መገኘት ትችላላችሁ። 💎 ምትፈልጉትን ከመረጡ በኋላ TELEBIRR እና AWASH BANK እንዲሁም CRYPTOCURRENCY እና ከPAYPAL እንቀበላለን። ➡️ AWASH BANK 01320109645700 NAME TOLINA GELGELO ➡️ TELE BIRR 0956752478 NAME ABENEZER TEFERA 🆔 ክፍያ ከከፈሉ በኋላ  ያስገባችሁበት ደረሰኝ SCREENSHOT ወይም ፎቶ አንስታችሁ ላኩልኝ ። 📌መሸጥ ከፈለጉ መጀመሪያ ያናግሩን 💳 የ ማስተርካርድ ትእዛዝ ካስገቡ ደሞ ሙሉ ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን ለካርድ ሂደት ያቅርቡ : በ1 የስራ ቀን ውስጥ  ትእዛዝዎን  ይጠናቀቃል። 📝 የግብይት መሉ ሒደት ከ ሀ እስከ ፖ በስትክክል ስላስረዳው እባክዎን በጥንቃቄ ያንብቡ ስለመረጡን እናመሰግናለን! 🟡 ✉️@tolly_fx
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አውን 1 USDT ❤️ በ 110 ETB/BIRR የምገዛ በዉስጥ ያናግረኝ ✉️@tolly_fx 🚨ONLY REAL BUYERS 2P2 አልሰራም ብሎኛል
Показать все...
👍 2
🫂 ጓደኛዬ 💑 በአንድ የጦር ግንባር የተፈጠረ ታሪክ ነው ፣ ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል ። አለቃውም «መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም!» በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል ፣ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ በማለት ፍለጋውን ይቀጥላል ፣ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል ፣ አለቃውም «ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለምሞት ሰው ብለህ ይሄን መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ?» በማለት ይወቅሰዋል ። ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር... «አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር..» «አለቃውም ምን አለህ?» ሲለው ወታደሩም «እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ!» አለኝ ብሎ መለሰለት ። ,,,,,,,,,,,,🌸❣🌹❣🌹❣🌸,,,,,,,,,,,         ••●◉Join & Share◉●••       @wubtarkoch
Показать все...
11👍 3
🫂 ጓደኛዬ 💑 በአንድ የጦር ግንባር የተፈጠረ ታሪክ ነው ፣ ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል ። አለቃውም «መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም!» በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል ፣ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ በማለት ፍለጋውን ይቀጥላል ፣ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል ፣ አለቃውም «ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለምሞት ሰው ብለህ ይሄን መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ?» በማለት ይወቅሰዋል ። ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር... «አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓንደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር..» «አለቃውም ምን አለህ?» ሲለው ወታደሩም «እንደምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ!» አለኝ ብሎ መለሰለት ። ,,,,,,,,,,,,🌸❣🌹❣🌹❣🌸,,,,,,,,,,,         ••●◉Join & Share◉●••       @wubtarkoch
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን ለመፈተን የምትጓዙ እንዲሁም በ Online የምትፈተኑም የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ በቻናላችም ስም መልካም እድልን እንመኝላችኋለን ። 💡መልካም ፈተና ይሁንላችሁ 🙏 ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,         ••●◉Join & share◉●••       @wubtarkoch
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.