cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Больше
Эфиопия134Амхарский121Спорт405
Рекламные посты
109 474
Подписчики
+25724 часа
+1 6827 дней
+7 70530 дней
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለ ቤሊንግሃም ምን ያስባሉ? 🗣 ካርል ሄንዝ ሬሜኒጌዝ (የባየር ሙኒክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ)፡ "ሪያል ማድሪድ እሱን በማስፈረሙ እንኳን ደስ አላችሁ መባል አለበት ። ጎል ያስቆጥራል፣ አሲስት ያደርጋል፣ ሜዳ ውስጥ ብዙ ይሮጣል፣ በየጨዋታው ብዙ ይሰራል ከዛ ደግሞ በፍጥነት ያገግማል። ሁሉንም ነገር በጥሩ ሁኔታ እያደረገ ይገኛል። በስፔን ሪያል ማድሪድ ወደ 15ኛው የቻምፒዮንስ ሊግ የማንሳት ጉዞ ከባዱ ስራው ሲቲን በሩብ ፍፃሜ ማሸነፍ ነው ብለው ነበር። የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? ከሁሉም አክብሮት ጋር በባየርን እና በሪያል ማድሪድ መካከል ያለው ፍጥጫ የአውሮፓ እግር ኳስ ኤል ክላሲኮ ነው፣ ይህንን እኔ አይደለሁም የምለው፤ ግን በታሪክ እና በጣም አስፈላጊ በሆነው አህጉራዊ ውድድር 27 ጊዜ ተፋጥጠናል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
4👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ስር እስካሁን ድረስ 7 የላሊጋ እና 6 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ማሳካት ችለናል።🔥 ᴘᴀᴘᴀ.🫡🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 33🔥 6
ልክ በዚህች ቀን ዚዙ የክለባችንን እንዲሁም የክለብ የውድድር ዘመኑን የመጨረሻ ጨዋታ ማከናወን ቻለ። One of the greatest Midfielder of all time🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
25👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
Показать все...
👍 1
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ቼልሲ
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ሌላ ቡድን
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Показать все...
ሪያል ማድሪድ
ባርሴሎና
ማንችስተር ሲቲ
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
አርሰናል
ቼልሲ
ጁቬንቱስ
ኢንተር ሚላን
ባየር ሙኒክ
ፒኤስጂ
ተጨማሪ ክለቦች ለማግኘት
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎯 ከነገው የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ከካርሎ አንቾሎ ጋር በመሆን ዳኒ ካርቪሀል ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ተረጋግጧል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 34
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
1943
1977
1988
1964
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Показать все...
ሪያል ማድሪድ
ባርሴሎና
ማንችስተር ሲቲ
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
አርሰናል
ቼልሲ
ጁቬንቱስ
ኢንተር ሚላን
ባየር ሙኒክ
ፒኤስጂ
ተጨማሪ ክለቦች ለማግኘት
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዩሮ ጨዋታዎች ከመጀመራቸዉ በፊት ሁለቱ ወገኖች ማለትም ሪያል ማድሪድ እና ኪልያን አረምባፔ ሁሉንም ነገር ለማጠናቀቅ ከተስማሙ ከጁን 3 እስከ 7 ባለዉ ቀን ዉስጥ በሳንቲያጎ በርናባው እንደ አዲሱ የሪያል ማድሪድ ተጨዋች በመሆን ደጋፊዉን ሊተዋወቅ ይችላል። 🐢 አንዳንዶች ማድሪድ እና ኤምባፔ ሁሉንም ወገኖች ለማክበር እስከ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ድረስ ምንም አይነት ይፋዊ ነገርን እንደማይገልፁ ተነግሯል።
Показать все...
👍 37
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ የሚያደርጉትን ተጠባቂ  የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
Показать все...
ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ
JOIN
Фото недоступноПоказать в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Показать все...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
Фото недоступноПоказать в Telegram
💖💖💖 ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ 💖💖💖
💖💖💖 ወንዶችን በፍቅር ለመጣል 💖💖💖
💖💖💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ግጥሞች 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ደብዳቤዎች 💖💖💖
💖💖💖 ይቅርታ ለመጠየቅ 💖💖💖
💖💖💖 ዘፈን ለመጋበዝ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅረኛሞች መንደር 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሻለሁ 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሀለው 💖💖💖
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
👍 1
1943
1977
1988
1964
Фото недоступноПоказать в Telegram
እለትን በታሪክ፡ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር እ.ኤ.አ በ1986 ሪያል በጀርመን ኮሎኝን በድምር ውጤት 5-3 አሸንፎ በዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዋንጫውን ማንሳት የቻለው። • 📆 የጨዋታው ውጤት፡ ሪያል ማድሪድ 5-3 ኮሎኝ - ⚽ ሁጎ ሳንቼዝ ደቂቃ 38' 🇲🇽 - ⚽ ጎርዲሎ 42ኛ ደቂቃ 🇪🇸 - ⚽ ጆርጅ ቫልዳኖ፣ ደቂቃ 84 🇦🇷 - ⚽ ካርሎስ ሳንቲና 89ኛ ደቂቃ 🇪🇸 • 👔 አሰልጣኝ፡ ሉዊስ ሞሎኒ 🇪🇸 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
ረቡዕ ከሙኒክ ጋር በሚኖረን የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽት አስደናቂ እንዲሁም ግሩም ሞዛይኮችና ቲፎዎች እንደሚኖሩ ተገልጿል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
39👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
1943
1977
1988
1964
Фото недоступноПоказать в Telegram
💖💖💖 ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ 💖💖💖
💖💖💖 ወንዶችን በፍቅር ለመጣል 💖💖💖
💖💖💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ግጥሞች 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ደብዳቤዎች 💖💖💖
💖💖💖 ይቅርታ ለመጠየቅ 💖💖💖
💖💖💖 ዘፈን ለመጋበዝ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅረኛሞች መንደር 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሻለሁ 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሀለው 💖💖💖
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ የሚያደርጉትን ተጠባቂ  የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
Показать все...
👍 2
ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ
JOIN
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Показать все...
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመጪው የውድድር ዘመን ስፔን ሱፐር ካፕ ከ January 19 እስከ 23 ድረስ የሚካሄድ ይሆናል። [ RELEVO ] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 38 4
ተማሪ ነህ 🤗
Показать все...
አዎ
አይ
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የሚደረገውን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
Показать все...
Start
Live
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
Показать все...
JOIN
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Показать все...
👍 1
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
ቀን በቀን በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
Показать все...
JOIN
Фото недоступноПоказать в Telegram
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
Показать все...
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
🔴 አርሰናል 🔴
🔵 ቼልሲ 🔵
🌐 ማንችስተር ሲቲ 🌐
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
⚪️ ሪያል ማድሪድ ⚪️
🔵 ባርሴሎና 🔵
🔵 ኢንተር ሚላን 🔵
⚫️ ጁቬንቱስ ⚫️
🟡 አል ናስር 🟡
🟣 ኢንተር ሚያሚ 🟣
መጥፎ የዉድድር አመት ለካሴሚሮ ! ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ሲሰናበት "አዲስ ፈተናን መጋፈጥ እፈልጋለሁ" ማለቱን እናስታዉሳለን ፣ ነገር ግን ሮናልዶ ማድሪድን ከለቀቀ በኃላ የነገሰበትን እና በነጩ ቤት ደጋግሞ ማንሳት የቻለዉን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ዩቬንቱስ ባይሰጠዉም በግሉ ብዙ እማይታመኑ ሪከርዶችን ከማድሪድ ህይወቱ በኃላ ተመልክተናል። ካሴሚሮ እና ቫራን ግን ከክሪስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የሚያመሳስላቸዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ። እሱም ሁለቱም ተጨዋቾች ሮናልዶ በርናባዉን ሲሰናበት እንዳለዉ የማድሪድን የአመት አመት የስኬት ህይወትን በመተዉ ራሳቸዉን ከሪያል ማድሪድ Super Star ስብስብ በማግለል እና ያልተለመደን አዲስ ፈተናን የመቋቋም ብቃታቸዉን ለማረጋገጥ ሲሉ ሁለቱም ክለባችንን መሰናበታቸዉ ይታወሳል። ሆኖም እንደ እድል ሆኖ ሁለቱም ለእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ፈርመዉ ሲፈልጉት የከረሙትን ቻሌንጃቸዉን እየተጋፈጡ ሲገኙ ፣ ነገር ግን ሁለቱም ተጨዋቾች በማድሪድ እንደለመዱት የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ የታጀቡ አመታቶችን ሊያስቡ ቀርቶ በግላቸዉ ደካማ የሚባል እንቅስቃሴ አሳይተዋል ተብለዉ ከጨዋታ ጨዋታ ሲተቹ ተመልክተናል (በተለይ ካሴሚሮ) እዉነት ነዉ ከሪያል ማድሪድ ከወጣህ በኃላ በሌላ ቡድን የቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ደጋግሜ አነሳለሁ ብሎ ማሰብ ትንሽ ይከብዳል ፣ ይህን ስል ግን ካሴሚሮ ለፈረመበት ክለብ የንቀት አይነት ንግግር ለመናገር ፈልጌ አደለም ግን ያዉ... እንደሚታወቀዉ አዉሮፓ ላይ በዚህ የቻምፒየንስ ሊግ መድረክ እንደ ሪያል ማድሪድ ገናና ክለብ የለም ቢባል ሁላችንንም ያስማማል ብዬ በማሰብ ነዉ። እናም የዋንጫ ስኬቱን ትተነዉ ሪያል ማድሪድን ከተሰናበትክ በኃላ በግልህ ጥሩ ሪከርድ ሊኖርህ የሚችለዉ እዉነት ነዉ አንተ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከሆንክ ብቻ ነዉ። ካሴሚሮ ደግሞ ሮናልዶን መሆን አይችልም ! አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ ሁላችንም የ 2022ቱን የፓሪስ ሴንት ዠርመንን አስደናቂ የቡድን ስብስብ ወደኃላ ዞር ብለን እናስታዉስ Messi, Neymar, Mbappe እና በተከላካይ መስመሩ ላይ ሊቅ የተባለዉ Sergio Ramos የተገናኙበት አለም ጉድ ያለለት ፣ ፔዤ ይህንን ስብስብ ይዞ አደለም መሸነፍ ቀርቶ አቻ ቢወጣ ራሱ ትልቅ መነጋገሪያ ርእስ ነዉ ሲባል በዛን ሰሞን ሁላችንም ሰምተናል። ነገር ግን ይህ ስብስብ ገና በተዋቀረ በመጀመሪያ አመቱ በቻምፒየንስ ሊጉ በሪያል ማድሪድ በአስደናቂ ተአምራት ከዉድድሩ ዉጪ ሲሆን ሁላችንም በአይናችን በብረቱ አይተናል። እናም ምን ልላችሁ ነዉ የፈለኩት እነዚህ ተጨዋቾች ማለትም ሜሲ ፣ ኔይማር ፣ ኤምባፔ እና ራሞስ አራቱም የራሳቸዉ የሆነ የአጨዋወት ዘይቤ እና Position ያላቸዉ ተጨዋቾች ናቸዉ። ከዛም ባለፈ ሁሉም በቦታቸዉ ቅንጣት ታክል እንከን ልያወጣባቸዉ የማንችላቸዉ Super Stars ናቸዉ። ነገር ግን እነዚህን ተጨዋቾች በግዜዉ የያዘዉ ፖቸቲኖ ለነዚህ ተጨዋቾች የሚስማማ በተለይ ሜሲን ፣ ኔይማር እና ኤምባፔን በአንድ ላይ አጣምሮ በማጫወት ዉጤትን በማምጣት ደረጃ አልተሳካለትም። ይህም ቡድኑ ላይ የ Management ችግር አለ ማለት ነዉ። ካሴሚሮም ጋር እንዲሁ ነዉ ፣ እንደኔ በግሌ ሳየዉ ካሴሚሮን ዳግም ወደ ማድሪድ ብንመልሰዉ አንቸሎቲ አሁን ካሉት የመሀል ሜዳ ተጨዋቾች ጋር እንዴት አድርጎ አጣምሮ ሊያጫዉተዉ እንደሚችል ሁላችንም እናዉቃለን። Bermuda Triangle የተባለለት ካሴሚሮ ፣ ሞድሪች እና ክሩስ በምን አይነት መንገድ በጣምራ 5 ዋንጫዎችን በነጩ ቤት እንዳሳኩ እኮ አይተናል። እርግጥ ነዉ ሞድሪችን እና ክሩስን የመሳሰሉ ተጨዋቾች ማንችስተር ዩናይትድ ላይኖረዉ ይችላል ግን ካሴሚሮን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ካላወቅህ ጥቅሙ ሊገባህ አይችልም። ዘመናዊ መሳሪያ ተሰጥቶህ አጠቃቀሙን ካልቻልክበት ችግሩ ካንተ እንጂ ከመሳሪያዉ ነዉ ብለህ እራስህን ልታታልል አትችልም። እኔ አሁንም የምለዉ የካሴሚሮን አጠቃቀም ላላወቀበት አንድ አሰልጣኝ ከተጨዋቹ ጉዳት እንጂ ምንም አይነት ጥቅም አያገኝም። ካሴሚሮም ቢሆን አሁን ላይ የፈለገዉን Challenge በሚገባ እየተጋፈጠ ነዉ ብዬ አስባለሁ።
Показать все...
👍 50 9😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
😭 36😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንነቱን ባያቁት ነው እንጂ አደለም እሱን ለመተቸት ለማሞገስም አፍ ባልኖራቸው ነበር። መልካም አዳር ማድሪዲስታስ 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
116👍 13😁 7🥱 4🤣 2🤔 1💔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Goal.Com ባወጣው መረጃ መሰረት የክለባችን ተጫዋቾች ጅድ ቤሊንግሀም ፣ቪኒ ጁኒየር እና ቶኒ ክሩስ ለ2024 የባሎንዶር ሽልማት ከፍተኛ ግምት ከተሰጣቸው የመጨረሻ 10 ተጨዋቾች ውስጥ ተካተዋል! @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 89 5🥰 2😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሙያህ ውስጥ የማትረሳው አጋጣሚ ? 🗣|| ጁድ ቤሊንግሀም ፡ "ኤልክላሲኮ ለእኔ በጣም ጥሩ ጨዋታ ነበር፤ በሁለቱም ጨዋታዎች ላይ ጎሎችን በማስቆጠሬ እና ቡድኔ እንዳሸንፍ በመረዳቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።"🤍💪 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
87👍 7
አላዛር አስገዶም ስለዘንድሮው የክለባችን የላሊጋ ሻምፒዮንነት @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
👍 17
አላዛር አስገዶም ስለዘንድሮው የክለባችን የላሊጋ ሻምፒዮንነት @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የሚደረገወን የ36ዙር የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስትያን ፖላስ ጨዋታዉን በቀጥታ ለመመልከት LIVE 👇 https://t.me/+th996X3Z3WJkNzNk
Показать все...
🎧 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ 🎧
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሙያህ ውስጥ የማትረሳው አጋጣሚ ? 🗣|| ጁድ ቤሊንግሀም ፡ "ኤልክላሲኮ ለእኔ በጣም ጥሩ ጨዋታ ነበር፤ በሁለቱም ጨዋታዎች ላይ ጎሎችን በማስቆጠሬ እና ቡድኔ እንዳሸንፍ በመረዳቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።" @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአውሮፓ ዋንጫ በ1992 ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከተቀየረ አንስቶ ከክለባችን ሪያል ማድሪድ በቀር ዋንጫውን በማንሳት ካርሊቶን የሚበልጥ ክለብ የለም። በአሁኑ አመት ዋንጫውን የሚያሳካ ከሆነ ደግሞ የዋንጫውን ብዛት ወደ 5 ከፍ በማድረግ ተፎካካሪውን ክለብ ባርሴሎናን የሚበልጥ ይሆናል። If we call CR7 Mr.UCL ; Why dont we call Carlito Dir.UCL ? 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
🔥 56👍 5💯 3 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከየትኛው የቡድን ጓደኛህ ጋር በደሴት ላይ መሆንን ትመርጣለህ? 🗣|| ጁድ ቤሊንግሀም ፡ "ቹዋሚኒን እመርጣለሁ፤እሱ ጥሩ ሰው ይሆናል፤ በተጨማሪም እሱ ብልህ አስቂኝ እና ከእኔጋ ተመሳሳይ አይነት ፍላጎት ያለው ሰውነው። ስለዚህ እኛን የሚያዋጣንን መንገድ እንደሚፈልግ አስባለሁ።"🤍😁 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Показать все...
😁 60 10👍 6