cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Refuge Ministry

Christ in you, the hope of glory:” Colossians 1፥27 #ለወዳጅዎ_ሼር_በማድረግ_ያጋሩ @Refuge_Minister ይቀላቀሉን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
202
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
Показать все...
ጌታችን ኢየሱስ እሞታለሁ እንዳለ ሞቷል፣ በሦስተኛው ቀን እነሳለሁ እንዳለ ከሙታን ተነስቷል ስለዚህ ተመልሼ እመጣለሁ እንዳለ ተመልሶ ይመጣል። ምን ያህል ተዘጋጅተሃል? ምን ያህል ተዘጋጅተሻል? Yonatan ነኝ Shalom
Показать все...
Dear All, Starting from tomorrow we will stop sharing lessons from the book of 1 Corinthians- Meskelun Menor and start 1 John as per the request from most of you as the teaching relates with Gospel of John. We will resume Meskelun Menor once 1 John is completed. Blessings!
Показать все...
1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ - መግቢያ 1John Introduction by Mamusha Fenta JOIN | SHARE @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team @Beautifuljesuschannel
Показать все...
Be merciful, even as your Father is merciful.” Luke 6:36
Показать все...
አለልኝ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) 💐New Amharic Gospel Song 2022 Share💐Share💐Share💐 @Beautifuljesuschannel @CJfamilprayer_team
Показать все...
አለልኝ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) 💐New Amharic Gospel Song 2022 Share💐Share💐Share💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
Показать все...
አለልኝ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Alelegn - Yishak Sedik (New Music Video 2022) 💐New Amharic Gospel Song 2022 Share💐Share💐Share💐 @Beautifuljesuschannel @CJfamilprayer_team
Показать все...
😇ክርስትና ማለት መንፈስ ቅዱስ በሰው ልጆች ህይወት ራሱን የሚገለጥበት ህይወት ማለት ነው Yony ነኝ መልካም ቀን
Показать все...
Tebarekubet
Показать все...
የኢየሱስን እድሜ የሚናገር መዝሙር የገና ዋዜማ የመዝሙር ግብዣዬ 🎙የሲሳይ የመዝሙር ምርጫ🙏🥇 🚨በዚህ አምልኮ ሰማይ ግቡ በዩሁዳ የታወቀ|Live Worship sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Beautifuljesuschannel @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team

❤ 2
አንተ የህይወት ቃል አልክ ካንተ ወዴት እንሄዳለን እየሱስ
Показать все...
Показать все...
Hi Welcome
Показать все...
Add a comment
ልዩ የምስጋና ጊዜ! በነገር ሁሉ የረዳንን እግዝአብሔርን የምናመሰግንበት ምሽት ረቡዕ ጥር 4 ከ11:00 ጀምሮ በሳርቤት ዘጸአት አዘጋጅተናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Показать все...
Comments – 1
የኢየሱስን እድሜ የሚናገር መዝሙር የገና ዋዜማ የመዝሙር ግብዣዬ 🎙የሲሳይ የመዝሙር ምርጫ🙏🥇 🚨በዚህ አምልኮ ሰማይ ግቡ በዩሁዳ የታወቀ|Live Worship sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Beautifuljesuschannel @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Показать все...
❤ 2
የኢየሱስን እድሜ የሚናገር መዝሙር የገና ዋዜማ የመዝሙር ግብዣዬ 🎙የሲሳይ የመዝሙር ምርጫ🙏🥇 🚨በዚህ አምልኮ ሰማይ ግቡ በዩሁዳ የታወቀ|Live Worship sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Beautifuljesuschannel @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Показать все...
@God_Servant_Yonatan ቅድስና 💫ቅድስና ማለት በክርስቶስ ሆነን የምንኖረው ህይወት ነው::💫 🗣የሰው ዋነኛ ማንነቱ መንፈሱ ሲሆን እሱ ደግሞ የተፈጠረው በእግዚአብሔር አምሳያ ነው:: ስለዚህ ለመንፈሳዊ ሰው በቅድስና መመላለስ ተፈጥሯዊ ቢሆንም በምድር ላይ ስንመላለስ ግን ሁልጊዜ ከስጋችን ጋር ጦርነት ላይ ነን:: ጦርነቱን የሚያሸንፈው🏆 ግን በየቀኑ በድርጊታችን እና በሀሳባችን የመግብነው ነው:: ቅድስና የጨለማውን ዓለም መንግስት እና ሀይላት የማሽነፍ ሀይል አለው::💪💪 ቅድስና ማለት ከሀጥያት ርቆ መኖር ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ጋር ትክክለኛ ህብረት ውስጥ ሆነን እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ እየተመራን መኖር ማለት ነው:: ያን ጊዜ ሀጥያት በእኛ ላይ አቅም ያጣል:: ምንም እንኳ በቅድስና መኖር ዋጋ ቢያስክፍለንም ሊመጣ ያለውን ክብር ለመቀበል ህይወታቸውን የሰጡትን እግዚአብሔር በዘመን መጨረሻ ብድራትቸውን ይከፍላቸዋል:: @Beautifuljesuschannal @CJfamilprayer_team

👍 1
ጥር 1 2014 ዓ.ም - ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ 🇪🇹
Показать все...
ልዩ የምስጋና ጊዜ! በነገር ሁሉ የረዳንን እግዝአብሔርን የምናመሰግንበት ምሽት ረቡዕ ጥር 4 ከ11:00 ጀምሮ በሳርቤት ዘጸአት አዘጋጅተናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Показать все...
@God_Servant_Yonatan ፅድቅ ፅድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ትክክል መሆን ማለት ነው:: በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነትን ማግኘት ማለት ነው:: 100% በእግዚአብሔር ፊት ፅድቅ ናችሁ::💯 የኢየሱስ ፅድቅ ሲመዘን በእግዚአብሔር ፊት 100% ፃድቅ ነበር:: የአዳም ሲመዘን ደግሞ ፃድቅ አልነበረም ወይም ኃጢአተኛ ስለነበረ እግዚአብሔር ኢየሱስን ወደ ምድር ስለ ኃጢአታችን እንዲሞትና እኛን እንድያፀድቅ ወደ ምድር ላከው:: 2ኛ ቆሮ 5:21 21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ➕ኢየሱስ እኛ ፅድቅ እንድንሆን ስለእኛ ኃጢአት ሆነ:: እኛ ፅድቅ እንድንሆን ኃጢአተኛ ሳይሆን 🚫 ኃጢአት ሆነ:: ድፍረታችን ይህ ነው : ኃጢአትን በማሸነፍ ኃጢአት በእግዚአብሔር ልጆች ላይ ስልጣን አጣ:: ኤፌ 2:8 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ➣በእኛ ስራ ሳይሆን ኢየሱስ በሰራው ስራ ፃድቆች ሆንን:: ➣ከእግዚአብሔር ተወልደናል:: ይህ የተወለደው ማንነታችን ፃድቅ ተደርጓል:: ይህንን የፅድቅ ማንነት ለመግለጥ በየእለቱ የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ እና መፀለይ አለብን:: ነገር ግን ጊዜኣችንን በፌስቡክ እና በመሳሰሉት ላይ በማሳለፍ ስጋችንን ብቻ የምንመግብ ከሆነ የስጋ ማንነታችን የፀደቀው መንፈሳችንን ያሸንፋል:: JOIN @Beautifuljesuschannal @Beautifuljesuschannal @CJfamilprayer_team
Показать все...
❤ 1
@Gog_servant_Yonatan ፅድቅ ፅድቅ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ትክክል መሆን ማለት ነው:: በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነትን ማግኘት ማለት ነው:: 100% በእግዚአብሔር ፊት ፅድቅ ናችሁ::💯 የኢየሱስ ፅድቅ ሲመዘን በእግዚአብሔር ፊት 100% ፃድቅ ነበር:: የአዳም ሲመዘን ደግሞ ፃድቅ አልነበረም ወይም ኃጢአተኛ ስለነበረ እግዚአብሔር ኢየሱስን ወደ ምድር ስለ ኃጢአታችን እንዲሞትና እኛን እንድያፀድቅ ወደ ምድር ላከው:: 2ኛ ቆሮ 5:21 21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ➕ኢየሱስ እኛ ፅድቅ እንድንሆን ስለእኛ ኃጢአት ሆነ:: እኛ ፅድቅ እንድንሆን ኃጢአተኛ ሳይሆን 🚫 ኃጢአት ሆነ:: ድፍረታችን ይህ ነው : ኃጢአትን በማሸነፍ ኃጢአት በእግዚአብሔር ልጆች ላይ ስልጣን አጣ:: ኤፌ 2:8 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ➣በእኛ ስራ ሳይሆን ኢየሱስ በሰራው ስራ ፃድቆች ሆንን:: ➣ከእግዚአብሔር ተወልደናል:: ይህ የተወለደው ማንነታችን ፃድቅ ተደርጓል:: ይህንን የፅድቅ ማንነት ለመግለጥ በየእለቱ የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ እና መፀለይ አለብን:: ነገር ግን ጊዜኣችንን በፌስቡክ እና በመሳሰሉት ላይ በማሳለፍ ስጋችንን ብቻ የምንመግብ ከሆነ የስጋ ማንነታችን የፀደቀው መንፈሳችንን ያሸንፋል:: JOIN @Beautifuljesuschannal @Beautifuljesuschannal @CJfamilprayer_team
Показать все...
❤ 1
Deleted Account: የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ‼️ዉጤታችሁንም በትምህርት በቤቴ ቻናል በኩል ሊያገኙት ይችላሉ❗አዲሱን የትምህርት በቤቴን ቻናል ና የ12ኛ ክፍል ዉጤታችሁን ለማየት JOIN ይበሉ👇👇 @ትምህርት_ሚንስቴር
Показать все...
❗️ትምህርት ሚኒስትር ❗️
www.nea.gov.et
የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ‼️ዉጤታችሁንም በትምህርት በቤቴ ቻናል በኩል ሊያገኙት ይችላሉ❗አዲሱን የትምህርት በቤቴን ቻናል ና የ12ኛ ክፍል ዉጤታችሁን ለማየት JOIN ይበሉ👇👇 @ትምህርት_ሚንስቴር
Показать все...
ትምህርት ሚኒስትር
Nea.gov.et
❗️የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ለማየት ❗️
የ12ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ‼️ዉጤታችሁንም በትምህርት በቤቴ ቻናል በኩል ሊያገኙት ይችላሉ❗አዲሱን የትምህርት በቤቴን ቻናል ና የ12ኛ ክፍል ዉጤታችሁን ለማየት JOIN ይበሉ👇👇 @ትምህርት_ሚንስቴር
Показать все...
መንፈስ ቅዱስ #2 🛑እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ከናንተ ጋር እሆናለሁ የሚሆነውን መንፈሴን እሰጣለሁ ያለ የሰው ልጅ የለም። ❕❕ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እስከመጨረሻው ከእኛ ጋር ሊሆን እየሱስ ቃል ገብቶልናል። 🛑ያለ መንፈስ ቅዱስ ጽድቅ የለም። ⁉️በመንፈስ ቅዱስ እንዴት መሞላት እንችላለን? ‼️በእየሱስ እመኑ። ‼️ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ቀን ሌሊት ተጠሙ። ‼️እንደ ደቀመዛሙርቱም ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱሥን ብትጠባበቁ፣ እርሱ በመንፈሱ ሙላት ያትረፈርፋቹኋል። @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team @God_Servant_Yonatan
Показать все...