cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Zehabesha

Ethiopian News

Больше
Рекламные посты
59 763
Подписчики
-2624 часа
-1847 дней
-46130 дней
Архив постов
የመጨረሻ ሽያጭ፡ የእናቶች ቀን ስጦታዎች በአማዞን። ምናልባት የሚፈልጉት ነገር ካለ ይመልከቱ። https://amzn.to/3y3QR3k
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደምን አደራችሁ??
Показать все...
👍 58 20
Показать все...
Показать все...
👍 10 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመስኖ እና ቆላማ ሚኒሰተር ዴኤታ ዶር ብርሀኑ ሌነጂሶ 70 ሚሊየን ብር ሰበሰቡ። በሸራተን አዲስ በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ባለሀብቶችን በማሰባሰብ በግል ለፃፍኩት መፅሀፍ ማሳተሚያ በሚል ሰበብ 70 ሚሊየን ብር ሰብስበዋል። መፅሀፉን ዐቢይ ኤዲት አድርጎልኛል። መንግስት ተረክቦ ያከፋፍላል በሚል ሰበብ ነው ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ከነጋዴዎች የሰበሰበው። ከፊሉ በፍርሀት፣ ከፊሉ ደግሞ ለማሽቃበጥ የተገኘው ባለሀብት፣ ሰውዬው የመደመር መፅሀፍን ሪከርድ ሰበረ እያሉ ሲያሙት እንደነበር በስፍራው የተገኙ ታዛቢ ገልፀውልናል። ይህ ሰው ሚንስተር ደኤታ ባይሆን ኖሮ 100 ብር የሚሰጠው ይኖር ነበር? የሚል ጥያቄ በህዝቡ ዘንድ ማስነሳቱ አልቀረም። በብልፅግና ውስጥ ስልጣንን መከታ በማድረግ ለግል ጉዳይ መጠቀም አግባብ እየሆነ መምጣቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በተያያዘ ዜና ዶር ብርሀኑ ሌንጂሶ በሚንሰተር ዴኤታ የሚመሩት የመስኖ ና ቆላማ ሚንስተር አንድም ፕሮጀክት ሳያጠናቅቅ 99.7 በመቶ በጀቱን ማባከኑን ሪፓርተር ጋዜጣ ዘግቧል። የPrime media ባለቤት አቶ ብርሀኑ ሌንጂሶ ከያዘው ከ27 ፕሮጀክቶች ውስጥ የአሥሩ አፈጻጸም ዜሮ ነው ተብሏል::
Показать все...
👍 27😁 13👎 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሀላባ ዞን በተከሰተ ከባድ የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳና ቁሊቶ ከተማ ዙሪያ በትላንትናው ዕለት የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። አስተዳደሩ እንዳለው በእለቱ 9:30 አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው ጎርፍ የአምስት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ከአምስቱ የሶስቱ አስክሬን የተገኘ ስሆን የሁለቱ ሰዎች እስከአሁን አልተገኘም። የዞኑ ማህበረሰቡ ጊዜው የዝናብ ወቅት በመሆኑ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲያደርግ የዞኑ ዋና አስተዳደር አቶ ሙህድን ሁሴን አሳስበዋል። የብሄራዊ ሚቲኦሮሎጂ መረጃ እንደሚያመለክተው በመጪዎቹ ቀናት ከፍተኛ መጠን ያለው የዝናብ ስርጭት ስለሚኖር ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉም አደራ ብለዋል ፡፡ በተለይም ሕብረተሰቡ የጎርፍ መፋሰሻ ቦታዎችን ማዘጋጀትን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ቅድመ ጥንቃቄዎችን እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምንጭ ፡ የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ
Показать все...
👍 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
67👍 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 33🙏 9😇 8 5
የዘንድሮውን የፋሲካ በዓል አላከብርም https://fb.watch/rSC3eeoBhJ/
Показать все...
👎 3🔥 2
00:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
20
“ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልን ታላቅ ዜና ለቤት ፈላጊዎች በልዩነት ይዘን መጥተናል” በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጫካ ቤቶች አካል በሆነው/ሳተላይት ሲቲ የሄቨንሊ ሪል እስቴት አስገራሚ የመኖሪያ መንደር ለሽያጭ አቅርበንሎታል። የጫካ ሀውስ ቤቶች በ50% የማስተዋወቂያ ቅናሽ የዓለማችን ምርጡ የግንባታ ዲዛይን የሆነው የ𝐅𝐎𝐆 (Futuristic Organic Green) ህንፃ ጥበብ በቴክኖሎጂ የተራቀቀ ከተፈጥሮ ጋር የተቆራኘ ከተለመደው የሪልስቴት ቤት በላቀ ከመኖርያ ቤት ባሻገር ዘርፈ ብዙ የሆነው ኢንተርናሽናል ስታንዳርድ ኪነ ህንፃ ነው መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ-ከፍታ ቦታ ላይ ንፁህ አየር፣ ማራኪ መልክዓ ምድር እጅግ ሰላማዊ በሆነው የሄቨንሊ መንደር ውስጥ በየካ ተራራ ያድርጉ ዙርያውን የመሮጫ ትራክ ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ የልጆች መጫወቻ ሜዳ ቅርጫት ኳስ ፣ ሀይኪንግ መዋኛ ገንዳ እና ሰውሰራሽ ሀይቅ ፣ ዋተር ፓርክ ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ፣ ሎጆች፣ ትምህርት ቤት, ሆስፒታል የከተማ ግብርና አትክልት ታዳሽ ሀይል (Solar Panel, wind terminal energy) የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን ፣ የማህበራዊ አገልግሎት ማከናወኛ እና ሌሎችንም ያካተተ አስገራሚ መንደር በአረንጓዴ ህፅዋት ያጌጠ የመዋኛ ገንዳን ያካተተ ባለ G+4, G+9, G+15 እና G+22 አፓርታማ ህንፃዎች 𝐇𝐢𝐠𝐡 𝐓𝐞𝐜𝐡 𝐆𝐫𝐞𝐞𝐧 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬- 𝐁𝐞𝐲𝐨𝐧𝐝 𝐜𝐨𝐧𝐯𝐞𝐧𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐇𝐨𝐮𝐬𝐢𝐧𝐠" !!. በቴክኖሎጂ የበለፅገ ንፁህ አየር የሞላበት ስማርት ቤቶችን በተለያየ የካሬ እና ዲዛይን አማራጭ ቀርቦሎታል ስቱዲዮ፣ ባለ1, ባለ 2 እና 3መኝታ የደህንነት ካሜራ ፣ የቤት ውስጥ ሴንሰሮች የሙቀትና ቅዝቃዜ መቆጣጠርያ፣ ኢንተርኮም፣ እና ሌሎችም ቴክኖሎጂዎች የተገጠመለጥ ስማርት ቤቶች በአውሮፖ ስታንዳርድ እና ቴክኖሎጂ የተመረቱ የሳኒተሪ መስመር የሚዘረጋለት በየወለሉ የቆሻሻ ማግለያ ልዩ ቦታ የተዘጋጀላቸው ያልተሰሰተበት አንዱ ቤት ከሌላኛው በሁለት ግድግዳ የተለያየ ድምጽ የማያስተላልፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) “ሳይዘናጉ መኖርያዎን ከወዲሁ አዲስ በሚገነባው አዲሱ ሳተላይት ከተማ በሆነው ጫካ ፕሮጀክት- በሄቨንሊ መንደር ውስጥ ይድርጉ” ልብ ይበሉ ይህ ዓለም የደረሰበት በኢንተርናሽናል ደረጃ የሚሸጡ መኖርያም የቱሪስት መዳረሻም ናቸው በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በምቹ የረዥም ጊዜ አከፋፈል ይህን መንደር ፈጥነው ይቀላቀሉ የቅናሹ ተጠቃሚ እና የነፃ ቢሮ ባለቤት ይሁኑ Down payment only 15% 𝐁𝐨𝐨𝐤 𝐓𝐨𝐝𝐚𝐲, 𝐆𝐞𝐭 𝟓𝟎% 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫𝐬!! ለበለጠ መረጃ እና ለጉብኝት Location: Next to Dembel City Center, Bitwoded Bahiru Abrham Building 3rd Floor Call us: +251-905-19-77-77 +251-905-20-77-77 Email us: www.neweraet.com [email protected] U.S.A branch office location: 8204 Fenton St Suite 205, Silver Spring, MD, 20910 +1(240) 602-6159 +1(240) 670-7733 Heavenly Real Estate “Beyond Housing”
Показать все...
👍 14 2
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በስሊንደር ፍንዳታ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። *** በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የድሮው ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከቀኑ 9:30 በአነስተኛ መጠጥ ቤት ውስጥ ድስት ተጥዶበት በነበረ ስሊንደር ላይ በተፈጠረው ፍንዳታ ዕድሜው 30 ዓመት የሚገመት አንድ ሰው ህይወቱ ያለፈ ሲሆን በ3 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና የተወሰዱ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። ከአደጋው መከሰት ጋር የተያያዙ ሌሎች ጉዳዮችን ለማጣራት ምርመራው የቀጠለ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ በበዓላት ሰሞን የሚከሰቱ ድንገተኛ አደጋዎችን ለመከላከል ሁሉም ሰው ቅድመ ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት እና በተለይም በበዓል የምንጠቀማቸውን ምግቦች ስናበስል ከሲልንደር አጠቃቀም ጋር በተያያዘ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል ። @አዲስ አበባ ፖሊስ
Показать все...
👍 12😭 9 1🤯 1
Показать все...
5
የአማራ ፋኖ በወሎ በዛሬው ዕለት በደላንታ ወረዳ ፀሐይ መውጫ አካባቢ ልዩ ሰሙ ተረፌ በተባለ ቦታ የቀበሌውን ሊቀመንበር ከነልጃቸው እና በ10 ሚሊሻዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል።
Показать все...
31👍 14👎 2🤔 2
Показать все...
👍 2
ለውሃዎ፣ ለቡናዎ ወይም ለቀዝቃዛ ሻይዎ ወይም ለፈለጉት የStanley Quencher ምርቶች ዛሬ አማዞን ላይ በጥሩ ሁኔታ እየተሸጡ ነው። በዓይነት በዓይነት የቀረቡትን ይመልከቱ። https://amzn.to/3wmgN9M
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 20
ለመላው የአማራ ህዝብና የእምነቱ ተከታዮች በሙሉ:- እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።በዓሉ የሰላም የአንድነት እንዲሆን እየተመኘን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ ለመላው የአማራ ህዝብና በትግሉ ማዕቀፍ ውስጥ በብቃት እያለፉ ለሚገኙት እንስት ታጋዮች የሚከተለውን መልዕክት ማስተላለፍ እንወዳለን የተከበርከው የአማራ ህዝብ እምዬ ምኒልክ የክተት አዋጅ አውጀው ጣሊያንን ድል ባደረጉበት የአደዋ ጦርነት የጣይቱን ብስለት የተሞላበት የጀግንነት ገድል የረሳህ እንደሆነ የታሪክ ተወቃሽ ትሆናለህ። የአማራ ሴቶች በአገዛዙ ስርዓት የዳቦ ስም በሚሰጣቸው ታሪካዊ ጠላቶቻችን ተደፍረዋል፣ በግፍ ተገድለዋል፣ጽንሳቸው በቢለዋ እየወጣ ለዱር አራዊት ተጥሏል።ይሔን በደል መሸከም የከበደው ፣የእናቱ እና እህቱ ስቃይ የመረረው፣የአማራ ህዝብ ስታራቴጂያዊ ግፍ የአንገሸገሸው የአማራ ፋኖ የአረመኔውን ሰይጣናዊ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ነፍጥ አንስቶ እየገሰገሰ ይገኛል። የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ የሴቶች ጉዳይ መምሪያም ይህንን በመገንዘብ ሴቶች የትግሉ አካል እንዲሆኑ ያላሳለሰ ጥሪ በማድረግ በርካታ የአማራ ሴቶች ጥሪያችንን በመቀበል የትጥቅ ትግሉን በዘርፈ ብዙ ኦፕሬሽን እየተወጡ ይገኛሉ ለዚህም መምሪያችን ላቅ ያለ ምስጋናውን ማቅረብ ይወዳል። ሴቶች በህዝባዊ ትግል ውስጥ የሚኖራቸውን የማይተካ ሚና እና የሚያስመዘግቡትን የድል ፍሬ በውል ለመገንዘብ የእቴጌ ጣይቱን የተጋድሎ ታሪክ ወደኋላ መቃኘት በቂ ነው። በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ሴቶች ጉዳይ መምሪያ የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ትግሉን የተቀላቀሉ የጣይቱ ልጆች በአመራር ሰጪነት፣በግንባር ውጊያ፣በስንቅ ዝግጅት፣በህክምናው ዘርፍ፣በሞራል ሰጪነት ባጠቃላይ ትግሉ የሚያስፈልገውን ዘርፈ ብዙ ኦፕሬሽን በብቃት በመወጣት እየከፈሉ ላሉት ታላቅ ህዝባዊ መስዋዕትነት መምሪያችን የምስክርነት ቃሉን በአለም አደባባይ ጮክ ብሎ ይመሰክራል ፣እውቅናም ይሰጣል። ባጠቃላይ ትግላችን ሁሉን አቀፍና የተደራጀ ትግል በመሆኑ የሴቶች ሚና ከፍተኛ ከመሆኑም በላይ ጠላቶቻችን በተናጠል ገድለው ከመጨረሳቸው በፊት በአንድነት ታግለን የአምባገነኑን ስርዓት በቃህ ልንለው ይገባል።በመሆኑም ትግላችን ተጀመረ እንጂ ያልተጠናቀቀ ስለሆነ በየቀየው ተቀምጣችሁ በሴራ ለመሞት ሞታችሁን የምትጠባበቁ ሴቶች ሆይ:- አቅማችሁና እድሜያችሁ የፈቀደላችሁ በግንባር ውጊያ፣አቅማችሁ ያልፈቀደ ደግሞ በስንቅና ትጥቅ ዝግጅት በመሳተፍ የህዝባዊ ትግሉ ታሪካዊ ተሳታፊ እንድትሆኑ መምሪያችን በተገፋው በአማራ ህዝብ ስም ጥሪውን ያስተላልፋል!! መልካም በዓል! ክብር በጀግንነት ለተሰው ፍኖዎች ድል የጅምላ ሞት ለታወጀበት የአማራ ህዝብ! ትንቢት ሀይለማርያም የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የሴቶች ጉዳይ መምሪያ ክፍል ሀላፊ
Показать все...
👍 69 9👎 4👏 2🔥 1😁 1
02:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
👍 44 20👎 5👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያንን በመስደብ እና በማንቋሸሽ ክስ ተመስርቶበት ታስሮ የነበረው ልጅ ያሬድ በዛሬው ዕለት መፈታቱ ተሰምቷል::
Показать все...
👎 89🤬 29👍 17😈 4🤔 3
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተለያየ ቦታ እየተንቀሳቀሱ የመኪና ስፖኪዮ በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። *** ተጠርጣሪዎቹ በፖሊስ ክትትል በቁጥጥር የዋሉት ሚያዚያ 23 እና 24 ቀን 2016 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ጋዜቦ አደባባይ እና ወረዳ 9 አካባቢ ነው። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የላንቻ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ይድነቃቸው ፋንታሁን እንደተናገሩት ተጠርጣሪዎቹ ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ የትራፊክ መብራቶች እና ተሽከርካሪ በሚቆምባቸው ሌሎች ቦታዎች ላይ በመንቀሳቀስ ስፖኪዮ ሲሰርቁ የነበሩ ናቸው፡፡ የምርመራ ስራውን በማስፋት የተሰረቁ ስፖኪዮዎችን የሚገዙ ግለሰቦችን ለመያዝ ክትትል እየተደረገ መሆኑን ዋና ኢንስፔክተር ይድነቃቸው ፋንታሁን ጨምረው ገልፀዋል። በዚህ የወንጀል ድርጊት ተሳትፈው የተገኙ ህፃናቶች መሆናቸውን መነሻ በማድረግ በተደረገ ምርመራ ለህፃናቱ ስምሪት የሚሰጡ የተደራጁ ወንጀለኞች መኖራቸውን ፖሊስ ማረጋገጡን ዋና ኢንስፔክሩ ይድነቃቸው አስረድተዋል፡፡ አንዳንድ ህፃናት መኪና የሚጠብቁ እንዲሁም እርዳታ የሚፈልጉ መስለው በመቅረብ ወንጀል እንደሚፈፅሙ አሽከርካሪዎች ተገንዝበው በትራፊክ መብራቶችም ሆነ የትራፊክ ፍሰት በሚበዛባቸው ሌሎች ቦታዎች ላይ ሲቆሙና በዝግታ ሲያሽከረክሩ ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ዋና ኢንስፔክተር ይድነቃቸው ፋንታሁን አሳስበዋል። ዘጋቢ ፡- ረዳት ሳጅን አለም ልጅአለም
Показать все...
👍 16 4😁 1🤯 1
▶️ የጎንጂ ቆለላ ወረዳ መምህራን ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገለጹ በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ፣ ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ ከአንድ ሺሕ በላይ የሚኾኑ መምህራን፣ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን ተናገሩ፡፡ በወረዳው በሚገኙ 52 የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩት መምህራኑ፣ ኑሯቸውን የሚገፉት በወርኀዊ ደመወዛቸው ብቻ በመኾኑ፣ ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ ልጆቻቸው የሚላክ ገንዘብን ጨምሮ ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ እንደተሳናቸው ገልጸዋል፡፡ በተለይ፣ ለመጪው ዓመት በዓል አስቤዛዎችን ለመግዛት እንደማይችሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ ችግሩ መኖሩን ያመኑት የቆንጂ ቆለላ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸው ደገፋው፣ በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የሒሳብ ሠራተኞች ቢሮ ገብተው ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመኾናቸው የተፈጠረ መኾኑን አስረድተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት፣ ከመምህራን ማኅበር ጋራ በመነጋገር ዐዲስ ሠራተኞች ተመድበው ችግሩን ለመቅረፍ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝም አመልክተዋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ፣ በደኅንነት ስጋት ስማቸው በይፋ እንዳይጠቀስ የጠየቁ የጎንጂ ቆለላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር፣ ካለፈው ወር ጀምሮ የደመወዝ ክፍያ በመቋረጡ ችግር ላይ መውደቃቸውን ነግረውናል፡፡ @VOA
Показать все...
👍 5😢 5 2
Показать все...
1🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አቶ አህመድ ሺዴ የዓመቱ የፋይናንስ ዘርፍ ምርጥ መሪ በሚል ተመረጡ የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገትና መረጋጋትን የተገኘውን ውጤት ተከትሎ ነው በእንግሊዙ የአፍሪካ ሊደርሺፕ መጽሔት እኤአ የ2024 የፋይናንስ ዘርፍ ምርጥ መሪ ለመባል የበቁት። አቶ አህመድ ሺዴ በፊስካል አስተዳደር እንዲሁም ዘላቂ ልማትን የሚያረጋግጥ ኢንቬስትመንት በመሳብ ረገድ የተጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን መጽሔቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ይፋ አድርጓል። ሁሉን አካታች የሆነ እድገትና መሰረተ ልማት እንዲረጋገጥ ኢትዮጵያ ያላትን አቅም እንድትጠቀም ትኩረት አድርገው በመስራት አስተዋጽኦ እያደረጉ እንደሆነም መጽሔቱ ጠቅሷል። በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ እመርታ ለማምጣት ያላቸውን ቁርጠኝነትም መጽሔቱ ማድነቁን ኤፍቢሲ ዘግቧል።
Показать все...
ለውሃዎ፣ ለቡናዎ ወይም ለቀዝቃዛ ሻይዎ ወይም ለፈለጉት የStanley Quencher ምርቶች ዛሬ አማዞን ላይ በጥሩ ሁኔታ እየተሸጡ ነው። በዓይነት በዓይነት የቀረቡትን ይመልከቱ። https://amzn.to/3wmgN9M
Показать все...
👍 5 1
Показать все...
7👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ኢትዮጵያ"
Показать все...
👍 102 51
አማዞን ላይ የየሚፈልጉትን ዕቃ ይፈልጉ። የዕለተ ሐሙስ ዋጋዎችን ይመልከቱ https://amzn.to/3WquPlk
Показать все...
👍 6
Показать все...
👍 5🔥 1
ከምሽቱ 3:00 ላይ አቃቂ ቃሊቲ ዋና ገበያው ላይ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ:: አቃቂ ገበያ ከመርካቶ ቀጥሎ ትልቅ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት መሆኑ ይነገራል::
Показать все...
😭 13🤯 6😁 4👍 1
የቱሪዝም ሚኒሰትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ “የህዝብ ሀብት ያላግባብ አባክነዋል፣ ቤታቸውን በተጋነነ ገንዘብ አድሰዋል” በሚል ወሬ በራሱ በብልፅግና ከመከሰሳቸው በቀር ቱሪዝም በሀገሪቱ ዜና አይሰማም። የመስሪያ ቤቱ ስራ ጎልቶ ያለመታየት ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። እየተንጠባጠበ የሚገባ ዲያስፖራን ቦሌ ሄዶ መቀበል የቱሪዝም ስራ ከሆነ ሰነባብቷል። ሌላ ስራ የለም። በደርግ ጊዜ እንኳ የነበረው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን የሀገር ባህልና ታሪክ እንደናውቅ ፖስት ካርዶችንና ፖሰስተሮችን ፎቶግራፎች በማዘጋጀት ለአለም ቱሪስቶች ያሳይ ነበር ። የዛሬው ቱሪዝም ሃላፊዎች ከደርግ ግዜ እንኳ መማር ቢችሉ ትንሽ ይንቀሳቀሱ ነበር
Показать все...
👍 78😁 3 2