cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Natnael Mekonnen

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Больше
Рекламные посты
173 041
Подписчики
-3924 часа
-5107 дней
-2 06730 дней
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
Показать все...
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
Показать все...
IMG_9276.MP47.01 MB
በድሬዳዋ አሸዋ ተራ በሚባለው አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል በድሬዳዋ አሸዋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። እንደ ኢዜአ ዘገባ፥ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የካቢኔ አባላት እንዲሁም የአስተዳደሩ አመራር አካላት አደጋው በደረሰበት ስፍራ ተገኝተው ተመልክተዋል። ከንቲባ ከድር ጁሃር፥ ዛሬ ከማለዳው 1 ሰዓት አካባቢ ጀምሮ የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል በየደረጃው የሚገኘው ህብረተሰብ ያደረገውን የተቀናጀ ርብርብ አድንቀዋል። በድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የእሳት መከላከያ ዲቪዥን፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የነፃ የንግድ ቀጣና የእሳት ማጥፊያ ብርጌድ ያደረጉት የተቀናጀ የሰዓታት ርብርብ እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማዋል አስችሏል ብለዋል። ለዚህም ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል ከንቲባ ከድር ጁሃር። በተከሰተው ድንገተኛ አደጋ ሀብት እና ንብረት የተጎዳባቸው ወገኖችን ለመደገፍ አስተዳደሩ መላውን ህብረተሰብ በማስተባበር የድርሻውን ኃላፊነት እንደሚወጣ አስታውቀዋል። በአደጋው በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንዳሌለ የተገለጸ ሲሆን፤ የአደጋውን መንስኤ ፖሊስ እያጣራ መሆኑም ታውቋል።
Показать все...
የጠ/ሚ ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማት በሲዳማና በትግራይ ክልሎች የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክቶችን አስጀመሩ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ የሆኑ ተቋማት በዘንድሮው መርኃ ግብር በሲዳማና በትግራይ ክልሎች የሚያከናውኗቸው የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክቶች ዛሬ ተጀምረዋል። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎትን ጨምሮ 11 ተጠሪ ተቋማት የተሳተፉበት የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ሥራ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ተጀምሯል። በዚህ መርኃ ግብር ተጠሪ ተቋማቱን በማስተባበር በክልሉ የ20 አቅመ ደካሞችን ቤት ለመገንባት፣ ከ2ሺሕ 500 በላይ ችግኞችን ለመትከል፣ በፅዱ ኢትዮጵያ መርኃ ግብር ደረጃውን የጠበቀ መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና ለ1 ሺሕ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ለማበርከት እንድታቀደ ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የተገኘው መረጃ አመላክታል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎች ካላቸው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ባሻገር ለሃገርና ለዜጎቿ የሚቆረቆር ትውልድን ለመገንባት፤ ጊዜውን፣ ጉልበቱንና ገንዘቡን በበጎ ፍቃድ ለዜጎች የሚለግስ፤ የሃገር ፍቅርና ሃላፊነት የሚሰማው ትውልድን ለመፍጠር የሚያስችሉ መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል እየተተገበረ ይገኛል።
Показать все...
በሀሰተኛ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩና በህገ ወጥ መንገድ መድሃኒት ሲያዘጋጁ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ወንጀልን ለመከላከልና ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ባደረገው ኦፕሬሽን በርካታ ኤግዜቢቶችና ተጠርጣሪዎች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሀሰተኛ የተሽከርካሪ ሰሌዳ አዘጋጅተው ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩና በህገ ወጥ መንገድ መድሃኒት ሲያዘጋጁ የተገኙ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ፖሊስ ከዚህ ቀደም ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ባከናወነው የኦፕሬሽን ስራ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ይታወቃል፡፡ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓም ለ15 ቀናት በተከናወነ ኦፕሬሽን በርካታ የወንጀል ተጠርጣሪዎችንና ኤግዚቢቶችን በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል፡፡ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች በተደረገ ኦፕሬሽን ከዚህ ቀደም የተሰረቁ 8 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ማስመለሱና በተለይ ለወንጀል ፈፃሚዎቹ ሀሰተኛ የተሽከርካሪ ሰሌዳ በተለጣፊ እስቲከር ሲያዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች ሀሰተኛ ሰሌዳ ለማዘጋጀት ከሚጠቀሙበት ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፍላሽ እና ካሜራ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ሞተር ብስክሌት በመጠቀም የቅሚያ ወንጀል የፈፀሙ ወንጀለኞች ይዞ ከ700 በላይ ሞባይል ስልኮች ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ የተሰረቀ እቃ በሚገዙ ህገወጦች ላይ በተወሰደ እርምጃ 108 ላፕቶፕ ߹6 ኮምፒዩተር ߹11 ካሜራዎች ߹ 2 ቴሌቪዥንና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከሸሸጉበት ቦታ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ኮንትሮባንድ ፣ ሀሰተኛና ሰነዶችን እና መድኃኒቶችም በኦፕሬሽኑ የተገኙ ውጤቶች መሆናቸው ተጠቁሟል ፡፡ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመቆጣጠር በተከናወነ ተግባር 2 ክላሽ ከመሰል 120 ጥይቶች ጋር፣ 67 ልዩ ልዩ ሽጉጦች ከ568 መሰል ጥይት ጋር እንዲሁም 2 ኋላ ቀር መሳሪያ ከእነ ተጠርጣሪዎቹ በኦፕሬሽኑ ተይዟል፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው 24 ኮንደሚኒዬም ውስጥ መድሃኒት የማከፋፈልም ሆነ የመሸጥ ፍቃድ የሌላቸውና በህገ-ወጥ መንገድ መድሃኒት እያዘጋጁ ሲያከፋፍሉ የተገኙ ግለሰቦችም ተዘዋል፡፡ ግለሰቦቹ ያዘጋጇቸውና ለገበያ ሊያቀርቧቸው የነበሩ 169 ብልቃጥ መድሃኒቶች ፣ 40 ግሉኮስ ፣በርካታ የመድሃኒት ብልቃጦችና ህገ-ወጥ ስራቸውን ለመስራት የሚገለገሉበት አንድ ማሽንን ጨምሮ ፕሪንተርና ላፕቶፕ በኤግዚቢትነት መያዙን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የተሰረቀ እቃ የሚገዙ ህገ-ወጦች ለወንጀል መስፋፋት መንስኤ በመሆናቸው የሌባ ተቀባዮች ላይ እና ወንጀለኞች ላይ እያደረገ ያለውን ቁጥጥር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታወቀው አዲስ አበባ ፖሊስ ንብረት የጠፋባቸው ወይም የተሰረቀባቸው ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ መምሪያ ቀርበው ንብረታቸውን መረከብ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡
Показать все...
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
Показать все...
IMG_9169.MP47.04 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ ስለ አንካራው ውይይት ምን አለች ? የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአንካራው ውይይት ጉዳይ የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው በቱርኪዬ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ጋባዥነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አህመድ ሞአሊም ፊቂ ትላንት ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በአንካራ ተገናኝተው መወያየታቸውን አረጋግጧል። „ በቱርኪዬ መንግስት አመቻቺነት የተካሄደው የሁለቱ ሚኒስትሮች ውይይት በሁለቱ አገራት መካከል ላሉ አለመግባባቶች መፍትሄ ሊያመጡ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ግልፅና ወዳጅነት የተሞላበት የሀሳብ ልውውጥ የተደረገበት ነበር „ ብሏል። ሁለቱ ሚኒስትሮች ያሉ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት ቁርጠኝነታቸውን መግለጻቸውን አመልክቷል። የቱርኪዬ መንግስት ውይይቱን ለማመቻቸት ስለተጫወተው ገንቢ ሚናም ምስጋና እንደቀረበ ገልጿል። ሁለቱ ሚኒስትሮች መልካም ጉርብትናን እና ቀጠናዊ መረጋጋትን ከግምት በማስገባት መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠልም እንደተስማሙ አረጋግጧል። ሁለቱም ሚኒስትሮች የቱርኪዬ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ምከከሩን አገራቸው ለማስተናገድ የወሰዱትን ተነሳሽነት በማድነቅ ሁለተኛ ዙር ውይይታቸውን ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በአንካራ ለመቀጠል እንደተስማሙ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች 👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን         🏡43 ቪላ ቤቶችን         🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ         🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት 👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ 👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ 👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ 👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን 👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን       በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ 👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ 🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት 🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ ⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!! በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ አፓርትመንቶች 👉 ስቱዲዮ       56m2 👉ባለ 1 መኝታ     69m2,77m2, 85m2 👉ባለ 2 መኝታ 99m2,123m2, 128m2, 148m2 👉ባለ 3 መኝታ 139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2 👉ባለ 4 መኝታ       177m2, 181m2 👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ       35m2, 43m2, 67m2 🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል። ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ  በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
Показать все...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በአንካራ እየመከሩ መሆናቸው ተጠቆመ በቱርክ መንግስት አመቻችነት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በአንካራ ተገናኝተው በመምከር ላይ እንደሚገኙ በርካታ የሶማሊያ እና የቱርክ መገናኛ ብዙሃን በመዘገብ ላይ ይገኛሉ። በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ ልዑክ አንካራ መግባቱን የጠቀሙት መገናኛ ብዙሃኑ የልዑኩ ዋነኛ አላማ በቱርክ መንግስት አመቻችነት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለሚደረገው ንግግር ለመታደም መሆኑን አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ ይሁን በሶማሊያ መንግስታት በኩል ስለሁኔታው በይፋ የተገለጸ ነገር የለም። የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ እንደሚያሳየው በአንካራ የሚገኘው የሁለቱ ሀገራት ልዑክ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ዋነኛ አጀንዳው መሆኑን ገልጸዋል። በተመሳሳይ ቢቢሲ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ ባሰራጨው ዘገባ የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቱርክ መግባታቸውን አስታውቋል። ዛሬ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም. በሚደረው ውይይት ላይ ለመሳተፍ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ ፊቅ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አንካራ ገብተዋል ብሏል። ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ የሚያደርጉት ንግግር “ድርድር” እንደሆነ የሶማሊያ የውጪ ጉዳይ ሚስቴር አመልክቷል ያለው ዘገባው የውጭ ጉዳይ ሚስቴሩ ዘግይቶ ከኤክስ ገጹ ላይ በሰረዘው ጽሑፍ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቱርክ አደራዳሪነት ለሚደረገው ንግግር አንካራ ገብተዋል ማለቱን ጠቁሟል። በሁለቱ አገራት መካከል ስለሚደረገው ንግግር ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሶማሊያው አቻቸው ቀደም ብለው ቱርክ መግባታቸውን የቢቢሲ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ አስታውቋል።        
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሰላም ካውንስሉ ጥሪ ክቡርና ትልቅ ዋጋ ያለው በመሆኑ ሁሉም ሊተባበር ይገባል የአማራን ህዝብ ጥያቄዎች ነቅሶ ያለመሽኮርመም ያነሳና የሚመለከታቸው አካላት እንዲፈቷቸውም ያሳሰበው የካውንስሉ ጥሪ የእርስ በርስ መገዳደል ያደረሰውንና የሚያደርሰውን ጥፋት እንዲሁም ሊሆን የማይገባው መፍትሄ አልባነት በግልፅ አሳይቷል። ይህ ካውንስል በየደረጃው መከራና ስቃዩን ከተሸከሙት ለምን ሲሉም ከሚጠይቁትና ህዝብም ከሚያምንባቸው መካከል እየመከረና እየመረጠ ሄዶ ያቋቋመው የተከበረ መፍትሄ አፈላላጊ ነው። ካውንስሉ በራሱም እንደገለፀው የመንግስትም ይሁን የታጣቂ ሀይሎች ያደራድሩን የሚሏቸውን ከመምረጥ ጀምሮ የት እና እንዴት እንደራደር የሚሉትን ጭምር አቅርበው እንዲደራደሩ እድል አመቻች እንጂ ወሳኝም ተጫኝም አካል አይደለም።ህዝብ የሚያከብራቸውና ህዝብን የሚያከብሩ እነዚህ ወንድሞች ያቀረቡትን ጥሪ ሁሉም በቀናነት ተባባሪ በመሆን የአማራ ህዝብ መከራ እንዲያበቃ መስራት ይጠበቅበታል። መቀመጫቸውን አርቀውና ሰውን ለሞት ማግደው መኖርን የመረጡ የሴራ ትንተና ቅልብተኞች ጩኸት ከዚህ በኋላ የሚሰማው ሊኖር አይገባም።ቢታደሉስ እነሱም ይህን የመፍትሄ መንገድ በደገፉት ነበር።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች 👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን         🏡43 ቪላ ቤቶችን         🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ         🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት 👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ 👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ 👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ 👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን 👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን       በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ 👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት 📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ 🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት 🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ ⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!! በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ አፓርትመንቶች 👉 ስቱዲዮ       56m2 👉ባለ 1 መኝታ     69m2,77m2, 85m2 👉ባለ 2 መኝታ 99m2,123m2, 128m2, 148m2 👉ባለ 3 መኝታ 139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2 👉ባለ 4 መኝታ       177m2, 181m2 👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ       35m2, 43m2, 67m2 🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል። ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ  በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በ11 ወራት ውስጥ 12 ሴቶች ሲገደሉ 178 የግድያ ሙከራዎች መፈጸማቸውን ፖሊስ አስታወቀ የመቀሌ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ባለፉት 11 ወራት ውስጥ በከተማው 12 ሴቶች ተገድለው በድምሩ ከ4 ሺህ በላይ ወንጀሎች ተፈጽመዋል አለ። አዲስ ማለዳ ከክልሉ መገናኛ ብዙኀን እንደተመለከተችው ከሰሞኑን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ተብሎ በተለያዩ ሚዲያዎች ሲሰራጭ የነበረው መረጃ የ11 ወራት ሪፖርት መሆኑን የከተማው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በ2016 ባለፉት 11 ወራት 4 ሺህ 340 ወንጀሎች የተመዘገቡ ሲሆን ወንጀሎቹ 7 ዓይነት ናቸው። 12 ሴቶች ሲገደሉ፣ 80 የአስገድዶ መደፈር፣ 1 ሺህ 953 የስርቆት፣ 583 የድብደባ፣ 178 የግድያ ሙከራ እንዲሁም 10 የጠለፋ ወንጀሎች መሆናቸውን የመቀሌ ከተማ ፖሊስ ገልጿል። ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከ170 በላይ የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ ሃይሎችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የህብረተሰቡ ተሳትፎ በእጅጉ ያስፈልጋል ተብሏል። በቅርቡ በክልሉ ዋና ከተማ እና ሌሎችም አካባቢዎች በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ግድያ እና አፈና ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፎች እንደተካሄዱ መዘገባችን አይዘነጋም ሲል አዲስ ማለዳ ነው ያስነበበው።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
Показать все...
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
Показать все...
IMG_9072.MP47.06 MB
Показать все...
01:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
Driving Addis along with African football legends : ጠሚ አቢይ ከናይጄሪያ የእግር ኳስ ቡድን አባላት ጋር በአዲስ አበባ ጎዳናዎች
Показать все...
IMG_8862.MP47.34 MB
የአፍሪካ የቀድሞ እግርኳስ ከዋክብት የዓባይ ግድብን ጎበኙ የናይጄሪያ ኮከብ ተጫዋቾች ኑዋንኮ ካኑና ዳንኤል አሞካቺ፣ ሴኔጋላዊው ሄንሪ ካማራን ጨምሮ የኪነጥበብ ባለሙያዎችና የፉሽን ዲዛይነሮች በጉበኝቱ ተሳትፈዋል።
Показать все...
ዛሬ የከተማችን ልሳን የሆነው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በአዲስ መልክ እራሱን በማደራጀት ያስጀመረው የአዲስ ቻናል ፣ የብራንዲንግ ስራ እና የታለንት ሾው ይፋ አድርገናል:: አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የከተማችን ነዋሪዎች አይንና ጆሮ በመሆን ለውጥ በማምጣት ፣ መረጃን በመስጠት፣ በማስተማር እና በማዝናናት ሂደት ውስጥ የራሱን አውንታዊ ሚና እየተወጣ የሚገኝ ሲሆን የብዝሃነትና የትውልድ ድምፅ መሆኑን በተግባር አሳይቷል:: የከተማችን ነዋሪዎች ሚዲያው የእናንተ መሆኑን በመገንዝብ የትውልድና የብዝሃነት ድምፅ በሆነው የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ድምፃችሁን የምታሰሙበት ፣ ትክክለኛ የመረጃ ምንጫችሁ አድርጋችሁ የምትገለገሉበት ፣ ኢፍትሃዊነትን የምትታገሉበት እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሩ ጎን በመቆም ከተማችሁን የምታስተዋውቁበት እንዲሆን ጥሪዬን አቀርባለሁ:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.