cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Amazing_God

This is a channel that give Tanks to the lord,for he fills our life with good tings. @agape_deep_love

Больше
Эфиопия11 788Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
199
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
የመልካም መጀመሪያ.mp36.26 MB
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 melkam welo 😊
Показать все...
Yiwedegn_Yele_Wey_Helina_Dawit_Feven_.mp38.92 MB
“እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባሪያዎቹንም ይረዳልና።” — መዝሙር 135፥14 መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ 😊
Показать все...
እኔ እሱን የማውቀው Tsion Alemayehu.m4a10.10 MB
“ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና፤ ዳሩ ግን የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር በእምነት ስላልተዋሐደ አልጠቀማቸውም።” — ዕብራውያን 4፥2
Показать все...
እግዚአብሔር ዓለቴ _ አይዳ አብርሃም.mp35.88 MB
" The LORD is my light and my salvation; whom shall I fear? the LORD is the strength of my life; of whom shall I be afraid?" (Psalms 27: 1)
Показать все...
Chris Tomlin - Whom Shall I Fear [God of Angel A qOkImV2cJDg.m4a4.20 MB
ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደሚያደርጉ እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች እንጂ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ አትሁኑ። ⁷ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤ ⁸ ባሪያ ቢሆን ወይም ጨዋ ሰው፥ እያንዳንዱ የሚያደርገውን መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ በብድራት እንዲቀበለው ታውቃላችሁና።
Показать все...
Carol_Fekadu_Anten_Biye_Lyric_Video_ካሮል_ፈቃዱ,_አንተን_ብዬ256k.mp310.12 MB
ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል። ²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት።
Показать все...
መዝሙር 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ በቍጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ። ² ድውይ ነኝና አቤቱ፥ ማረኝ፤ አጥንቶቼ ታውከዋልና ፈውሰኝ። ³ ነፍሴም እጅግ ታወከች፤ አንተም አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ነው? ⁴ አቤቱ፥ ተመለስ ነፍሴንም አድናት፥ ስለ ቸርነትህም አድነኝ። ⁵ በሞት የሚያስብህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? ⁶ በጭንቀቴ ደክሜያለሁ፤ ሌሊቱን ሁሉ አልጋዬን አጥባለሁ፥ በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ። ⁷ ዓይኔ ከቍጡ ዕንባ የተነሣ ታወከች፤ ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ አረጀሁ። ⁸ ዓመፃን የምታደርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ እግዚአብሔር የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና። ⁹ እግዚአብሔር ልመናዬን ሰማኝ፤ እግዚአብሔር ጸሎቴን ተቀበለ። ¹⁰ ጠላቶቼ ሁሉ ይፈሩ እጅግም ይጐስቍሉ፤ ወደ ኋላቸው ይመለሱ፥ በፍጥነትም ይፈሩ።
Показать все...
የልቤ አጽናኝ.mp34.57 MB
1.86 KB
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” — 2ኛ ቆሮ 1፥2
Показать все...
2.13 KB
#የምወዳችሁ😍😍😍 ካለፈው የተቀረውን #ኃሳቤን ላጋራችሁ ....#ፍቅር በውስጡ እውነትና_እምነትን አስተባብሮ ተስፋንና_ታማኝነትን ተጎናፅፎ "እወደዋለው/እወዳታለው" ለምንለው ሠው የምንኖርበት #ሕይወት ነው። በእርግጥ #ወሲብ ተፍጥሮዓዊ ቢሆንም በትክክለኛው ጊዜ እና ቦታ ካልሆነ ግን #አወቅነውም/አላወቅነውም የእኛንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት እንጎዳበታለን!!! #አዎ ወሲብ በሕይወትዎ ለሚወዱት በጋብቻ ከተጣመሩት ጋር የሚደረግ ለተወዳጅዎ የሚበረከት ከፈጣሪ የተቸረን #አምሃ ነው! ምነው ግና የዘመኔ ወጣት የሚወደው በዛ ÷ግራ የሚገባኝ የወደደው(የሚወድላት) #እሷነቷን(ማንነቷን) ወይስ #ገላዋን ... ወሲብ በመሰረቱ የ3 ደቂቃ ቢበዛ የ5 ወይንም የ7 ደቂቃ ስሜት መወጣጪያ አልያም ጊዜያዊ ስሜት ማርኪያ አይደለም!!! መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር አንድ ሠው ግብረ-ሥጋ ግንኙነት ሲፈፅም አካላዊ_መነካካት ብቻ እንዳልሆነ ልብ ሊባል የሚገባው #ሐቅ ነው! #ወሲብ የተሰራበት ዓላማ አንድነትን_በቃልኪዳን በተጋቡ_ጥንዶች መኃል ለመፍጠር የሚደረግ ተግባር ነው! ያም #አንድነት ነፍስ_ከነፍስ : መንፈስ_ከመንፈስ እና ስሜት_ከስሜት በሚኖራቸው ትስስር የሚፈጠር #ውህደት ነው!!! ...ምናልባት ድንግል ሆነሽ በመቆየትሽ እያፈርሽ ይሆን???? ..... ምናልባት እስካሁን #SEX..ወሲብ ባለማድረግህ #ፋሪቲ ትብለህ ይሆን??? ...እቀጥላለው አስቼ ነኝ :)
Показать все...
በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው
Показать все...
3.79 KB
ይፃፍልኝ.mp33.29 MB
Man_Alegn_Yalante_ማን_አለኝ_ያላንተ_new_Protestant_song.m4a8.99 MB
“የእግዚአብሔር ልጅ ቢሆንም እንኳ፣ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤” — ዕብራውያን 5፥8
Показать все...
ኦ ነፍሴ.mp34.69 MB
"ፍቅር መስራት" ርዕሴን የሚመጥን አንዲት ግጥም ልዋስና ሃሳቤን እቀጥላለው... *ፍቅር መለካኪያው** ****መጠናኛ ሥፍራው **** *ማነው..............? ** ****አልጋችን ነው ያለው?!!***** በመሰረቱ "ፍቅር መስራት" የሚለው ጥምር ቃል "ወሲብ" የሚለውን ቃል የሚተካ ተድርጎ በዘመንኛ ቃል ተከሽኖ #የፍቅርን ባሕርይና ውበት ያጎድፈ #ፅዩፍ_ቃል ነው። በእውነት ግን ፍቅር ምንድንነው??? ሠዉ የፍቅር ትርጉሙ ሳይገባው እንዴት ነው "ፍቅር ለመስራት"(ለወሲብ) የሚቸኮለው???? #ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው መጠንቀቅ ግድ ማለት አይደለም ወይ??? የሚወዱትን ሠው ትናንትናውን_ተቀብሎ፣ዛሬውን ደግሞ ችሎ ነገውን_በታማኝነት የሚጠበቅ ወዳጅ_እገልጋይ ወይም አፍቃሪ_አገልጋይ ማለት እንጂ የተቀበረ ስጋ እንደሚያነፈንፍ #ውሻ የምንፈልገውን እስክናገኝ ፣ስሜታችንን ለማርካት የቆጥ የባጡን መቀባጠር አልያም በአስመሳይነት ተሳክረን #እኛነታችንን ደብቀን ያልሆነውን እኛን ገልጠን #የምንድልልበት አይደለምም!!!አይሆንምም!!!! ይቀጥላል...
Показать все...
ረሃቤ.mp310.64 MB
ዮሐንስ 14 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ ይህ ባይሆንማ ኖሮ እነግራችሁ ነበር፤ የምሄደውም ስፍራ ላዘጋጅላችሁ ነው። ³ ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋር እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ። ⁴ እኔ ወደምሄድበትም ስፍራ የሚያደርሰውን መንገድ ታውቃላችሁ።” ⁵ ቶማስም፣ “ጌታ ሆይ፤ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፤ ታዲያ፣ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?” አለው። ⁶ ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ⁷ እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ግን ታውቁታላችሁ፤ አይታችሁታልም።” ⁹ ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “አንተ ፊልጶስ! ይህን ያህል ጊዜ ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ፣ ‘አብን አሳየን’ ትላለህ? ¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ፣ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የምነግራችሁ ቃል ከራሴ አይደለም፤ ነገር ግን ሥራውን የሚሠራው በእኔ የሚኖረው አብ ነው። ¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ ስነግራችሁ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ስለ ድንቅ ሥራዎቹ እንኳ እመኑ። ¹² እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል። ¹³ አብ በወልድ እንዲከብር፣ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ፤ ¹⁴ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑኝ፣ እኔ አደርገዋለሁ። ¹⁵ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። ¹⁶ እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ ¹⁷ እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም። እናንተ ግን፣ አብሮአችሁ ስለሚኖርና በውስጣችሁ ስለሚሆን ታውቁታላችሁ። ¹⁸ ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ። ¹⁹ ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ ዓለም ከቶ አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ። እኔ ሕያው ስለ ሆንሁ እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ። ²⁰ እኔ በአባቴ እንዳለሁ፣ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ፣ እኔም ደግሞ በእናንተ እንዳለሁ በዚያ ቀን ትረዳላችሁ። ²¹ የሚወደኝ ትእዛዜን ተቀብሎ የሚጠብቅ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ።” ²² ከዚያም የአስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳ፣ “ጌታ ሆይ፣ ታዲያ፣ ለዓለም ሳይሆን ራስህን ለእኛ የምትገልጠው እንዴት ነው?” አለው። ²³ ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል፤ ወደ እርሱ እንመጣለን፤ ከእርሱም ጋር እንኖራለን። ²⁴ የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም። ይህ የምትሰሙት ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም። ²⁵ “አሁን ከእናንተ ጋር እያለሁ ይህን ሁሉ ነግሬአችኋለሁ፤ ²⁶ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሉን ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኋችሁንም ሁሉ ያሳስባችኋል። ²⁷ ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም። ²⁸ “ ‘እሄዳለሁ፤ ተመልሼም ወደ እናንተ እመጣለሁ’ ማለቴን ሰምታችኋል፤ ብትወዱኝስ አብ ከእኔ ስለሚበልጥ ወደ አብ በመሄዴ ደስ ባላችሁ ነበር፤ ²⁹ የተናገርሁት ሲፈጸም እንድታምኑ፣ ከመሆኑ በፊት አሁን ነግሬአችኋለሁ። ³⁰ የዚህ ዓለም ገዥ ስለሚመጣ ከእንግዲህ ወዲህ ከእናንተ ጋር ብዙ አልናገርም። እርሱም በእኔ ላይ ሥልጣን የለውም፤ ³¹ ነገር ግን እኔ አብን እንደምወድ፣ አባቴ ያዘ ዘኝንም እንደማደርግ ዓለም እንዲያውቅ ነው። “ተነሡ፤ ከዚህ እንሂድ።” GOOD 😍 MORNING ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Показать все...
ታጥቦ_ጭቃ_ነኝ(256k).mp36.84 MB
“እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።” — ኢሳይያስ 53፥6
Показать все...
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2020 (Official music video) BIZU ALU BEMIDER ብዙ አሉ በምድር
Показать все...
YOSEF_KASSA_NEW_MUSIC_2020_Official_music_video_BIZU_AL_nAhanf8CmtM.ogg3.40 MB
እኔ ቤት እለህ.mp34.43 MB
Watch what God does, and then you do it, like children who learn proper behavior from their parents. Mostly what God does is love you. Keep company with him and learn a life of love. Observe how Christ loved us. His love was not cautious but extravagant. He didn't love in order to get something from us but to give everything of himself to us. Love like that. Ephesus 5:1-2
Показать все...
መዝሙር 143 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች። ⁷ አቤቱ፥ ፈጥነህ ስማኝ፤ ነፍሴ አልቃለች፤ ፊትህን ከኔ አትመልስ፥ ወደ ጕድጓድም እንደሚወርዱ አልሁን። ⁸ አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ። ⁹ አቤቱ፥ ወደ አንተ ተማፅኛለሁና ከጠላቶቼ አድነኝ። ¹⁰ አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ፤ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ። ¹¹ አቤቱ፥ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ፤ በጽድቅህም ነፍሴን ከመከራዋ አውጣት። ¹² በምሕረትህ ጠላቶቼን ደምስሳቸው፥ እኔ ባሪያህ ነኝና ነፍሴን የሚያስጨንቁአትን ሁሉ አጥፋቸው።
Показать все...
እንዳልተደረገለት አልሆንም.mp33.86 MB
[Lili#5] - 07. [aug2002].mp33.83 MB
%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%8A%95_%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%8B%AB%E1%88%B.mp33.57 MB
ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ኢያሱ አሳርፎአቸው ኖሮ ቢሆንስ፥ ከዚያ በኋላ ስለ ሌላ ቀን ባልተናገረ ነበር። ⁹ እንግዲያስ የሰንበት ዕረፍት ለእግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል። ¹⁰ ወደ ዕረፍቱ የገባ፥ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፥ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና። ¹¹ እንግዲህ እንደዚያ እንደ አለመታዘዝ ምሳሌ ማንም እንዳይወድቅ ወደዚያ ዕረፍት ለመግባት እንትጋ።
Показать все...
Prosperity begins with understanding our role; we are God’s steward. Our lives, talents, abilities, and having a lot of opportunities are all gifts from God. If we don’t have ‘Owner’ mentality and credit every little to big things we have to God, we have began the road to a prosperous life.
Показать все...
በስደት ምድር ላይ በደረቅ በረሃ ለአይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም የሚሆን ውሃ ዙሪያ ሲጨላልም መጽናናት ሲሳነኝ በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ የሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x)🎼
Показать все...