cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Pharma Fellowship|EvaSUE

ይህ #Wolaita Sodo Pharma Health Science Evangelical Christain Student Fellowship[EvaSUE]ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞የክርስቶስን አካል የሚያንፁ ና የፌሎሺፓችን የተለያየ ይዘትህ ያላቸው መልክቶች ይቀርባሉ ። *CBE 1000419711288 Pharma Fellow

Больше
Рекламные посты
213
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+130 дней
Архив постов
#Day_1 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
Показать все...
#Day_1 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
Показать все...
#Day_1 #National_mission_summit_2024 #NMS24 #following_the_king
Показать все...
#Here we Go! #National mission summit2024 #NMS24 #We are ready!
Показать все...
✔️ ትናንት ረቡዕ በነበረን General Fellowship Program እግዚአብሔር ድንቅ የሆነ ጊዜ ሰቶናል እናም በብዙ በብዙ ተባረከናል ተሚረናል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን  "ድንቅ የትምህርት ጊዜ ነበርን ክፍል (1) ቅድስና ቀጣይ sexually purity እንማራለን " ) እንዲሁም ልዬ አምልኮ ጊዜ ነበረን (( ዛሬ የነበራችሁ በብዙ ተባርካችኃል )) 👉 Remember It ((ቀጣይ ረቡዕ ልክ 10:00 ሰዓት ጓደኞቻችንን በመጋበዝ በጊዜ እንገናኝ ተባረኩ )) ➡️  ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች ▫️እንለያለን ▫️እንመለሳለን ▫️እንጠብቃለን                                    PF|EvaSuE                                    Media team
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ የፊታችን ረቡዕ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ "ልዩ የትምህርት ጊዜ  sexually purity በሚል ርዕሰ ከተጋባዥ እንግዳ ጋር እንድሁም የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል" እነሆ ዝግጅታችንን ጨርሰናል 👉  ስትመጡ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ እንድትመጡ ይሁን 👉 ማስታወሻና ብዕር እንዳይረሳ 👉Remember "" 10:00 ሰዓት የምንጀምርበት ሰዓት እንጂ ከቤት የምንወጣበት አይደለም "" #ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች :-እንለያለን :-እንመለሳለን :-እንጠብቃለን                                          PF|EvaSuE                                         Media team
Показать все...
👍 3
“እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ” ነህምያ 2:20 የእግዚአብሔር አብ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🙏 በእግዚአብሔር የተወደደችሁ ቅዱሳን ከወራት በፊት ለፌሎሽፑ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ከሆና Speaker እንገዛለን ብለን ነግረናችሁ ነበረ። እናም እግዚአብሔር ረድቶን በቀን 12/10/2016 ዓ.ም በ25,000 ብር Speakerን ለፌሎሽፑ ገስተነዋል። የረዳን እግዚአብሔር ይማስጌን🙏🙏 ይንንም Speaker ስንገዛ በፌሎ የነበረው ብር 15,000 ብር ብቻ ነበረ በሰዓቱ ስንገዛም 10,000 ብር ከሰው በብድር መልክ ወስደን ነበረ የገዛነው። አሁን እግዚአብሔር ይማስጌን 10,000 ብርንም ከፍለናል🙏 ምንም አይነት ኤዳ የለብንም። የረደን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏 👉 ለSpeaker መግዥያ ደካማን ሰለቸን ሰትሉ በየ አስራ አምስቱ ለFundraising ከተማ እየወጣችሁ ዋጋ የከፈለችሁትን ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር ዘመነችሁን ይበርካው🙏🙏🙏 በተጨመሪም በተለያየ መንገድ መለትም መዋጮ በመስጠት ስጦታ በመስጠትና በለለም የደገፈችሁትን ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር ይበርካችሁ🙏🙏🙏 ሁለችሁንም እግዚአብሔር ይበርከችሁ🙏🙏🙏
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.