cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

B. u l e n t e. n😎😋🤣🤣🤣😜

👉All allege👈 👉Ye pp photo 👉Yeteleyayu tiktok videos 👉Nfr miyaregu keldoch 👉Yeteleyayu xqsa xksoch 👉Zena lemalet #join yibelu 👉For any comment 💕💞💖❤️❤️💔💓❤️💓💓❤️💓❤️💓💓❤️❤ ️GODisLoVeMyLife @EneHeyaweNgne

Больше
Страна не указанаАмхарский8 581Мотивация и цитаты48 452
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ᴀs ʟᴏɴɢ ᴀs ʏᴏᴜ ᴀʀᴇ ʙʀᴇᴀᴛʜɪɴɢ ɪᴛ's ɴᴏᴛ ᴛᴏᴏ ʟᴀᴛᴇ ᴛᴏ sᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ʙᴇɢɪɴɴɪɴɢ
Показать все...
ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር የሰው ልጅ አምስት የስሜት ህዋሳቱን በመጠቀም፣ ከውጪ ያለውን ማንኛውም ነገር ወደ ውስጡ ሲያስገባ ከውጪ ወደ ውስጥ ይኖራል። ፈጣሪ አምስቱን የስሜት ህዋሳት የሰጠን፣ የውጪውን ዓለም በመመልከት አስፈላጊ የሆነ መረጃ እንድንሰበስብና እንድንማር ነው። የሰው ልጅ የተሸወደው ግን፣ እነዚህን አምስቱን የስሜት ህዋሳት በመጠቀም ከውጪ ወደ ውስጥ መኖር በመጀመሩ ነው። ከውጪ ወደ ውስጥ የሚኖር ሰው፣ በውጪ ደስ የሚያሰኝ ነገር ካየ፣ በውስጡ ደስ ይለዋል። ደስ የማያሰኘውን ነገር ከተመለከት ደግሞ፣ ይደብረዋል። አንድ ሰው በትክክል ማሰብ ሲጀምር፣ ከውስጥ ወደ ውጪ ነው የሚኖረው። ይህ ማለት ደግሞ በውጪው ዓለም ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር፣ የውስጡን ሰላምና መረጋጋት እንዲነካበት አይፈቅድም ማለት ነው። ማንኛውም የማያስብና የማሰብ ሂደትን የማይጠቀም ሰው ግን፣ በአምስቱ የስሜት ህዋሶቹ በመጠቀም፣ ከውጪ ወደ ውስጥ በመኖር፣ የውጪው ዓለም መጫወቻ ነው የሚሆነው። 😍😘 መልካም ቀን
Показать все...
አሁንስ የደበረኝ ሲደብረኝ የሚደብረኝ ነገር ነው😜😄
Показать все...
Фото недоступно
"የምታርመው ስሕተት እንጂ የምታመካኝበት ጠላት አይስጥህ።" . ነገሮችን ሁሉ በሰይጣን የሚያመካኝ አማኝ ከነ ድክመቱ ይኖራል። ለድክመቱ ራሱን ተጠያቂ የሚያደርግ ግን እርሱን ለማረም ይጥራል። ከማትቆጣጠረው ሰይጣን ይልቅ የምትቆጣጠረውን ራስህን ማረም ቀላል ነውና። የምታመካኝበት ጠላት በጠላትነት ከሚጎዳህ በላይ፣ ድክመትህን እንዳታይና እንዳታርም በማድረግ የሚጎዳህ ይበልጣል። የሆነውን ሁሉ በእርሱ ታመካኛለህ። ይህም በቂ ምክንያት እንጂ በቂ መፍትሔ አይሆንህም። ድክመትህን እንዳታርም መንገድ ይዘጋብሃል። . ጥላ አለመያዝህን ማስተካከል ትተህ ዝናቡን ታማርራለህ፤ ጃኬት አለመልበስህን ማረም ትተህ ብርዱን ታማርራለህ፤ የመንቂያ መንገዶችን መመርመር ትተህ በሥጋ ድካም ታመካኛለህ። እናም የምታመካኝበት ጠላት አይስጥህ።" Share♻️
Показать все...
ሞክረው ከማያውቁ ይልቅ ወድቀዉ የተነሱ እጅግ ጠንካራ ናቸው፤ መውደቅን ሳይሆን አለመሞከርን ፍራ! -- Roy T. Bennett --
Показать все...
Always remember that everything happens for a reason. It might not make sense now, but at the right time it will. @jy247
Показать все...
#ስለ_ጊዜ ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል። አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲምት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል። ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ70 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኅላ ቀር አያደርገዉም። ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ፡፡ ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ! ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን
Показать все...
Фото недоступно
Vision is the art of seeing things invisible to others. — Jonathan Swift
Показать все...
There is nothing either good or bad, but thinking makes it so. — William Shakespeare
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እንዴት አደራችሁ አሸናፊዎች🏆🏆 ዛሬም በክፍል ሁለት 🎊🎉 የልማድ እውነታዎች ክፍል ሁለት - ልማድና የተግባር ቀጣይነት “መነሳሳት ያስጀምርሃል፣ ልማድ ግን ያስቀጥልሃል” - Jim Ryun “ለምንድን ነው በሃገራችን በብዙ የስራ ዘርፎች አካባቢ አንድ ነገር ተጀምሮ የማይቀጥለው?” ብለህ ከጠየቅህ፣ ይህንን ጥያቄ የጠየከው አንተ ብቻ እንዳልሆንክ ላረጋገጥልህ እፈልጋለሁ፡፡ ለምሳሌ፣ እንደ ብዙዎቹ የከተማችን ሰዎች አስተውለህ ከሆነ፣ አንዳንድ ጊዜ የአለም አቀፍ ሩጫ ውድድር ሰሞን አኩሪ አትሌቶቻችን ውጤትን ሲያስመዝግቡ ከተማው በሙሉ በሯጮች ይሞላል፡፡ የውድድር ወቅት አልፎ ወራትን ሲያስቆጥር የእነዚህ በየመንገዱ የሚሮጡት ሰዎች ቁጥር እየተንጠባጠበ ይሄድና በየጠዋቱ ለውጤት ወይም ለጤንነት የመሮጥ ልማድ ያላቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ ይታያሉ፡፡ ባዩትና በሰሙት ውጤት ብቻ ተነሳስተው የጀመሩት ሲያቆሙ፣ ሩጫንና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ልማድና የሕይወት ዘይቤ ያደረጉት ግን ይዘልቃሉ፡፡ የዚህን ሁኔታ ምስጢርና ምክንያት ማወቅ እጅግ ቀላል ነው፡፡ አንድ ነገር ውጤታማ እስኪሆን ድረስ እንዲቀጥል ከተመኘህ፣ ያንን ነገር ልማድ ማድረግ አለብህ፡፡ አንድን ነገር ማንም ሳይጎተጉትህና ሳያስታውስህ በልማድ ማድረግ እስክትጀምር ድረስ ተግባሩ ቀጣይነት አይኖረውም፡፡ መልካም ቀን! @brain_engine @brain_engine @brain_engine
Показать все...
Фото недоступно
Hbd yen tnshe ehet ewdshalew Chkkkkkkk amet nurilgne🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍬🍫🎂🎂🍫🍫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫rduye yen fkrrrrrr
Показать все...
Good, Better, Best. Never let it Rest, Until your Good becomes Better and your Better becomes the Best...
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እንዴት ዋላችሁ ውድ አሸናፊዎች🏆 አስደሳች ውሎ እንደነበር እምነቴ ነው! ከሰሞኑ ደግሞ በ አዲስ አስደሳች እና ቀናችንን የሚያበሩ ድንቅ ተከታታይ ዝግጅት ስለ ልማዶችና የተለያዩ ነገሮችን የምንማርበትን ዝግጅት ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሻለሁ ለተከታታይ ቀናት ልክ 12 ሰአት ከ 00 ሲል በማቀርበው ዝግጅት እንደምትጠቀሙበት እምነቴ ነው ወዳጅ ዘመድዎን ወደ @brain_engine በመጋበዝ ትልቅ ስጦታ ይስጡ! ለማንኛውም አስተያየት አና ጥያቄዎ በ @yoni_xyz መጠየቅ ይቻላል😉 https://t.me/brain_engine
Показать все...
Фото недоступно
🥀 Your hardest battle is between what you know in your head and what you feel in your heart. 🥀 🍂
Показать все...
የሚገጥሙህ ፈተናዎች ከጥንካሬህ ጋር ያስተዋውቁሃል። -- Epictetus --
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно