cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Addis tv

ABN NEWS╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ OFFICAL CHANNEL OF addis📺📺📺 Addis TV #1 CHOICE https😎😎😎://t.me/joinchat/AAAAAEToLvug_Tw0h1CH0A😷😷😷

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
458
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ደረሰ፡፡ https://amharaweb.com/በኢትዮጵያ-በኮሮና-ቫይረስ-የተያዙ-ሰዎች-2/ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ምርመራ በ4 ተጨማሪ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፤ ሁለቱ አማራ ክልል ናቸው፤ አንዱ ወንድ ባሕር ዳር እና አንደኛዋ ሴት አዲስ ቅዳም እንደሆነችም ተገልጿል፡፡ እንደ መግለጫው ባለፉት 24 ሰዓታት ከተደረጉ 842 የላቦራቶሪ ምርመራዎች ነው በአራት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱ የተረጋገጠው፡፡ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሦስቱ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንደነበራቸው የተመላከተ ሲሆን የአዲስ ቅዳሟ የ23 ዓመት…
Показать все...
😱 ጉድ ጉድ 😱 ፋና ላይ በጣም የተወደደው 9ኛው ሺ እኮ በቴሌግራም መጣ😁 ይኸው መግቢያው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEToLvug_Tw0h1CH0A 😂👆👆👆👆👆👆👆 ማየት ማመን ነው ገብተው check ያርጉ።
Показать все...
Addis tv

ABN NEWS ╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ OFFICAL CHANNEL OF addis📺📺📺 Addis TV #1 CHOICE https😎😎😎://t.me/joinchat/AAAAAEToLvug_Tw0h1CH0A😷😷😷

ቅድስተ ማርያም 5ኪሎ አካባቢ በዚ መልኩ እየሰገዱ ነው ቤተክርስቲያኑ ፊትለፊት ፈጣሪ ፀሎታችሁን ይቀበላችሁ 🙏 በያላችሁበት ራስዎን እና ወገንዎን ይጠብቁ መልካም በዓል @newsetv
Показать все...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት መዘጋቱ ይታወቃል በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ በአፍሪ ሄልዝ (Afrihealth) የቴሌቭዥን ጣቢያ ከሚያዚያ 5/2012 ዓ/ም ጀምሮ የሚተላለፈዉን ከ7-12ኛ ክፍል የትምህርት ስርጭት በ Nilesat/ Eutelsat E8WB ,Frequency: 11595 , Polarity : Vertical, symbol rate 27500, FEC: Auto ላይ እንድትከታተሉ እየገለጽን ወላጆችም ትምህርቱ በሚሰራጭበት ሰዓት ሙሉ ድጋፍ እንድታደርጉላቸዉ እንጠይቃለን ፡፡ #የአዲስ_አበባ_ከንቲባ_ፅህፈት_ቤት @Addis_Ababa_Tv
Показать все...
በአሁኑ ወቅት ዋፋ ሲኒማ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ሊፈርስ ነው በሚል የወጣው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ቦታው በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ታሪካዊ እንደመሆኑ ታሪካዊ ይዞታውን በጠበቀ መልኩ የመስቀል አደባባይ እስከ ማዘጋጃ ቤት የሚገነባው የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክት አካል ሆኖ በአዲስ መልክ የሚገነባ ይሆናል። ቦታው አሁን ላይ ያለበት ይዞታ ቦታውን በማይመጥን መልኩ በእቃ ማስቀመጫነት እያገለገለ ይገኛል። ስለሆነም የከተማ አስተዳደሩ ይህን ቦታ ታሪካዊ ይዞታውን እንደጠበቀ በዘመናዊ መልኩ ተመልሶ ለአገልግሎት እንዲውል የሚሰራ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። @newsetv
Показать все...
በመንግስት ሰራተኞች የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ላይ የሰዓት ማሻሻያ ተደረገ። === በመሆኑም የፌደራል መስሪያ ቤቶች ጠዋት 1:30 ገብተው ማታ 9:30 ይወጣሉ ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ደግሞ ጠዋት 3:30 ገብተው ማታ 11:30 ይወጣሉ ተብሏል። @newsetv
Показать все...
Показать все...
Addis tv

ABN NEWS╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ OFFICAL CHANNEL OF addis📺📺📺 Addis TV #1 CHOICE https😎😎😎://t.me/joinchat/AAAAAEToLvug_Tw0h1CH0A😷😷😷

የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በዓለም ዙሪያ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከል የሚውል የ150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን እንዳስታወቀው የገንዘብ ድጋፉ የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችሉ መሰረታዊ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ እና ደቡብ እስያ ሀገራት ለማሟላት እና ኩባንያዎች መሰል መሳሪያዎችን እንዲያመርቱ ለማገዝ የሚውል ነው።… https://www.fanabc.com/የቢልና-ሜሊንዳ-ጌትስ-ፋውንዴሽን-በዓለም/
Показать все...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የ3 ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የሶሰት ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ። በዚህም ባንኩ ከደንበኞቹ መሰብሰብ የሚችለውን ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ብድር ወደቀጣይ ጊዜ ማስተላለፉን ነው የገለጸው። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ባንኩ መንግስት ነዋሪዎችን የቤት ችግር… https://www.fanabc.com/የኢትዮጵያ-ንግድ-ባንክ-ለደንበኞቹ-የ3-ወራ/
Показать все...
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 92 ደረሰ! በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 7 ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 92 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ምንጭ፦ ኢቢሲ 〰〰〰〰〰〰〰 @EBS_TV1 @EBS_TV1
Показать все...