cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እነሞር ነሲሀቱ ሸባብ አህሉ አስ ሱናህ

እነሞር ነሲሀቱ ሽባብ አህሉ ሱና ወል ጀማአ አዲስ የቴሌግራም ቻናል የተውሂድ ትምህርት በጉራገኛ የሚቀርብበት ነው ሼር ባማድርግ አስተዋውቁ👌👌 #share 🌹JOIN https://t.me/joinchat/AAAAAES5Xc8cnK6GiE98aA

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
379
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📚 ኢዕቲቃዱ አህሊ`ስ‐ሱና የቀጥታ ስርጭት ትምህርት በፌስቡክ 🕌 ከፋሩቅ {ሮም} መስጂድ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ⌚️ ዘወትር ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://m.facebook.com/ustathilyas/
Показать все...
📚 ኢዕቲቃዱ አህሊ`ስ‐ሱና የቀጥታ ስርጭት ትምህርት በፌስቡክ 🕌 ከፋሩቅ {ሮም} መስጂድ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ⌚️ ዘወትር ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://m.facebook.com/ustathilyas/
Показать все...
💥 ታላቅ የምስራች በቤኒሻንጉሏ አሶሳ ከተማ ከጁሙዓ እስከ እሁድ የሚቆይ ደማቅ ኮርስ 🌟 በቢንሻጉል ክልል ዋና ከተማ በአሶሳ ከተማ በሰለፍያ መስጅድ ታላቅ እና ልዩ የሆነ የዒልም ኮርስ ከቃፊለቱ ነሲሓ ጋር  በመተባበር ተዘጋጅቷል። ኮርሱ የሚጀመረው ዕለተ ጁሙዓ የካቲት 19, 2013 E.C ሲሆን እሁድ የካቱት 21, 2013 E.C ይጠናቀቃል። 🔸 በኮርሱ ላይ የሚሰጡት ኪታቦች፦ ① አል-አርበዑነ ሐዲሠን አን'ነበዊያህ ፊ ደዕወቲ ወል-መንሀጂ አስ'ሰለፊይ'ያህ በሸይኽ ዐብዱ ያሲን ② ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱን'ነቲ ወል-ጀማዓህ በኡስታዝ ተውፊቅ ራሕመቶ ③ ነዋቂዱል ኢስላም በኡስታዝ ዳውድ ያሲን 🔸 በኮንፈረሱ ላይ ከሚገኙ ተጋባዥ ኡስታዞች መካከል፦ ① ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ② ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ③ ኡስታዝ ኢልያስ አወል ④ ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ ⑤ ኡስታዝ ጅብሪል አክመል ይገኙበታል። 🌀 መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ ወደ መልካም ነገር ያመላክቱ። 🍂 http://telegram.me/zizuQ
Показать все...
በጣም ለሚገርመው በሰለፊዮች ላይ አሉባልታን ለሚረጩ ና ሙሀዲሱ ሸህ አሊ አደም ዶክተርን ሱሩሪያ ብለውታል ይህንንም በሸህ አሊ አደም ላይ ያላሉትን ውሸት ፈጥረው ያቀረቡት ውሸት ለመሆኑ ኦዲዮው ውስጥ አንድም ቦታ መከርኩት ይላሉ እንጂ ሱሩሪ የሚል የለም ።የሚገርም ነው ይህን ኦዲዮ ለዚህ ውሸታቸው ሲያቀርቡት ምናልባትም ኦዲዮውን የሰሙትም አይመስለኚም ። ሙሉውን ስሙትና ፍረዱ ሸህ ኤሊያስ ስለዶክተር ሲጠየቅ የሚመልሰው መልስና ሸህ አሊ አደም የሚናገሩት አንድ ነውውው ።
Показать все...
ይህ ደግሞ ለበርካታ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጠበትና በርካታ ጠቃሚ ነጥቦችን የዳሰሰበት አንድ ሰዓት ከአርባ ደቂቃ በላይ የፈጀ ፈትዋ ነው። አዳምጡት! ለብዙ ነገር ይጠቅማችኋል።
Показать все...
"አደብ" በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሐደራ‼ =========================== በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ https://t.me/MuradTadesse/9241 በወልቂጤ ከተማ በተሰጠው ኮርስ ላይ የተደረገ አዲስ ሙሐደራ ነው! [ክፍል: ①] ✔️በነገራችን ላይ ይህን ሙሐደራ ታዳምጡት ዘንድ እመክራችኋለሁ። ትጠቀሙበታላችሁ! ለሌሎችም አሰራጩት! || ©: Burhan Tube
Показать все...