cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatbuy • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/

Больше
Рекламные посты
26 530
Подписчики
+2424 часа
+1297 дней
+24230 дней
Архив постов
👆👆ይሔ የ KING STAR 99 HD PRIME ረሲቨር አዲስ 👉 1-5-2024 ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 🔥 Improve Server 145 ከፈለጋቹ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ። ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 😎 @ZEKIDISH ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
Показать все...
👍 3 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔ዉድ ደምበኞቻችን ነገ ማለትም ሚያዝያ 23 2016 ሱቃችን ክፍት መሆኑ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን። Dear customers, Tomorrow May 01 2024 our shop is Open.
Показать все...
👍 16😁 2👎 1
ታላቁ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት 👇 በLEG ሪሲቨር 📺24H SPORT 1HD
Показать все...
አሁን በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት LEG N24 + ሀLTRA JAGUAR 4K እና HD 📺5 PLUS HD 📺5SPORT 4K
Показать все...
Model - LEG M18 PRO RF OUT ✅CA TV - Amplifier Rf system Installation ለምትጠቀሙ ስፍራዎች ይሄ ሪሲቨር RF OUT ያደርጋል ፣ RF CHANNEL partition ይሰራል ወይም ይከፋፍላል። ✅በአንድ ጊዜ የፈለጉትን ያህል ሪሲቨር ሪሲቨር አስቀመጠው መጠቀም ይችላሉ ✅ሪሲቨሩ ከዚ በተጨማሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል ይችላል ለቤት ለቢሮ ✅ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ሁሉንም ነገር ስለተሞከር ምንም የሚያሳሰብ ነገር አይኖረም 1 ረሲቨሩ FULL HD ነው 2 ሁለት USB አለው በአንድ ጊዜ ሁለት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይረዳል ( አንዱን ለፍላሽ ሌላኛውንም ደሞ ለአንቴና መጠቀም እንችላለን) 3 ሪሲቨሩ እራሱ ላይ በተን ስላለይ ሪሞቱ እንዳጋጣሚ ቢጠፋ በራሱ መጠቀም እንችላለን 4  የተለያዩ የኳስ አማራጮች ስለያዝ እቤቶ ሆነው በነፃ መከታተል ይችላሉ አሞስ 4W ጨምሮ 5 ቤታችሁ ባለው WI FI  YOUTUBE  መጠቀም ትችላላችሁ 6 አዳዲስ SOFTWARE ሲወጣ ያለምንም ባለሙያ እገዛ ONLINE UPDATE ማድረግ ትችላላችሁ 7በሚገርም ምስል ጥራት ያለምንም መቆራረጥ በመረጡት ምስል ጥራት  YOUTUBE መጠቀም ትችላላችሁ 8 ሁሌም እንደ ሚታወቀው ጠንካራ ሪሞት አለው ሪሞት ባጋጣሚ ቢሰበር ቢጠፍ በሁሉም መደብሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ 9 አይበለውና በአጋጣሚ  ሪሲቨሩ  ቢበላሽ ሌላ ቦታ እስካልተፈታ ድረስ 100% ዋስትና አለው 10 ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ስለሆነ ከማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ማግኘት ትችላላችሁ NB   ብዛትም ሆነ በፍሬ ከኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw Inbox Us 📩Admin @Sadikethio Call 📱 +251925085858
Показать все...
👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 💐SUPERSTAR 95HD SMART 🌻SUPERSTAR 96HD SMART 🌹SUPERSTAR 97HD SMART 🌾SUPERSTAR 98HD SMART 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 95HD SMART ✨SUPERSTAR 95HD SMART 💭SUPERSTAR 95HD SMART 💥SUPERSTAR 95HD SMART ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል VF19559 30_4_2024
Показать все...
ለGamezone ባለቤቶች እና የዚህ ሀሳብ ተጠቃሚ መሆን ለምትፈልጉ - አጋጣሚ ዛሬ Facebook ላይ ይህንን Modefic ስራ አይቼ Save አደረኩት እና ምን ያህል ሰዎችን እነደሚጠቅም ሳስብ ወደ እናነተ ለማጋራት አሰብኩ። እንደምትመለከቱት ሀሳቡ ከሌላ Tv Stand የተወሰደ ሲሆን በቀላሉ የብረት ባለሙያዎች ጋር መሰራት የሚችል ነው። ከላይ ያለው የTv መስቀያ እስከ 50 Inch ድረስ መሸከም የሚችል ሲሆን ለ32 Inch እና 43 Inch ደሞ በጣም የሚመከር ነው። ምሽት ላይ ቦታ መቀየር ስንፈልግ TVውን እና Playstation በቀላሉ አንስተን ወይም ደሞ እግሩ ጎማ ስላለው እየነዳን ቦታ መቀየር እንችላለን። ቀን ቀን ላይ ስንጠቀም ጎማው የራሱ ፍሬን ስላለው እሱን ስበን ያለ ሀሳብ እንዲቆም ማድረግ እንችላለን። Originalን ባለ ጎማውን የTV መስቀያ ገበያ ላይ ማግኘት በጭራሽ የማይታሰብ ሲሆን ነገር ግን ይህንን ሀሳብ በመውሰድ በጎበዝ የብረት ባለሙያ ማሰራት ይችላሉ። @Sebrisat | ከወደዳችሁት ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ያጋሯቸው።
Показать все...
ORIGINAL 150Gram Lead በድጋሚ መጥቷል። ብዛት ፈላጊዎች 📞
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ አለም በጉጉት የሚጠብቀው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይደረጋል ይህንን ጨዋታም በነፃ በ🔤🔤🔤 ሪሲቨሮች ይመልከቱ ። 4:00 B.München🇩🇪 🆚 🇪🇸Real Madrid 📺24H SPORT 1HD 📺5SPORT 4K     📺 5PLUS HD በዚህ አመት አስደሳቹ ነገር 👉amos ላይ 5 PLUS HD መታየቱ ነው ይህ ቻናል ማታ ማታ እየሠራላችው ካልሆነ ሀሪፍ LEG LNB 4k ተጠቀሙና ፈታ በሉበት 3:00 Al Ittihad vs Al Hilal 📺 24H Sports 2HD
Показать все...
👍 5
​​ዕለተ ሰንበት | የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች በ24H Sports 1 7:30 Internazionale vs Torino 10:00 Tottenham Hotspur vs Arsenal 12:30 Nottingham Forest vs Manchester City 4:00 Real Betis vs Sevilla 24H Sports 2 9:00 Cádiz vs Mallorca 11:15 Granada vs Osasuna 1:30 Villarreal vs Rayo Vallecano 4:00 Olympique Marseille vs Lens እነዚህን ጨዋታዎች በሙሉ በ24H Sport1 እና Sport 2 መመልከት የምትችሉ ይሆናል። እንደ አማራጭ Amos 4W | Beይን7W | BluePackage 36E | Etv pro Iptv | POPULAR TV pro IPTV የሪሲቨራችሁ Server እና IPTV ካለቀ @SebrisatAd✅ ላይ መልክት በመላክ ወይም 0911 951595 ላይ በመደወል ማስሞላት ትችላላችሁ።
Показать все...
👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 5
የሪሲቨራችሁን የAmos እና የIPTV account ለማስሞላት በ 0911951595 ይደውሉእ ወይም በTelegram @SebrisatAd መልክት ይላኩ።
Показать все...
​​​​​​​​ለውድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account  እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋችሁ  በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ። 📥 በTelegram @SebrisatAd ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥 የዋጋ ዝርዝር - • Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር • Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር •Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር •Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር •Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር •Forever  የ12 ወር  - 1700 ብር •EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት •MYHD IPTV የ1 ዓመት ከ 3 ወ - 600 ብር ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 500 ብር •ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1000 ብር •Ethioshare የ1 ዓመት - 550 ብር ETV PRO የሪሲቨር የ15 ወር - 600 ብር የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @SebrisatAd ላይ Inbox በማድረግ ወይም 0911951595 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
Показать все...
👍 8
YOUTUBE በሪሲቨር ለምትጠቀሙ በPOPULAR T40 ሪሲቨሮች በራሳችሁ Email እና Password Youtube ላይ Login አድርጋችሁ የራሳችሁን Personalized የሆነ Content እንዲመጣላችሁ ማድረግ ትችላላሁ። Youtube እንቢ ካላችሁ - USB Upgrade በማድረግ ወይም Online Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
Показать все...
በ Youtube እና በ Tiktok ገፆቻችን ስለምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ። ከስር Comment ላይ ፃፉልን።
Показать все...
👍 8🤣 3😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅LEG M18 PRO RF OUT ለሆቴሎች ለሆስፒታሎች ለRF SYSTEM ስትቸገሩ የነበራችሁ ሰዎች ይሄ ሪሲቨር ሙሉ ለሙሉ RF OUT ማድረግን የራሱ የሆነ RF ማስተካከያ ስላለው የፈለጋችሁትን ሪሲቨር ደርድራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በቀጣይ ስለ ሪሲቨሩ ሙሉ መረጃ እንለቃለን @addissatellite
Показать все...
👍 17😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👁አስደሳች ዜና👁 አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 📞 0920553973 ወይም 📞 0911961727 @bekijacustomer
Показать все...
👍 19😁 2🥰 1
24H SPORT 1HD
Показать все...
ክረምቱን ተከትሎ በSignal መቆራረጥ ፣ ለኳስ ቻናሎች Quality የሚጨምሩ ገበያ ላያ ካሉት Quality በጣም የሚጨምሩ ፣ ለሽያጭ ፣ ለግል ጥቅም ለደንበኛ የሚሆኑ Terminator Series Laser LNB ዎችን ከPOZZER ELECTRONICS በቅርብ ቀን በገበያ ውስጥ ያገኟቸዋል። - ባለ 1 Laser Terminator Edition LNB - ባለ 2 Terminator Edition LNB - ባለ 4 Terminator Edition LNB @POZZERELECTRONICS | TERMINATOR SERIES
Показать все...