ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial #አስተያየት_ካሎት
Больше15 421
Подписчики
-924 часа
-517 дней
-30730 дней
Архив постов
Repost from ቡናችን👆
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
⚽️የጨዋታ ቀን
💪የድል ቀን
🇪🇹ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታ
📂ዛሬ መስከረም 20/01/2016
🍵 ኢትዮጲያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
⏰ምሽት 12:00 ሰዐት
🏟አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም
🎙ጨዋታው በቀጥታ ከ12:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል!
ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️
🚨ሰበርርርርርር መረጃ !
✅የዛሬ የዋንጫ ጨዋታ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ መራዘሙን በዕለታዊ መረጃው አሁን አስታውቋል!
👉17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል!
👉ዛሬ ሐሙስ መስከረም 17/2016ዓ.ም በአበበ በቂላ ስታድየም ሊካሄዱ የነበሩት የዋንጫ እና የደረጃ ጨዋታዎች ተራዝመዋል።
👉የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ 17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታዎች የሚካሄዱበትን ቀንና ቦታ የሚያሳውቅ ይሆናል።
Via ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ
https://t.me/ethiopia_buna
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሐመድ 1498ኛ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
መልካም በዓል‼
የኢትዮጵያ ቡና ለፍፃሜ ከ ሐድያ ሆሳዕና የፊታችን ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም ቀን 9:00 ሰዓት ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።
የኢትዮጵያ ቡና 6~5 ቅዱስ ጊዮርጊስ
26' ወ/አማኑኤል
🗓 መስከረም 14/2016 ዓ.ም
🕔 ቀን 9:00 ሰዓት
🏟 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup)የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
⚔ሸገር ደርቢ 🔥
⏰ዕረፍት
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 1–1 ቅ/ጊዮርጊስ
ወልደአማኑኤል 24‘
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
🔥 በዛሬው ጨዋታ እጅግ አስቆጪ የነበረው ብሩክ አንግል የገጨበት ድንቅ ቅጣት ምት ይመልከቱ👇👇👇
https://t.me/+TJSH9renuITUpJiy
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 3ተኛ ጨዋታ
⏰82‘
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 1–0 ሀድያ ሆሳዕና
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
⚽️የጨዋታ ቀን
💪 የድል ቀን
🇪🇹የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 3ተኛ ጨዋታ
☕️ ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
📁ዛሬ 12/01/2016
⏰10:00 ሰዐት
⛳️ አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰ጨዋታው ተጠናቀቀ
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 2–2 ኢ/ንግድ ባንክ
⚽️ብሩክ 49‘(ፍ)
⚽️አማኑኤል 83‘
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰66‘
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 1–2 ኢ/ንግድ ባንክ
⚽️ብሩክ 49‘(ፍ)
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰ዕረፍት
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ኢ/ንግድ ባንክ
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰32‘
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ኢ/ንግድ ባንክ
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰26‘
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ኢ/ንግድ ባንክ
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (City Cup) 2ተኛ ጨዋታ
⏰8‘
☕️ ኢትዮጵያ ቡና 0–0 ኢ/ንግድ ባንክ
🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
Войдите и получите доступ к детальной информации
Мы откроем вам доступ после авторизации. Мы обещаем, это быстро!