cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

Больше
Рекламные посты
20 240
Подписчики
-524 часа
-267 дней
-17230 дней
Архив постов
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
IMG_9841.MP41.64 MB
ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት ተፈፀመባቸው በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በሚዘዋወር ስብከታቸው የሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተገለጸ ! በአሦርያውያን ቤተ ክርስቲያን የአውስትራሊያ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በእንግሊዝኛ እና ዐረብኛ ቋንቋዎች በሚያስተላልፉት ስብከት የሚታወቁ ሲሆን በሲድኒ በሚገኝ አንድ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ሳሉ በአንድ ግለሰብ አማካይነት በስለት መወጋታቸው ተገልጿል። የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስም ጥቃቱን የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ተናግሯል። የኒው ሳውዝ ዌልስ የአምቡላንስ አገልግሎት በዕለቱ ጥቃቱ በደረሰበት ወቅት አራት ሰዎች ቆስለዋል ብሏል። ሊቀ ጳጳሱ የሕክምና እርዳታ ተደርጎላቸው በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል በዕለቱ በሠላሳዎቹ ውስጥ ከሚገኝ ወጣት በተጨማሪ በከባድ ሁኔታ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው በሀምሳዎቹ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሰው መኖሩንና በርካታ ቦታዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰበት ለመገንዘብ ተችሏል።
Показать все...
https://t.me/tapswap_bot?start=r_645920612 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
IMG_9228.MP417.38 MB
እባካችሁ በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ 🥹ሼር ይቺ እናት ጭንቅ ውስጥ ናት:: አንድ ልጇን በድንገት(ራሱን አጥፍቶ) በሃዘን እየተንገበገበች የሃዘን ማቋን ሳታወልቅ ሌላ የ28 አመት ወጣት ልጇ በሊቢያ ታግቶ ገንዘብ ካላመጣሽ እንገድለዋለን ተብላ በጭንቀትና በደም ግፊት እየተሰቃየች ትገኛለች:: አጋቾቹ በመጀመሪያ 900ሺ ብር ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ወደ ህግ ሄዳ በማመልከቷ ምክንያት 1.7 ሚሊየን ካላመጣሽ ልጅሽን አታገኚም እያሏት ይገኛሉ::ይቺን እናት ሁለተኛ ልጇንም ከማጣት ሃዘን እንታደጋት::ሼር በማድረግም ብዙ ሰው ጋ እንዲደርስ አግዟት:: GENET TILAHUN YIGILETU. 1000523577402...commercial bank of Ethiopia 180736317...BANK OF ABYSSINIA 013201314097700.....AWASH BANK 1052600003996...... bank of oromiya.(COOP) የእናቱ ስልክ +251916848184 ገነት ጥላሁን
Показать все...
00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
IMG_9229.MP41.78 MB
ከአማራ ባንክ ግርግር ጀርባ ያለው እውነታ ምንድን ነው?! የአማራ ባንክ አፈፃፀም በመጀመሪያ እንደተመልካች እንመልከተው። አማራ ባንክ በአንድ ዓመት የስራ ዘመኑ ያስመዘገባቸው ስኬቶች ለማመን የሚያስቸግሩ ስለመሆናቸው ቁጥሮችን ከሌሎች ባንኮች ጋር ለማነፃፀር ማቅረብ አስፈላጊ ይመስለኛል። ለምሳሌ ያኽል በተቀማጭ መጠን 22.8 ቢሊዮን ብር ሲሰበስብ ከዚህ ውስጥ ወደ 17 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠት ችሏል። 295 ቅርንጫፍ በመላ አገሪቱ ለመክፈት ችሏል። 140 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዝግቧል። [አሁን በቦርዱ አካባቢ ኪሳራ ተብሎ የሚወራው የቆየ መረጃ ነው። አሁን ላይ ያለው መረጃ የሚያሳየው ባንኩ ትርፍ ማስመዝገቡን ነው። ይህ እውነታ በሚመጣው ጠቅላላ ጉባኤ (ከተደረገ) በግልጽ ለባለ አክሲዮኖች የሚቀርብ ይሆናል።] ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቷል። 200,000 የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ፈጥሯል። ከ5700 በላይ ለሆኑ ወገኖቻችን የስራ እድል መፍጠር ችሏል። 150 ATM አለው። 500 POS ማሽን አቅርቧል። ባንኩ የሚጠቀምበትን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን በባንኩ ሰራተኞች በባንኩ ውስጣዊ አቅም የተሰራ ነው። የውጪ አማካሪ ቀጥሮ መጪውን ጉዞ በመተለም ላይ ያለን ባንክ እና ማኔጅመንት ነው። ይህ ሁሉ ስኬትና ጉዞ ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል። ለነገሩ ይህ ስኬት እንዲህ በቀላሉ የመጣ አይደለም። በስንት መሰናክሎች ታልፎ ስንት የቦርድ ጫናዎችን ተቋቁሞ የሰራን ማኔጅመንት የፕርፎርማንስ ችግር ነው ብሎ ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ ሴክተሩን ካለማወቅ የሚመነጭ ይመስለኛል። ለነገሩ ችግሩ የማኔጅመንቱ እንዳልሆነ ቦርዱም ጠንቅቆ ይረዳዋል። ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ የተፈለገው ማኔጅመንቱን ጣልቃ በመግባት አላሰራ ከማለታቸውም አልፎ ከህግ እና አሰራር ውጭ ለሚያደረጉት አካሄዶች እና የሙስና ቅሌቶች ተባባሪ እና ተሳታፊ አልሆን ሲሏቸው ነው። እውነታው ይሄ ነው። ለነገሩማ ሁሉም ነገር የተበላሸው የባንክ ኦፕሬሽን የማያውቁ ሰዎች አመራር ሲሆኑ ነው። ምክንያቱም ለመተቸትም የዘረፋን እውቀት መያዝ ይጠይቃል። ከዚህ ውጭ ቦርዱ ጭብጥ እና እውነት ቢኖረው ነሮ በተቆርቋሪ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለቀረበባቸው ክስ አንድ በአንድ መልስ መስጠት ይችሉ ነበር። ይህንን ማድረግ ግን አልቻሉም። ክሱ ጭብጥ እና እውነታነት ስላለው ለብሔራዊ ባንክ እና ለሚመለከተው አካል በግልባጭ እንደገባ ከሌሎች ሰዎች ሰምቻለሁ። ወደ ፊት የሚሆነውን ደግሞ አብረን እናያለን። ከዚህ ውጭ የፕርፎርማንስ ችግር ብሎ ህዝቡን ግራ ማጋባት ኃላፊነት የማይሰማው የቦርድ ስብስብ ስለመኖሩ ሁነኛ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ሼር በማድረግ ከእውነት ጎን እንሁን !
Показать все...
Показать все...
ለቤተክርስቲያኔ ሰማዕት ለመሆን ተዘጋጅቻለሁ | ታዋቂው አርቲስት ሰለሞን ሙሄ እውነታውን አፈረጠው | የአባቶቼን ትዕዛዝ ለመፈፀም ዝግጁ ነኝ https://www.youtube.com/watch?v=o0gaUCh85bo
Показать все...
#YouTubeUnblockYeneta Is at the Top
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዘመቻ የኔታ ትዩብን ማስከፍት ተጀምሯል ቲውተር ላይ ገብተው ይቀላቀሉን የሚከተሉትን መልዕክቶች ቲውተር ላይ በመለጠፍ ይተባበሩን 1.Youtube Unblock Yeneta ,press Freedom is under attack Press freedom is under attack @youtube #YouTubeUnblockYeneta #Yeneta 2. YouTube We need unbiased information unblock yeneta immediately @youtube #YouTubeUnblockYeneta #yeneta 3. DISGUSTING! YouTube “incorrectly” terminates @yeneta YouTube channel. PLEASE SHARE AS MUCH AS YOU CAN TO HELP YENETA MEDIA REINSTATED. @YouTube @TeamYouTube FIX THIS! እናመሰግናለን! https://twitter.com/tubeyeneta/status/1609859152792420357?s=21&t=6GO8eyc0dBgGY1KbQT5vag
Показать все...
የፊታችን ሰኞ ከምሽቱ 3 ስዓት ጀምሮ የ የኔታ ትዩብን ዩቱብ ቻናል የማስከፈት ዘመቻ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ እንጀምራለን ከጎናችን ይሁኑ ‼️ የሚከተሉትን መልዕክቶች ቲውተር ላይ በመለጠፍ ይተባበሩን 1.Youtube Unblock Yeneta ,press Fredom is under attack Press freedom is under attack @youtube #YouTubeUnblockYeneta #Yeneta 2. YouTube We need unbiased information unblock yeneta immediately @youtube #YouTubeUnblockYeneta #yeneta 3. DISGUSTING! YouTube “incorrectly” terminates @yeneta YouTube channel. PLEASE SHARE AS MUCH AS YOU CAN TO HELP YENETA MEDIA REINSTATED. @YouTube @TeamYouTube FIX THIS! እናመሰግናለን!
Показать все...
Youtube Unblock Yeneta ,press Fredom is under attack - Sign the Petition! https://chng.it/bWZLDxZPzV via @Change
Показать все...
Youtube Unblock Yeneta ,press Fredom is under attack - Sign the Petition! https://chng.it/bWZLDxZPzV via @Change
Показать все...
ከመቀሌው የልዑካኑ ጉዞ ያልተሰማው ነገር | ከጠ/ሚ አብይ ንግግር ጀርባ ያለው ሚስጥር | የአማራ ብልፅግና ባለስልጣናት አልቻሉም ይልቀቁ www.youtube.com/watch?v=MXDCOTbFObo
Показать все...
ወልቃይት ለትግራይ ተወስኖአል-ፕ/ር ክንደያ | ዶ/ር ደብረፅዮን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ጠ/ሚ አብይተናገሩ | የደቡብ ክልል መበታተን www.youtube.com/watch?v=bRKlPd4uA0E
Показать все...
ዶ/ር ደብረጺዮን ለጠ/ሚ አብይ ያልተጠበቀ ምልጃ ላኩ | በትግራይ ክልል አስደንጋጭ ክስተት ተፈጠረ | የህወሓት አክቲቪስቶችን ያበሳጨው አቀባበል www.youtube.com/watch?v=fxg-AozdTpI
Показать все...
የዛሬው ስምምነት የተፈረመበት ዶክመንት ተያይዟል። ዋና ነጥቦች: - በሚቀጥሉት 7 ቀናት ወታደራዊ ሀላፊዎቹ ለወታደሮቻቸው ኦረንቴሽን ይሰጣሉ - ከዛም የፌደራል ባለስልጣናት በትግራይ ሀላፊነታቸውን ይረከባሉ - የከባድ መሳርያዎች ትጥቅ አፈታት በትግራይ ክልል ያሉ የውጭ ሀይሎች ከክልሉ መውጣት ጋር በአንድ ግዜ ይፈፀማል - የቀላል መሳርያዎች ትጥቅ አፈታትን ለማሳለጥ ከሁለቱም ወገን የተውጣጣ ኮሚቴ ይቋቋማል። Via Elias Meseret
Показать все...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና ጄ/ል ታደሰ ተገናኙ | በድርድሩ ህወሓት ጉድ መሰራቱን መረጃው አጋለጠ | የኦነግ ሸኔ ጭፍጨፋ ዛሬም ተፈፀመ https://www.youtube.com/watch?v=ohRpD_3_nuY
Показать все...
ሰበር አስደሳች የድል ዜና - አድዋ እና አክሱምን ጨምሮ ዋና ዋና ከተማዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ | አስደሳቹ ሚስጥራዊ ኦፕሬሽን ይፋ ሆነ https://www.youtube.com/watch?v=XsBpRM_xwu0
Показать все...
በቀሪው ዘመናችሁ ምን እንዲሆንላችሁ ትፈልጋላችሁ?የውርደትህ ቀን በክብርህ ቀን ይለወጣል!የለመነውንም ያለመነውንም የሚሰጠን ደግ አምላክ!ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ https://www.youtube.com/watch?v=s8Ga_mr4tsY
Показать все...
ሰበር-አየር ኃይል ከመሸ አዘናግቶ በ3 ቦታ ጉድ ሰራቸው | የኡሁሩ ኬንያታ ያልተጠበቀ ውሳኔ ሚስጥር | ግብጽ የምትመራው የህወሓት አድን ዘመቻ https://www.youtube.com/watch?v=v_LTPaXYC4w
Показать все...
[ጥብቅ መረጃ] የመቐለው ሽብር እና የህውሓት ፍፃሜ ጣር | አመራሩ ማምለጫ ፍለጋ እየተተረማመሰ ነው | የቡድኑን ቀጣይ ስልቶች ማምከኛ ዘዴዎች https://www.youtube.com/watch?v=7QjmnMhGrFs
Показать все...
የወንድ ልጅ የወሲብ ቆይታን የሚጨምሩት ነብያት | በሃሰተኛ ነብያት ምክኒያት ጠንቋይ ጠፋ| የሰውነታቸውን ላብ የጠረጉበትን ሶፍት ማብላት አጋንንታዊ ነው https://www.youtube.com/watch?v=xzjapNshbjU
Показать все...
የዕለቱ አንኳር ዜናዎች | ከመከላከያ ምንጮች የተገኙ የዛሬ የጦርነቱ ውሎ | ኦነግ በዛሬ ዕለት ንፁሃንን ጨፈጨፈ | በራያ ግንባር የተደረገው ትንቅንቅ https://www.youtube.com/watch?v=Zc-BtrBJXvU
Показать все...
የሰውለሰው ድራማ ደራሲ መስፍን ጌታቸው ወላጅ እናት ጎዳና ልወጣ ነው የድረሱልኝ ጥሪ |ለጠ/ሚ አብይ እና ለከንቲባ አዳነች ያስተላለፉት መልዕክት https://www.youtube.com/watch?v=pLAUniFsO4E
Показать все...
አሜሪካ ጉድ ሆነች|ሩሲያ፣ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጎን ሆኑ|የአማራ እና የአፋር ህዝብ በደል የዘነጋ እና መላው ኢትዮጵያውያንን ያሳዘነው ጆ ባይደን https://www.youtube.com/watch?v=dFuxlGI4hLQ
Показать все...
[ጥብቅ መረጃ] የህውሓት መሪዎች ከሀገር ለመውጣት ጥያቄ አቀረቡ | የህወሓት መሪዎች በድሮን የሚያስመታን ሀይል ውስጣችን አለ አሉ Ethiopia Tigray https://www.youtube.com/watch?v=tAMnZFPw0H8
Показать все...
ቅዱስ ገብርኤል ዲዳ ያደረገው ሰው | ነቀፌታሽን፣ ስድብ የሆነብሽን፣ አምላክሽ ያስወግደዋል! የጠፋው ሳንቲምህ፣ የብር ሽልንግህይገኛል ! https://www.youtube.com/watch?v=vvgGiv3xcTQ
Показать все...