cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🤔ምን ያህል እናውቃለን?🤔

✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌 ✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን ✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!! የቻናላችን ቦት @Bible_quiz_to_know_Robot ይህ ነው! ✓የተከፈተው ታህሳስ 10 - 2016

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 557
مشترکین
+224 ساعت
+497 روز
+19130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
እንደዚህ አይነት profile picture በወንድ እና በሴት ይፈልጋሉ?🙌
نمایش همه...
🔥 2
🤗አዎ🤗 በወንድ
🤗አዎ🤗 በሴት
🤗አይይይይ🤗 ይቅርብኝ
ቻናሉን ለማግኘት🤗
Photo unavailableShow in Telegram
እኔ list ሚደረግ ፣ Verify ያልሆነ ቢሆን እኔም አልጀምረውም ለእናንተም ሊንክ አልልክም! 100 star 🌟 112 Birr ነው😳 1 ሰው invite ስታረጉ 15 star ያስብላችኋል🤗       ለመጀመር 👇 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 https://t.me/major/start?startapp=6253348503
نمایش همه...
🤔 1
እኔ list ሚደረግ ፣ Verify ያልሆነ ቢሆን እኔም አልጀምረውም ለእናንተም ሊንክ አልልክም! 100 star 🌟 112 Birr ነው😳 1 ሰው invite ስታረጉ 15 star ያስብላችኋል🤗 ለመጀመር 👇 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 https://t.me/major/start?startapp=6253348503
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢየሱስ ቁስል እኛ ተፈወስን!🤗
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ #በእርሱም #ቍስል #እኛ #ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
نمایش همه...
🙏 11 2👍 1
የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰውነት ለምን አስፈለገ???
1,በምትክነት ለመታዘዝ ነው
ይህም በፊተኛው አዳም አለመታዘዝ ምክንያት ኃጢአት ወደ አለም ገባ ለዛ ሃጢአት ማስተሰርያ የኋለኛው አዳም በመታዘዝ ሊያስወግደው መጣ ፤ ይህ ኋለኛው አዳም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! “እንዲሁ ደግሞ፦ #ፊተኛው #ሰው #አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ #ኋለኛው #አዳም #ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥45 “#በአንዱ #ሰው #አለመታዘዝ ብዙዎች #ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ #በአንዱ #መታዘዝ ብዙዎች #ጻድቃን ይሆናሉ።” — ሮሜ 5፥19
2,በምትክነት ለመሞት
ሁሉም የአዳም ዘር ሟች ነበር ምክንያቱም “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤...።” — ሮሜ 6፥23 ስለዚህ እኛን ነፃ ለማውጣት በምትክ መሞት ግድ ነው ፤ ይህም ሞት በአምላክ (በመንፈስ) ላይ ሚከናወን ስላልሆነ በእኛ ምትክ ለመሞት አምላክ ስጋ ለበሰ! “#ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ ..." — ዮሐንስ 1፥14 “ስለዚህ የሕዝብን #ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ #ሊቀ #ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ #ወንድሞቹን #ሊመስል #ተገባው።” — ዕብራውያን 2፥17
3, በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ሊቀ ካህን ለመሆን
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ #በእግዚአብሔርና #በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ #አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Bible_quizzes_to_know ] ➢[ @Bible_quizzes_to_know ]
نمایش همه...
👍 1
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ። የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰውነት
ኢየሱስ 100% ፍፁም ሰው ነው! ኢየሱስ ፍፁም ሰው(ስጋ )ሆኖ ወደ ምድር መጥቷል....
ወደ ምድር እንደመጣ ማስረጃዎች “#ቃልም_ሥጋ_ሆነ...." ዮሐንስ 1፥14 “ኢየሱስም ደግሞ #በጥበብና #በቁመት በሞገስም #በእግዚአብሔርና #በሰው ፊት #ያድግ ነበር።” — ሉቃስ 2፥52 “#የበኵር #ልጅዋንም #ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።” — ሉቃስ 2፥7 ኢየሱስ እንደማንኛውም ሰው ይራመድ ፣ይበላ፣ይጠጣ፣ይተኛም ...ወ.ዘ.ተ ያረግ ነበር! ግን በዚህ ሁሉ መሃል ከሰዎች ለይቶ ፍፁም ሰው ያስባለው አንድ ምክንያት አለ! “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ #ኃጢአት #ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21 “#ከኃጢአት #በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15 “ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት #ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤” — ዕብራውያን 7፥26 “እርሱም #ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥22 ከሰው ለይቶ ፍፁም ሰው ያስባለው ይሄ ነው!አንድም ሃጢአት አላደረገም! ከኃጢአተኞችም የተለየ ነው! . ጥያቄ ካላችሁ ተቀባይነት አላችሁ ፤ እና አስተያየት ካላችሁም አስቀምጡልን ማበረታታት ፣ ቅራኔ ... እና ሌላም ሃሳብ #comment ላይ አስቀምጡልን! . ፍፁም ሰው መሆኑ ለምን አስፈለገ???? ይቀጥላል.... ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Bible_quizzes_to_know ] ➢[ @Bible_quizzes_to_know ]
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ቻናል መንፈሳዊ ነገሮችን ምንከታተልበት ብቻ ነው እና ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር ልንገራችሁ ግን ታመሰግኑኛላችሁ ምክንያቱም ስለ ሚጠቅማችሁ ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ Bot Verify የተደረገ ነው ✅️ Telegram wallet Connect አድርጉ በTelegram star የተለያዩ ነገሮችን Telegram ላይ መግዛት ትችላላችሁ ምሳሌ ( Telegram premium) ... ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ ቤተሰብ አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 እንዲህ አይነት ነገር ስለቅ የደበራችሁ ሰዎች ይቅርታ! እኔም ምጡቀምበት እናንተም ምትጠቀሙበት ስለሆነ ነው🙋‍♂
نمایش همه...
👍 2🤔 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 Sunwaves ኤርድሮፕ ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ ቢያንስ ከ30ሺ ብር በላይ ትሰራላቹ 🙌 ✅ || ይሄ ኤርድሮፕ የቴሌግራም ኤርድሮፕ አይደለም ፤ ይሄ ኤርድሮፕ ገና ከተጀመረ በ5 ቀናት ውስጥ 1.5 ሚልየን በላይ ተጠቃሚ አጊኝቷል። ለምን ? ምክንያቱም ይሄ ኤርድሮፕ በIce open network ብሎክቼይን የሚደገፍ ነው ! ✅ || በቴሌግራም የምትሰሯቸው 3 ወይም 4 ኤርድሮፖች ተደምረው ሊሰጧቹ ከሚችሉት የተሻለ ሊሰጣቹ ይችላል ይህ ኤርድሮፕ። ምክንያቱም እንዳልኳቹም ከምታስቡት በላይ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። ✅ || ለአጠቃቀም ምቹ + በ24 ሰአታት አንዴ ክሊክ የሚደረግ ነው ! ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ማድረግ ያለበት 👉 1ኛ Sunwaves የሚል Application ከplaystore ማውረድ 👉 2ኛ በEmail login ወይም signup ማድረግ ከዛ በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nicknameአችሁን ማስገባት በመጨረሻም who invites you የሚለው ቦታ ላይ Yeabnew ብላችሁ መጻፍ ! 👉 3ኛ ለማስጀመር SW የሚለውን ጫን ብሎ ለ2 ሰከንድ መያዝ ከዛ እራሱ claim ማድረግ ይጀምራል። እናም እናንተ በ24 ሰአት አንድ ጊዜ applicationኑ ውስጥ እየገባችሁ claim ማድረግ ነው ❌ ቀን በቀን ቢያንስ አንዴ ወይ ሁለቴ applicationኡ ውስጥ መግባት ግን ግዴታ ነው ይህን ማድረግ የማትችሉ ከሆነ ባትጀምሩት ይመረጣል ሁሉንም ቀን ሳታልፉ ከሰራችሁት ግን እጅግ በጣም ብዙ ብር ትሰራላችሁ 🔥 ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ይሄን ቪድዮ ይመልከቱ 👉 CLICK HERE
نمایش همه...
1
በጌታ የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንደማያይ በመንፈስ የተረዳ ሰው ማን ነበር? @Bible_quizzes_to_knowAnonymous voting
  • ስምዖን
  • ቀያፋ
  • ጴጥሮስ
  • ዮሴፍ
0 votes
👍 2
ኢየሱስ ሊያስተምር ሲጀምር ዕድሜው ስንት ነበር? @Bible_quizzes_to_knowAnonymous voting
  • 40
  • 30
  • 33
  • 33 አመት ተኩል
0 votes
👍 4👏 1🤔 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.