cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Crypto_Tech News ET

🄽🄾🆁🅸🆂🅺 🄽🄾🆁🅴🆆🅰🆁🅳 📢🎁 Ethio Crypto & Tech News JOIN NOW 💱⤵️

نمایش بیشتر
أثيوبيا8 482انگلیسی147 001دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 424
مشترکین
+524 ساعت
+1 1137 روز
+1 04530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌግራም ላይ ያለው የ Hamster Kombat ጨዋታ ቡድን ለJuly ዕቅዱን አሳውቋል። Token Generation Event በዚህ ወር ይካሄዳል እና ተጠቃሚዎች እንደ  Wallet account ማገናኘት ያሉ ተግባራትን በማጠናቀቅ በቶከን ስርጭት ላይ መሳተፍ ይችላሉ ይህም ማለት እነሱ በማስቀመጡት የጨዋታ ፕላትፎርም ላይ ብቁ የሆነውን ለማሳተፍ እንደሆነ ተገልጿል በ2024 4ተኛው ሩብ አመት ውስጥ ዋና ዋና Update ይጠበቃሉ ሲል Crypto insider በx(twitter) ገፁ ዘግቧል! @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
13👍 8👏 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
📢 ለታፕስዋፕ ተጠቃሚዎች መልካም ዜና ☑️ OKX ኤክስቼንጅ በዌብሳይቱ ላይ ስለ ታፕስዋፕ ሰፋ ያለ መረጃ ሼር አድርጓል ፤ Okx ስለ ታፕስዋፕ አጠቃቀም እና በኤርድሮፑ ውስጥ ስላሉ ነገሮች በሙሉ መረጃዎችን የፃፈ ሲሆን ታፕስዋፕም በቴሌግራም ገፁ Okx ን አመስግኗል ☑️ ይሄም ማለት ታፕስዋፕ በቀጣይ በአዲስ በትልቅ ኤክስቼንጅ ይመጣል የተባለው በOKX የመሆን እድሉ ከፍ አድርጎታል ☑️ ታፕስዋፕ በOKX ላይ ሊስት ይደረጋል የሚል ዜና ጠብቁ...99.9% ! https://okx.com/join/74574731 ⚡️OKX መክፈት ለምትፈልጉ OKX ልክ እንደ Binance,kucoin,bybit... አይነት ነው 💹OKX All in one crypto App https://okx.com/join/74574731 Share@Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
18🔥 16👍 13👏 10🥰 5🎉 2 1🤩 1🙏 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
SONY በጃፓን ውስጥ የCrypto Exchange ለመክፈት ተዘጋጅቷል!
🌐 ሶኒ ባለፈው አመት ያገኘውን የ WhaleFin መድረክን በማደስ በጃፓን ወደሚገኘው የCrypto Exchange ገበያ ሊገባ ነው። ወደ S.BLOX ኩባንያ ተቀይሮ የተሰየመው አዲሱ የExchange ዓላማ ከሌሎች የSONY ንግዶች ጋር የcrypto የንግድ አገልግሎቶቹን  ለማሻሻል ነው። እቅዳቸው በዋነኝነት አዲስ የተጠቃሚ በይነገጽ እና ለቀላል አገልግሎት የሚያመች የሞባይል መተግበሪያን ያካትታል፣ ምንም እንኳን ትክክለኛው የመክፈቻ ቀን ይፋ ባይሆንም። @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
14🔥 12👏 11👍 9 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
📌Top 5 Tap2Earn Projects based on daily new telegram followers 1. Hamster kombat +368,494 followers (+0.76%) 2. TapSwap +169,358 followers (+0.68%) 3. Blum +164,381 followers (+1.10%) 4. Yescoin +147,354 followers (+1.51%) 5. Pixelverse +142,821 followers (+1.56%) 📊 @Crypto_TechNewsET 📊 @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
🔥 9👍 7👏 7 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅ታፕስዋፖች በቅርቡ ትልቅ ዜና ጠብቁ ብለዋል ያም ዜና አዲሱን ሌላኛውን ዋጋ ይፋ የሚያደርጉበት ኤክስቼንጅ መሆኑን ነው የገለፁት ። አሁን ላይ በቴሌግራም ከተጀመሩ ኤርድሮፖች Hamster ፣ TapSwap ፣ Yes coin እና pixel Verse በቶን ብሎክቼይን ዋጋቸው ይፋ እንደሚደረግ የገለፁ ሲሆን ከቶን ብሎክቼይን ውጪ በሌላ ብሎክቼይን ወይም ኤክስቼንጅ ዋጋቸው ይፋ እንደሚደረግ ግን አንዳቸውም አልገለፁም ነበር በዚህም ታፕስዋፕ ከሃምስተርም ፣ ከየስ ኮይንም እና ከፒክስል ቀድሞ ከቶን ብሎክቼይን በተጨማሪ አዲስ ሌላ ፓርትነር ሺፕ ስምምነት ለመፈፀም መቃረቡ ነው የተገለፀው ። አዲስ ሌላ ኤክስቼንጅ..... 📌 ብዙዎቻቹ ቀኑ በመራዘሙ ተከፍታቹሃል ነገር ግን ይሄ ሂደት ማለትም ከትልልቆቹ ኤክስቼንጆች መካከል ከአንደኛው ጋር ታፕስዋፕ ስምምነት ለመፈፀም መቃረቡ እና ጊዜውንም ለዚህ ሲባል ማራዘሙ የተሻለ ዋጋ እንዲኖረው እንጂ ጉዳት እንዲኖረው አያደርገውምና በትእግስት ጠብቁ ለማለት ነው ⚡️ @Crypto_TechNewsET ⚡️ ⚡️ @Crypto_TechNewsET ⚡️
نمایش همه...
👍 10🥰 8 7👏 7🔥 6🎉 6💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
Tap swap Listing day አራዝመውታል በአለም ላይ በአጭር ጊዜ ብዙ ተቀባይነትን በማግኘት ፕሮጀክቱ ካሰቡት በላይ ትልቅ ስለሆነባቸው በዚህ ጊዜ ስርጭትን  አጠናቀው ወደ Launch ወይም ወደ Token ልውውጥ አካሂደው መስራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል ! ትንሽ ጊዜ መራዘሙ ለተጠቃሚ ጥሩ ነገሮችን እንደሚያመጡ ተናግረዋል ! የተራዘመበትን Exact Time announce አላደረጉም ። @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
🔥 9👏 8 7😢 7👍 6🤯 5🤔 4🤬 4😱 2💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
Today WatBird open ʙɪɢɢᴇsᴛ ᴍɪɴᴇ ᴇᴠᴇʀ. ✅ Password you know. Right? PW: 🌛 watprotocol ɪs ʙɪɢ ᴏɴᴇ. ⚡️ https://t.me/gamee?start=ref_5409708456 @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
👍 11 10👏 9🔥 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 News ⚡️Hamster kombat⚡️ ከዚህ በኋላ የሚመጡት የሃምስተር ካርዶች invite አይጠይቁም። Hamter kombat አክለውም ትልቅ ዜና በቅርቡ እንድንጠብቅ አሳውቀዋል❗️ July 🔥🔥 @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
🥰 5 3👏 3👍 2🎉 2🔥 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሃምስተር ላይ አዲስ ካርድ መጥቷል ተጠቀሙበት ⚡️ @Crypto_TechNewsET @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
5👍 4👏 4🎉 4🔥 3🥰 3 2💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Telegram Mini Apps Update⚡️ Telegram Update ✅ቴሌግራም Update ተደርጓል 📌ሚኒ አፖች ሚኒማዝ አድርጎ መጠቀም ይቻላል In the new Telegram update, there is now the ability to minimize windows with mini apps and keep them open while continuing to use the app. Check if you can already update Telegram and use this feature. If not, don't worry, it will appear for everyone soon; maybe you just haven't received the update yet. Share 🚀  @Crypto_TechNewsET Share 🚀  @Crypto_TechNewsET
نمایش همه...
👏 12👍 11 10🥰 10🔥 8🎉 4 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.