cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Notcoin Tapswap Hamster Blum

Join በማረግ አዳዲስ እንደ Notcoin ያሉ የቴሌግራም ጨዋታዎች በመጫወት ገንዘብ ይስሩ #NOTCOIN #TAPSWAP #HAMSTER KOMBAT #BLUM #CATIZEN #PRIVATE #YES COIN እና ሌሎቺንም ያገኛሉ ጥያቄ ካላቺሁ inbox @Ke_maryam

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 167
مشترکین
-924 ساعت
-237 روز
-4230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Big Habesha
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን የHamster Kombat official channel ላይ እንደተገለፀው ክፍያው መሰረት የሚያደርገው profit per hour እና ሌሎች ያልተገለፁ activities ላይ እንጂ አጠቃላይ የcoin ብዛት ላይ እንዳልሆነ ገልፀዋል። (በትናንትናው እለት እኔ Total coin ላይ ነው ብየ የግል አስተያየቴን ሰጥቼ ነበር። ተሳስቻለሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏🙏) ⚫ሰሞኑን ስህተት እያበዛው ነው ማረፍ ሳይኖርብኝ አይቀርም።🥱 ⚫በተጨማሪም ከፍተኛ የሆነ የሰርቨር መጨናነቅ ስላጋጠመን ችግሩን ለመፍታት እየሞከርን ነው ብለዋል። ስለዚህ የማይሰራላችሁ በትዕግስት ጠብቁ ይስተካከላል። ⚫በተረፈ ከአንድ በላይ አካውንት ስለሚጫወቱ ሰዎች የተባለ ነገር ስለሌለ አካውንታችሁን ባታጠፉ እመክራለሁ። serious ቢሆን ኖሮ ይናገሩ ነበር።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
- PreMarkets (markets) - Consensus (specials) - Welcome (PR&Teams NEW Card)
نمایش همه...
نمایش همه...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

Repost from Big Habesha
አሁን ላይ ስለምንሰራቸው (tap tap ስለምናደርጋቸው) Crypto Airdrop በመባል ስለሚታውቁ coin ማሰራጫ መንገዶች ምን ያህል ግንዛቤ አለን? የAirdrop concept ሰፊና አሰራሩም ውስብስብ ቢሆንም Crypto Airdrop አዲስ የሚመጡ/የሚጀምሩ blockchain ኮይን ወይም ቶክን ወደ ተወሰኑ ዋሌቶች ማሰራጫ መንገድ ነው። Crypto Airdrops እንዴት ይሰራል? ⚫1. ኤርድሮፑን ያስተዋወቀው ቡድን መሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በዝርዝር official ቻናል ወይም cryptocurrency communities ላይ ያስታውቃል። አሁን ላይ እንድምናቃቸው Tapswap community ፣ Hamster Kombat community አይነት ቻናል ማለት ነው። ⚫2. ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች የተዘረዝሩትን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት የሚምዘገቡ ይሆናል። እነዚህ ቅደመ ሁኔታዎች ግን Airdrop እንዳስጀመረው ቡድን ውሳኔ እና ምርጫ ሊለያይ ይችላል። ⚫3. የተመዘገቡ ሰዎች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ስራውን እየሰሩ ኮይን ይሰበስባሉ። አሁን ላይ የምንሰራቸው ብናይ tap tap ከማድረጉ በተጨማሪ የሚሰሩ የተለያዩ ታስኮችን በመስጠትና ለሌሎች ሰዎችን በreferal link በመጋበዝ ብዙ ኮይን ይሰበስባሉ። ⚫4. Airdrop ቡድን የተሳታፊዎችን ሕጋዊነት በተለያዩ መንገድ ካረጋግጠ በኋላ የሰበሰቡትን coin ወደ tolken በመቀየር ወደ ዋሌታቸው ይልካል። ይህን የሚያደረገው ቡድን ይህን ሁሉ ሂደት የሚያልፈው በነዚህ ምክንያቶች ነው። ⚫ፕሮጀክቱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ጠንካራ የተጠቃሚ መሰረት እንዲኖረው ⚫ብዙ ተጠቃሚዎች ሰብሰቦ ገበያን መቆጣጠር እንዲችል ለማድረግ ⚫የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ብዙ ተከታይ በአጭር ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው።
نمایش همه...
👍 1
በየቀኑ ቀላል Task በመስራት እስከ 5,000,000 coin ይሰጣል ሞክሩት አሰራሩ ካልገባቺሁ inbox @Ke_maryam
نمایش همه...
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Repost from Big Habesha
Photo unavailableShow in Telegram
Crypto Currency📊 ምን ማለት ነው ➡️ Crypto Currency ግብይቶችን ለማረጋገጥ ባንኮችን የማይተማመን ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ነው። ማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታ ክፍያ እንዲልክ እና እንዲቀበል የሚያስችል የአቻ ለአቻ ስርዓት ነው። ➡️ Crypto Currency ለመጠቀም የባንክ ክፍያ አገልግሎት አያስፈልግም። ሰዎች በአለም ላይ ካሉ ከሚፈልጉት ሰው ጋር በየትኛውም ቦታ ሆነው ሶስተኛ ወገን ወይም ባንክ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ➡️ ሲቀጥል ደግሞ ማንም ሊቆጣጠረው እና ሊያጭበረብረው አይችልም፤ መንግስታትም እንኳን ቢሆኑ። ይህ ማለት በገንዘባችሁ ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላችሁ ማለት ነው። ➡️የCrypto ምንዛሬዎች አካላዊ መልክ የላቸውም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ናቸው፤ የወረቀት ገንዘቦች ወይም የብረት ሳንቲሞች የሉትም። ➡️ Cryptoን መጠቀም መደበኛ ገንዘብ ከመጠቀም የበለጠ Private ነው ምክንያቱም ለመስበር በሚከብዱ ልዩ ኮዶች የተጠበቀ ነው። #Crypto_Currency ✅ስለ Crypto ሲነሳ መቼም የማይቀረው ሌላኛው ነገር ደግሞ Blockchain ነው Part 2 ይቀጥላል።
نمایش همه...
🥰 1
ሞክሩት Verified ነው
نمایش همه...
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId7187461293 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 1