cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

CR 7 GOAT 🐐🐐🐐

ክርስቲያኖ ሮናልዶ! 🐐 በዚህ ቻናል የምንጊዜም ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, እሱ ለመግለፅ ቃል የምናጣለት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐 ስለ ንጉሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የህይወት ታሪክ , ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ትውስታዎች እንዳስስበታለን! ሀሳብ አስተያየት እና ለ Promotion 👇👇👇👇👇👇👇 @Ye_Mikael_lij_12

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
9 001
مشترکین
+724 ساعت
-287 روز
-32330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አደራቹህ የንጉሱ ቤተሰቦች ? መልካም እለተ እሁድ ይሁንላቹህ 🤗
نمایش همه...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ሚሊየኖች እግር ኳስን በዚህ ሰው የተነሳ ወደዋል:: ብዙዎች ደግሞ ሊሰበሩ የማይችሉ የሚመስሉ ሪከርዶች መሰበር እንደሚችሉ ተረድተዋል:: ከምንም ነገር ተነስቶ ተግቶ በመስራት የአለም ቁንጮ መሆን እንደሚቻል እና አንድ ተጨማሪ እርምጃ በመራመድ ስኬትን መጎናፀፍ እንደሚቻል አሳይቷል:: ሀገሩ ፖርቹጋልን ለ20 አመታት ያህል በአለም አቀፍ መድረክ አስጠርቷታል:: ለተጫወተባቸው ቡድኖች ሁሉ ዋንጫ አሳቅፏል:: ገና ብዙ መስራት የሚችል እና ሊያሳይ የሚችለው ይህ ብርቱ ሰው በ ሚዲያዎችን በታላላቅ ሰዎች በ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ሁሌ ጫና ይደግበታል ! "የማንም ቡድን ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ የትኛውም ባላንጣ ተጫዋች ልታደንቅ ትችላለህ -ይህንን ሰው ግን ከከፍታው አታወርደውም" ይላል የቀድሞው አሰልጣኙ አንቸሎቲ ! መልካም ዕድል ለ ክሪስ 🐐 መልካም ዕድል ለ ፓርቹጋል 🇵🇹 ክሪስ ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል  ❤️ @CR7GOATLANDO7
نمایش همه...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ሮናልዲንሆ🗣: #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ ድንቅ ታሪኮችን ሰርቷል።ለዛም ሁሉም ክብር ይገባዋል።እሱ ታላቅ ነው። 🐐❤️ @CR7GOATLANDO7
نمایش همه...
2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጠያቂ : GOAT ማን ነው?    ጆታ 🗣: ክርስቲያኖ @CR7GOATLANDO7
نمایش همه...
🔥 3👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ክሪስ ከሮቤርቶ ማርቲኔዝ ጋር📸
نمایش همه...
2👍 1🥰 1
Repost from N/a
የትኛውን ድራማ በጥራት ማግኘት ይፈልጋሉ 👇 አፍላ ፍቅር ድራማ አደይ ድራማ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
💻💻ቴሌግራም ለመጥለፍ💻💻
💻💻የቲክቶክ አካውንት ለመጥለፍ💻💻
💻💻ከጠለፋ ጋር ለተያያዙ መረጃዎች💻💻
Photo unavailableShow in Telegram
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
نمایش همه...
❤️❤️😎ሴቶችን በፍቅር ጠብ ለማረግ😎❤️❤️
❤️😍የሴት ወይም የወንድ ፍቅረኛ ለማግኘት😍❤️
❤️❤️ሁሉንም ለማግኘት❤️❤️
Photo unavailableShow in Telegram
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ቆንጆ ቆንጆ ጥቅሶችን ለማግኘት 👇👇👇 ለዌቭ 👉 @wavernew
نمایش همه...
1
😍😍ቆንጆ ቆንጆ ጥቅሶች😍😍
😎😎አነቃቂ ንግግሮች😎😎
👉ሁሉንም ለማግኘት👈
Repost from N/a
📥 wave 📥  መግባት የምትፈልጉ         ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  3k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers ➺ Above  ➣  15k+ subscribers ➺ Above  ➣  30k+ subscribers   Inbox me @wavernew
نمایش همه...