cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ይቅርታዬ 🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
18 258
مشترکین
-2224 ساعت
-117 روز
+16130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከስዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ........🥹 በዝያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ..........❤️‍🔥 ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ................🧍‍♂ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ...................👫
ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
نمایش همه...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
نمایش همه...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
አንዲት ወጣት ሴት በአንድ ወቅት አንድ ከባድ ወንጀል ፈጸመች፡፡ ይህም ወንጀል በፍርድ ፊት አቆማት፡፡ ወንጀሉ ሙሉ በሙሉ የእድሜ ልክ እስራት የሚያስፈርድ ነበር፡፡ የፍርድ ሂደቱ በሚከናወንበት ወቅት ፊቷ በእንባ እየታጠበ ለይቅርታ ብትማጸንም ሰሚ ግን አላገኘችም፡፡ ቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ጓደኞቿ በእንባ ከመራስ ውጭ ምንም አማራጭ አልነበራቸውም፡፡ ነገር ግን በዚህ አስጨናቂ ወቅት እንድ ሰው ምስክሮች በሚቆሙበት ሳጥን ውስጥ ገብቶ ፍርድ ቤቱን በመማጸን ፍርዱ ከመወሰኑ በፊት ስለዚህች ወጣት ሴት ዳኞቹን ይለምንና ይማልድ ጀመር፡፡ ጉዳዩ ከባድ ቢሆንም እርሱ ግን ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ በዚህች ሴት ምትክ ይሟገት ጀመር፡፡ ከብዙ ውጣውረድ እና ልፋት በኋላ ድካሙ ፍሬ አፍርቶ ልጅቱ በነጻ ተለቀቀች፡፡ ልጅቱም ሰውየው ባደረገላት ነገር ተደንቃ በፊቱ ወደቀች፡፡ ከልቧም አመሰገነችሁ፡፡ ብዙም ሳይቆይ ከሆነ ጊዜ በኋላ ይቺው ወጣት በሌላ ተመሳሳይ ወንጀል ውስጥ ተገኘች፡፡ ልክ የፍርድ ቤቱን በር አልፋ አይኖቿን ወደ ዳኞቹ ስታቀና ባለፈው እርሷን ከፍርድ ለማዳን ሲማጸን እና ሲማልድ የነበረው ሰው ዳኛ ሆኖ አገኘችው፡፡ ለካስ ያኔ ጠበቃ ሆኖ ሲሟገትላት የነበረው ሰው አሁን ዳኛ ሆኗል፡፡ ወጣቷ ይህ ሰው ዳኛ ሆኖ ስላገኘችው ደስ አላት፡፡ እንደገና መጣሁ በሚል መንፈስ ይመስላል፡፡ ሰውየው እጆቹን ወደላይ አነሳና ይህውልሽ ትናንት ጠበቃ ነበርኩ ለዚህ ነው አንቺን ለማዳን የተከራከርኩልሽ አሁን ግን ዳኛ ነኝ፡፡ እንደ ዳኛ ደግሞ ትክክለኛውን ፍርድ መፈጸም አለብኝ አላት፡፡ ልጅቱም አይኗ በእንባ እየራሰ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ አለችው፡፡ እርሱም፡ የትናንቱ ጠበቃ የአሁኑ ዳኛ ነኝ አላት፡፡........ይህ ነው ታርኩ ወዳጄ ዛሬ ኢየሱስ ጠበቃ ነው፡፡ ለጥፋትህ ሁሉ እየማለደ ወደ ሕይወት መንገድ ትገባ ዘንድ ስለአንተ ይማልዳል፡፡ ነገር ግን ኢየሱስ ጠበቃ እንደሆነ አይቀጥልም ዳኛ ሆኖ የሚገለጥበት ወቅት ይመጣል፡፡ ቀኑም ቀርቧል። ..... ያ.....ያ አሁን ተከፍቶ የሚጠብቀን በር የተዘጋ እለት የሚፈርደው ኢየሱስ ሳይሆን ኢየሱስ ሲናገር ሲማፀን ሲለምን የነበረው ቃሉ ነው ምክንያቱም እሽ ብለን አልታዘዝንምና ዮሐንስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም። ⁴⁸ የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል። አስተማር ሆኖ ካገኛችሁት ሼር አርጉት @YIKRTAYEE via:- tiwuldnenaterf
نمایش همه...
17👍 15💯 3🥰 1
ብዙ ሰው የሚወዛገበው ጉዳይ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ወይስ አማላጅ ነው እያለ በውስጥ መስመር ይጎርፋል እና ይህንን ሚስጥር በአጭር ምሳሌ ልንገራችሁ...... ስንት ሰው ለማወቅ ይፈልጋል? ቢያንስ #50ሰው React ካሳዬኝ እለቃለው Tap react 👍🥰😍👏❤️‍🔥❤️🔥💯
نمایش همه...
👍 23🥰 7
ተመስገን  ዛሬ  ቀኑ በጣም  ደስ  ይላል!       ልባም ሰው  ስለ ተደረገለት  ስለ ኣለተደረገለት ስለሚደረግለትን ጭምር   ኣብዝቶ ያመሰግናል!!!            መልካም ጊዜ🙏❤
نمایش همه...
🙏 18 11
.                    ¶እረፍት¶         ከተሰኘው Album Track_12
አድሱ የ"አውታሩ ከበደ" አልበም ነው ተባረኩበት  ደግሞ ሼር አድርጉ         ➽➳@YIKRTAYEE 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
نمایش همه...
12.Yene_Nardos__የኔ_ናርዶስ___-__Awtaru_Kebede(360p).mp35.18 MB
👍 7🥰 2
.                    ¶እረፍት¶         ከተሰኘው Album Track_11
አድሱ የ"አውታሩ ከበደ" አልበም ነው ተባረኩበት  ደግሞ ሼር አድርጉ         ➽➳@YIKRTAYEE 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
نمایش همه...
11_Ale_Yetekeba_አለ_የተቀባ_Awtaru_Kebede360p.mp33.55 MB
.                    ¶እረፍት¶         ከተሰኘው Album Track_10
አድሱ የ"አውታሩ ከበደ" አልበም ነው ተባረኩበት  ደግሞ ሼር አድርጉ         ➽➳@YIKRTAYEE 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
نمایش همه...
10_Yaweral_Keraniyo_ያወራል_ቀራኒዮ_Awtaru_Kebede360p.mp33.68 MB
.                    ¶እረፍት¶         ከተሰኘው Album Track_9
አድሱ የ"አውታሩ ከበደ" አልበም ነው ተባረኩበት  ደግሞ ሼር አድርጉ         ➽➳@YIKRTAYEE 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
نمایش همه...
9_Silante_Sasib_ስላንተ_ሳስብ_Awtaru_Kebede360p.mp34.01 MB