cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢትዮጲያውያን❤❤

ከታሪክ፣በታሪክ፣ለታሪክ እናበቃታለን ያላችሁን ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት በ @BabayeBoss አድርሱን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
199مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሰላም ሁኑ🙏🙏
نمایش همه...
2
نمایش همه...
3
نمایش همه...
It is enough😡😡😡😡😡😡😡
نمایش همه...
ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይ ሀሳብ እስከ ነገ ማታ ድረስ አድርሱኝ ከዛን እንወስናለን @Babayeboss ገዢም ሆነ ቻናል ፈላጊም አስተናግዳለው
نمایش همه...
###ይሄን ስል በጣም እያዘንኩ ነው ሰዎች ግን ከዚህ በላይ ልለፋ ልጥር አልችልም ቻናሉን ልዘጋው ነው 1 member እንኳን ለመጨመር አልቻላችሁም አዝናለው😭😔😔😔😭
نمایش همه...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ጥንቃቄ_አይለያችሁ ! የ " FIAS 777 " ጉዳይ ከተነሳ በኃላ በርካታ የቤተሰባችን አባላት ልክ እንደ " FIAS 777 " ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ አካላት መኖራቸውን እየጠቆሙ ይገኛሉ። እነዚህ አካላት ያለብንን የኢኮኖሚ ችግር ተገን አድርገው " በአጭር መንገድ ትርፋማ የሚሆኑበት የማለፋ ስራ " እያሉ በርካታ ወጣቶችን እየቀሰቀሱ ገንዘባቸውን ላፍ እያደረጉ ናቸው። ውድ ቤተሰቦቻችን ተጠያቂ የምታደርጉት ሰው በሌለበት፣ ቢሮ ሆነ አድራሻ በሌላቸው ሰዎች ፣ ነገ ይቀጥል አይቀጥል የሚለውን በማታውቁት ሂደት በአሰቸጋሪ ሁኔታ ደክማችሁ ለፍታችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ፣ ተበድራችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ ፣ ተማሪዎችም ከቤተሰብ የተቀበላችሁትን ገንዘብ ለቀማኞች እንዳታውሉት አደራ እንላለን። ብዙሃንን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስራ በሚስጥር አይሰራምና ገንዘባችሁን ከሚያሳጣ ማንኛውም የአጭበርባሪዎች እንቅስቃሴ ራቁ። ሌላው ደግሞ የስልክ ቀፎ፣ ቴሌቪዥን፣ ላፕቶፕ... የመሳሳሉ እቃዎችን በርካሽ ከደቡብ አፍሪካ ፣ ከኬንያ በሞያሌ በኩፓ እናስመጣለን እያሉ ቅድመ ክፍያ እየተቀበሉ እብስ የሚሉ አሉና ተጠንቀቁ። ሰዎችን ማታለያ መንገዶች አይነታቸውን እየቀያየሩ እየበዙ ነውና ህጋዊ ተጠያቂነት ያለባቸው ስራዎች ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉ። ሁሌም ጥንቃቄ ማደረጋችሁን አትዘንጉ። @tikvahethiopia
نمایش همه...
Contact የኢትዮጲያውያንchannalBot: https://t.me/EthiopiansChannal_bot
نمایش همه...

✅✅✅ከቲክቫኢትዮጲያ ገፅ ላይ የተወሰደ መረጃ ነው።ሁላችሁም በጣም ተጠንቀቁ በ Fias 777 ላይ ያላችሁን መረጃ @የኢትዮጲያውያንchannalbot አድርሱኝ
نمایش همه...