cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የእምነት በር

https://t.me/kiyyaa2912 የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው!👈👆

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
617
مشترکین
+124 ساعت
+67 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

09:27
Video unavailableShow in Telegram
በወንድማችን #እፎይ የመልስ ምት 🙈 👈👈👈ይደመጥ ክፍል 2 ይቀጥላል 👈 የ #እፎይ የቲክቶክ አካውንት 👇 https://vt.tiktok.com/ZSYCo9Wr6/
نمایش همه...
278.29 MB
00:42
Video unavailableShow in Telegram
ታዋቂ።ው ልብሱ ላይ የዘረ ፈሳሹን ምምጋን ሎ ልብሱ ላይ በየግዜው ___ እሚያደርግ ከሆነ ያሳራ፡ ሙሐመድን ግን ሱሪው ላይ አይሻ በእጇ ትፈትገው ነበር🤫🤣🤣🤣አይ ሙሀመድ
نمایش همه...
12.98 MB
«ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፧ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።» (ማቴ 11:27) እግዚአብሔር (አብ) እና ወልድ እኩል መሆናቸውን ደግሞ እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል 5፡22-23 እንዲህ በማለት ተናግሯል- «ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፧ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም፡፡» (ዮሐ 5:22-23) እንግዲህ እስካሁን ከላይ ከተብራሩት የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች የሚገልጹት ስለሁለት አካላት (ማለትም ስለ አብ እና ወልድ) ሲሆን፣ "ወልድ" እና "ቃል" የሚሉት ስያሜዎች ለኢየሱስ ክርስቶስ ሲውል አይተናል፣ "አብ" ሲባል ደግሞ አባቱን እግዚአብሔር (አብን) ነው የሚያመለከተው፡፡ ሁለቱም ደግሞ አለም ሳይፈጠር በመጀመራው እንደነበሩና ሁሉ ነገር ደግሞ "ቃል" በተባለው አካል እንደሆነ፣ "ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም” ተብሎም ተገልጿል፡፡ እናም "ቃልም እግዚአብሔር ነበረ" የተባለው አካል ዞሮ ዞሮ ወልድ ነው፣ ወልድም ሥጋን ተዋህዶ ኢየሱስ የተባለው አካል ነው ማለት ነው፡፡ በሌላ አገላለፅ፣ አለም ከመፈጠሩ በፊት በመጀመሪያው በእግዚአብሔር አብ ዘንድ የነበረው እግዚአብሔር ወልድ፣ ከድንግል ማርያም ሥጋን ተዋሕዶ በመወለድ ኢየሱስ ተባለ፡፡ እንግዲህ በዚህ መልኩ አምላክ (መለኮቱን ሳይለቅ) ሥጋን ተዋሕዶ ሰውም እንደሆነ ከተረዳን፣ ወደ ዋናው ጥያቄ እንመለስ፦ «ኢየሱስ አምላክ ነው ከተባለ፣ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እርሱ ራሱ ለምን አምላክ እንዳለው ተናገረ?..... ይቀጥላልhttps://t.me/kiyyaa2929
نمایش همه...
የእምነት በር

https://t.me/kiyyaa2912

የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው!👈👆

3👍 1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ይህን አንድ የእስልምና እምነት ጥያቄ በሁለት ክፍል የቀረበውን መልስ ታነቡት ዘንድ ጋበዝኳችሁ። ክፍል ፩ #የሙስሊም ጥያቄ፡- «ኢየሱስ ክርስቶስ በመፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ መሰረት አምላክ እንዳለው ተናግሯል ወይስ አልተናገረም?» ከተናገረና ኢየሱስም አምላክ ነው ከተባለ ታዲያ፣ አምላክ እንዳለውም የተናገረው ከምን አንጻር ነው? #የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መልስ፡- አዎ፣ ተናግሯል (ማቴ 27:46፣ ዮሐ 20:17)፣ የተናገረውም ከምን አንፃር እንደሆነ ደግሞ መረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህንንም ለመረዳት፣ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት አምላክ መሆኑን እና መለኮቱን ሳይለቅ እንዴት ሰውም መሆን እንደቻለ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ ራእይ 19:13 ላይ ስለኢየሱስ ሲናገር፣ “ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሏል" ይላል፡፡ በዮሐንስ ወንጌል 1፡1 ላይ ደግሞ እንዲህ ተብሏል፣ «በመጀመሪያው ቃል ነበረ፣ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር (ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ)፣ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ፡፡ ስለዚህ በዮሐንስ ወንጌል 1፡1 ላይ "ቃል" ሲባል የሚያመለክተው የአብን ንግግር ሳይሆን በአካል ከአብ የተለየና ማንነት ያለው ሌላ አካልን (ወልድን) ለማመልከት ነው፡፡ እየተገለፀ ያለውም ስለ ሁለት አካላት (ስለአብ እና ስለ ወልድ) መሆኑን ለመረዳት እንዲህ ቢባልም ያስኬዳል፡- በመጀመሪያው ወልድ ነበረ፣ ወልድም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር (ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ)፣ ወልድም እግዚአብሔር ነበረ። "#እግዚአብሔር" ሲባል የአምላክን #ምንነት ነው የሚገልፀው እንጂ ልዩ #ማንነትን አይደለም፡፡ ለምሳሌ "ሰው" ሲባልም #ምንነትን እንጂ #ማንነትን አይገልፅም፡፡ ለምሳሌ፦ አበበ፣ ከበደ እና አየለ የሚባሉ ሶስት ሰዎች (ወይም አካላት) ቢኖሩ፣ አበበ ሰው ነው፣ ከበደም ሰው ነው፣ አየለም ሰው ነው:: 3ቱም በምንነታቸው (ሰው በመሆን) አንድ ናቸው፡፡ በማንነት ግን (ማለትም በአካልና በስም) 3 ናቸው- 1. አበበ - በማንነቱ ከበደ አይደለም፣ አየለም አይደለም፡፡ 2. ከበደም በማንነቱ አየለ አይደለም፣ አበበም አይደለም 3. አየለ - በማንነቱ አበበ አይደለም፣ ከበደም አይደለም ይህ ግልፅ ከሆነ፣ የአብ፣ ወልድ፣ እና መንፈስ ቅዱስም #አንድነትና ልዩ #ሦስትነት ግልፅ ይሆናል፡- አብ እግዚአብሔር ነው፣ ወልድም እግዚአብሔር ነው፣ መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ነው (የዮሐንስ ወንጌል በምንነታቸው (በመለኮት ወይም እግዚአብሔር በመሆን) አንድ ናቸው፡፡ በማንነት ግን (ማለትም በአካልና በስም) ሦስት (3) ናቸው:- 1. አብ - በማንነቱ ወልድ አይደለም፣ መንፈስ ቅዱስም አይደለም፡፡ 2. ወልድም በማንነቱ መንፈስ ቅዱስ አይደለም፣ አብም አይደለም፡፡ 3. መንፈስ ቅዱስ - በማንነቱ አብ አይደለም፣ ወልድም አይደለም፡፡ አንድነት ብዙ ትርጕም አለው፣ አንድ አካል ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ለምሳሌ የሁሉም ሰው ምንነት አንድ ነው፣ ያውም "ሰው" የሚል መገለጫ አለው፡፡ ማንነታችን ግን በቁጥር የአለም ህዝብ ብዛት ያህል ነው፡፡ ስለዚህ #በምንነት የሰው ልጅ በሙሉ አንድ ነው፣ በማንነት (በአካል) ግን ከ7 ቢሊየን በላይ ነው፡፡ እኔን ጨምሮ የአለም ህዝብ ሁሉ አንድ የሰው ምንነት እንዳለን ሁሉ፣ አብ፣ ወልድ፣ እና መንፈስ ቅዱስም (3ቱም አካላት) በመለኮት ምንነት አንድ እግዚአብሔር ናቸው፡፡ ከሶስቱም በቀር መለኮት ያለው ወይም የአግዚአብሔር ምንነት ያለው ሌላ አካል የለም፣ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ (ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ) ብናነብ የምንረዳው ይህንኑ ነው፡፡ የዮሐንስ ወንጌል 1፡1ን ይበልጥ ለመረዳት በሰው ደረጃ እራሱ ስለሁለት ሰው ታሪክ ለመናገር ብንፈልግ፣ ለምሳሌ አበበ የሚባል ሰው ከሌላ ሰው ጋር እንደነበረ ለመግለጽ ታሪኩን እንዲህ ብለን በመጀመር መግለጽ እንችላለን፦ «በመጀመሪያው አበበ ነበረ፣ አበበም በሰው ዘንድ ነበረ (ማለትም ከሰው ጋር ነበረ)፣ አበበም ሰው ነበረ» ቢባል፣ ይህ አገላለፅ ስህተት የለውም፣ ስለሁለት ሰዎች እየተነገረ መሆኑም ግልፅ ነው፡፡ ይህን አገላለፅ ከተረዳን፣ እግዚአብሔር ወልድ አምላክነቱን ሳይለቅ እንዴት ሰውም መሆን እንደቻለ ወይም እንዴት ከሰው እንደተዋሃደ ወደ ሚያስረዳው ወደ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንዴ እንመለስ፦ «በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡፡ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም፡፡ … ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።» (ዮሐንስ 1:1-3:14) በዛው ምዕራፍ ላይ ቁጥር 15ን ስንመለከት ደግሞ፣ ያ አለም ከመፈጠሩ በፊት በመጀመሪያው በእግዚአብሐር ዘንድ የነበረና "ቃል" የተባለው አካል ኢየሱስ መሆኑን እንረዳለን፡፡ መጥምቁ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ እንዲህ በማለት መሰከረ፣ «ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ» (ዮሐንስ 1:15)። እዚህ ጋ ልብ ማለት የሚያስፈልገው፣ በሉቃስ ወንጌል 1፡1-እስከ መጨረሻው እንደ ተገለጸውም፣ መጥምቁ ዮሐንስ በዕድሜ ኢየሱስን በ6 ወር የሚበልጥ ሆኖ ሳለ ነው "ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ደልቅ የከበረ ሆኖአል” ብሎ ስለኢየሱስ የመሰከረው፡፡ እናም ከላይ የቀረቡት ማስረጃዎች የሚያመለክቱት እንግዲህ፣ መጀመሪያ "ቃል" ተብሎ የተገለጸው #አካል ያለወንድ ዘር ሥጋ ሆኖ ሲወለድ ኢየሱስ መሆኑን ነው የሚያመለክተው፡፡ ኢየሱስ ደግሞ የሕያው እግዚአብሔር (የአብ) ልጅ ነው (ዮሐ 6:69፣ ማቴ 16:13-19)። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ሲባል ደግሞ በሥጋ ከተወለደ በኋላ ሳይሆን አለም ሳይፈጠርም በፊት የአብ የባህሪ ልጁ ሆኖ የኖረ ነው:: ይህንንም ለመረዳት ከብሉይ ኪዳን መጻህፍት አንዱ የሆነውንና ኢየሱስ በሥጋ ከመወለዱ 900 ዓመታትን አስቀድሞ የተጻፈውን መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 30:3-4ን ብናነብ ይበለጥ ለመረዳት ይረዳል፡፡ ቃሉ እንዲ ህይላል፦ “ጥበብን አልተማርሁም፤ #ስለ_ቅዱሱም ዕውቀት የለኝም፡፡ ወደ ሰማደ የወጣ፣ የወረደስ ማነው? ነፋስን በእጁ ሰብስቦ የያዘ ማነው? ውኆችንስ በመጐናጸፊያው የጠቀለለ ማነው? የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ ማነው? ስሙ ማን ነው? #የልጁስ ስም ማን ይባላል? የምታውቅ ከሆነ እስቲ ንገረኝ!" (መፅሐፈ ምሳሌ 30:3-4):: በዚህ ጥቅስ ላይ “ቅዱሱ” ተብሎ እየተወራ ያለው እንግዲህ ማንነቱ ተመርምሮ ሊደረስበትና ሊታወቅ የማይቻል፣ ነፋስን በእጁ ሰብስቦ የያዘ፣ ውኆችንም በመጐናጸፊያው የጠቀለለና፣ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ አካል እየተወራ ሲሆን፣ ያ አካል ደግሞ (አንድ) ልጅም እንዳለው ሲያመለክት "#የልጁስ ስም ማን ይባላል?" ብሎ ያጠይቃል፡፡ በዮሐንስ ወንጌል 3፡16 ላይ የተባለውም እንዲህ ነው፣ «በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር (አብ) #አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።» (ዮሐ 3:16) እና ስለዚህ፣ መፅሐፈ ምሳሌ 30:3-4 የሚናገረው ስለ አብና ስለአንድያ ልጁ (ኢየሱስ ክርስቶስ) መሆኑ ግልፅ ነው:: ኢየሱስም ከዚሁ አንቀፅ ጋር የሚገናኝን ነገር እንዲህ በማለት ተናግሯል፡-
نمایش همه...
የእምነት በር

https://t.me/kiyyaa2912

የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው!👈👆

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ሰው ባልንጀራውን እንደ ራሱ እንዲወድድ የታዘዘ ሲሆን ፈጣሪውን ግን በፍጹም ልቡ፣ በፍጹም ነፍሱ፣ በፍጹም ሐሳቡና በፍጹም ኀይሉ እንዲወድድ ነው የታዘዘው። ለፈጣሪያችን ያለን ታማኝነት ለነፍሳችን ከምንሰጠው ዋጋ መብለጥ ይኖርበታል። "ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ከሁሉ የሚበልጠው ይህ ነው፤ ‘እስራኤል ሆይ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፤ አንተም ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ሐሳብህና በፍጹም ኀይልህ ውደድ።’ ሁለተኛውም ይህ ነው፤ ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ።’ ከእነዚህም የሚበልጥ ትእዛዝ የለም።” (ማርቆስ 12:29-31 አዲሱ መ.ት) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በነፍሳቸው ተወራርደው ለአምላካቸው የታመኑ የብዙ ቅዱሳን ሰዎችን ታሪክ እናነባለን። በእስልምና ግን አንድ ሰው አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ከገባ ፈጣሪውን በአንደበቱ መካድ ይችላል። እስልምና ከእውነተኛው ፈጣሪ ዘንድ የሆነ ሃይማኖት ሊሆን ከቶ አይችልም።
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
@Kiyyaa2129 subscribers my channel ❤️❤️❤️🙏🙏🙏የእምነት በር ቲዮብ YEEIMNET BER Tube subscribers አድርጉት 😘😘😘
نمایش همه...
4_5776224314353259870.mp417.14 MB
10:03
Video unavailableShow in Telegram
ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ አደም ከጀነት የተናረረው ሰክሮ እንደሆነ ያውቁ ነበርን? አላህ የጠጅ ቤት አስተናጋጅ እንደሆነ? ሙሀሙድ መጠጥ ይጠጣ እንደነበረ? ሙሀመድ ሰዎችን ያሰክር እንደነበረ 👈 ውዱ ወንድማችን #እፎይ👏😍 የእፎይ ቲክቶክ 👇 https://vt.tiktok.com/ZSYQNRKGd/
نمایش همه...
80.38 MB
👍 1🔥 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.