cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✊Ethio Motivation!

⚡⚡This channel give:- 👉 BEST INSPIRE PHOTO 👉 Different motivate picture 👉 Inspier 👉 Motivated & Engaging student Join our group https://t.me/discussion_group5

نمایش بیشتر
Advertising posts
543مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ እንዳልሆነ አስብ። ቀንህ እንዲበራ ጧት በተነሳህ ጊዜ ይሄንን አስብ ሁሉ በአንተ እንዲኖር እንጂ ፣ አንተ በሁሉ ውስጥ ለመኖር አትሞክር። ሁሉ ወደ አንተ የሚመጣበትን መንገድ ይኑርህ። አንተ ወደ ሁሉ ለመሄድ አትሞክር። ሁሉ ለአንተ ተፈጠረ እንጂ አንተ ለሁሉ እንዳልተፈጠርክ እወቅ። የሚጠበቅብህን ህይወት ኑር አንጂ፣ የምትፈልገውን ሁሉ ለመሆን አትጠብቅ። መልካም ቀን ውዶቼ!!!!
نمایش همه...
Girma:-ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ አታውቀኝም አላውቅህም Kal :-እሺ ከፍተናበኋላ Girma:-እሺ ፈተና እንዴት ነበር? Kal:-ማነህ ደሞ አንተ😳😳
نمایش همه...
نمایش همه...
Banano Faucet

Complete tasks to earn free BAN, PAW, DOGE, TRX, MATIC, BNB, SHIB, and SOL

መፅናት አለብህ! ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም። አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ አይቀርም! ወዳጄ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ፈታኝ ቢሆንም የጀመርከውን ጥግ ለማድረስ መፅናት አለብህ!
نمایش همه...
አብረን እንስቃለን! ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርግ! ስለ ውጤቱ አትጨነቅ! ምክንያቱም ልፋትህን የሚባርከው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ መዝራት ነው የሚያበቅለው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ መልካም መሆን ነው ህይወትህን በበረከት የሚሞላው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ ፍቅር መስጠት ነው ነብስህን በእርካታ የሚሞላት ፈጣሪ ነው! አንተ ተፈፀመ ስትል ስራውን የሚጀምር ፈጣሪ አለ! ተስፋ መቁረጥ የለም! ማቆም የለም! ወዳጄ የመጨረሻዋን ሳቅ አብረን ነው የምንስቃት!
نمایش همه...
ደስተኛ መሆን! ደስተኛ መሆን ያለብህ አሁን ነው፤ የሆነ ነገር ሳገኝ እደሰታለው ብለህ ቅድመ ሁኔታ አታስቀምጥ፤ የዚህ አለም አስገራሚው ነገር አሁን ባለህ ስትደሰት ነው ጥያቄህ ራሱ የሚመለሰው። ህይወትህ ላይ አስገራሚ ለውጦች ያየኸው ባለህ ነገር ተደስተህ ባመሰገንክባቸው ወቅቶች ነው፤ ሳገኝ እደሰታለው አትበል! መጀመሪያ ተደስቼ የምፈልገውን አገኛለው በል!
نمایش همه...
5. አስቸጋሪ ሁኔታዎችን መቋቋም ደስ የማይል ነገር ሲያጋጥምዎት ለጊዜው ስለቀለልዎት ብቻ ዝም ብለው ያልፋሉ ወይስ ምቾት ባይሰጦትም ጉዳዩን ተጋፍጠው ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ይሞክራሉ? ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጋር እራስን ማላመድ መቻል ወደፊት ወደ አመራር ቦታ እንድንመጣ እና ለብዙ ነገሮች ውሳኔ መስጠት እንድንችል ይረዳናል።
نمایش همه...
1. ጠንቃቃነት ጠንቃቃ ሰዎች ሁሌም እቅዳቸውን በትክክል ይተገብራሉ።የእያንዳንዱ ውሳኔያቸው የወደፊት ውጤት ተጽዕኖን ያውቃሉ። ስሜታቸውንም መቆጣጠር ይችላሉ። ከአእምሮ ብቃት ምዘና ፈተና በኋላ ይህ የጠንቃቃነት ባህሪ በህይወትዎ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ነው።በሥራ አካባቢ ለትንሽ ነገሮች ትኩረት መስጠት ስልታዊ በሆነ መልኩ እያንዳንዱን ሥራ ለማቀድ ይጠቅማል።
نمایش همه...
2. ከነገሮች ቶሎ መላመድ ሁሉም ሰው የሚያስጨንቀው ነገር ያጋጥመዋል፤ ዋናው ጥያቄ ግን እንዴት ያልፈዋል የሚለው ነው። ይህ ማለት ሥራዎት እና ሌላ ህይወትዎ ላይ ጫና እንዳሳያሳድር ለመላመድ መሞከር ማለት ነው።ይህ ባህሪ የሌላቸው ሰዎች የሥራ አካባቢ አፈጻጸማቸው ደካማ ነው። ነገር ግን ተገቢውን የሥነ-ልቦና እርምጃ ከወሰዱ ውጤታማ መሆን ችላሉ።ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ውጤታማ ለመሆን ሲባል አስጨናቂ ጉዳዮች ላይ በደንብ ትኩረትን መስጠት ከተቻለ፤ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ያለ ሰው ያሰበውን ነገር ማሳካት ይችላል።
نمایش همه...
6. ተፎካካሪ መሆን ለስኬት ሲባል የሚደረግ ትንቅንቅ እና ጤናማ ያልሆነ ፉክክር ወይም ቅናት ትልቅ ልዩነት አላቸው።ፉክክር ሁሌም ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ሲሆን፤ ተጨማሪ ጥረት እንድናሳይና እቅዳችንን እንድናሳካ ሊረዳን ይችላል።እነዚህ ስድስቱ ባህሪያት በአንድነት በሥራ ገበታችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው
نمایش همه...